የቻይና ኩባንያዎች መስፋፋት በጀርመን DW Amharic October 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ቀድሞ የጀርመን ኩባንያዎች ነበሩ በቻይና በመስፈር የመዋዕለ-ነዋይ አቅርቦት የሚየደርጉት። ዛሬ ግን ጊዜው ተለውጦ ወደ አውሮፓ የሚመጡት የቻይና ኩባንያዎች ቁጥር በየጊዜው እያደገ በመሄድ ላይ ይገኛል።