ጋሽ ማሞን ሳውቃቸው
አበራ ሣህሌ
እንደመግቢያ
ማሞ ውድነህ በሞት የተለዩን የካቲት 23 ቀን 2004 ዓ.ም. ነው። ታዲያ ይህ ፅሑፍ አሁን ሲቀርብ “ምነው ከረፈደ?” የሚል ጥያቄ ያስከትል…
አበራ ሣህሌ
እንደመግቢያ
ማሞ ውድነህ በሞት የተለዩን የካቲት 23 ቀን 2004 ዓ.ም. ነው። ታዲያ ይህ ፅሑፍ አሁን ሲቀርብ “ምነው ከረፈደ?” የሚል ጥያቄ ያስከትል…
በኢየሩሳሌም የጥንቷ ከተማ ኢየሱስ ክርስቶስ ከጲላጦስ አደባባይ እስከ ጎልጎታ የተጓዘበት መንገድ አለ፡፡ ፍኖተ መስቀል ይባላል፡፡ ይህ መንገድ ኢየሱስ ክ…
Tweet (ከተስፋዬ ገ/አብ) የኮሎኔል መንግስቱን መፅሃፍ ሳነብ ከገረሙኝ ነገሮች አንዱ የኮሎኔል ጎሹ ወልዴን ስም አለመጥቀሱ ነበር። ቢያንስ፣ “የታጠቅ ጦር ሰፈር አመሰራረት” በሚለው ምእራፍ ስር እንኳ ስሙን ሊያነሳው በተገባ። በቂ ምክንያት ማቅረብ ባልችልም ስለ ኮሎኔል ጎሹ በጎ ስሜት አለኝ። ምናልባት የመንግስቱን ስርአት ተቃውሞ ስለኮበለለ እንደ ውለታ ቆጥሬለት ሊሆን ይችላል። ጊዜው አይረሳኝም። ጎሹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ለቆ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ዛሬ ማብራሪያ ሰጥተው ነበር። ብቸኛው የተቀናቃኝ ፓርቲ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በርካታ ጥያቄዎችን አንስተውላቸው ነበር። ከጥያቄዎቹ መካከልም ስለ ፖለቲካ ምህዳሩ፤ ፓርቲያቸው በይፋ ስብሰባ ባደረገበት ወቅት ኢቲቪ የቀረፀውን ዋቢ በማድረግ “በህቡዕ በማሴር” ተብለው አባላቶቻችን እና ደጋፊዎቻችን ተከሰውበት እስር ቤት ይገኛሉ፣ ስብሰባ ለማድረግ አዳራሽ አከራዮች …![]()
Tweet ከአቤ ቶኪቻው ቆይ ቆይ አይደናገጡ! መጀመሪያ የቱ ግድብ? ብለው ይጠይቁ እንጂ፤ “ወይኔ ቦንዴ? ወይኔ ደሞዜ” ብለው ሀዘን አይግባዎ! መንግስታችን አባይን ለመገደብ ከማሰቡም በፊት በትጋት ሲገድብ የነበረው ድረ ገፆችን፣ ቴሌቪዥን እና ራዲዮ ጣቢያዎችን እንደነበረ የታወቀ ነው። እንደውም አንዳንድ አሽሟጠጮች እንደሚሉት ከሆነ መንግስት ያለ ምንም ዕቅድ አባይን ልገድብ ብሎ የተነሳው፤ ድረ ገፅ እና ራዲዮ ጣቢያ በመገደብ […]
ዓለም አቀፉ የፔን – አሜሪካ ተቋም በእስር ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የአመቱ የመፃፍ ነፃነት ተሸላሚ አድርጎ መርጧል።
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ባለፈው ሳምንት በሲያትል ከተማ የኢትዮጵያን ራዕይ በተመለከተ ሰፊ ሕዝባዊ ውይይት፤ ክርክር፤ ለማካሄድ በተመሰረተ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ፎረም ላይ (EPFS)ላይ ተጋብዤ ተገኝቼ ነበር:: በዚህም ስብሰባ ላይ በቅርቡ ሳቀርባቸው በነበሩት የኢትዮጵያን ከፈላጭ ቆራጭ ግዛት ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር …
መጽሐፍ ቅዱስ “ባለንጀራህን በማለዳ መመረቅ የመርገም ያክል ነው” እንዲል እኛ ደፍሞ ጥሎብን አዲስ ወጣኒ ሲገኝ (በተለይ አጀንዳችንን የሚደግፍ) ክቡር: ንዑድ: ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ምሁር: ባለ ብዙ ተመክሮ: አልሞ ተኳሽ – እፍ ብሎ ፈዋሽ: በሰማይ እንደ ንስር በምድር እንደ ባቡር … እየተባለ …
click here for pdfኢየሩሳሌም ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒሊክ እኤአ በ1928 ዓም ባሠሩት ሕንፃ ውስጥ ሆኜ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን የሚያስተላልፈውን የዓመት በዓል መር…
click here for pdfየማኅበራዊ ጥናት መድረክ ባሳተመው «ባሕል እና ልማት» በሚለው እስትግቡእ ውስጥ ዶክተር ፈቃደ አዘዘ ስለ ፎክሎር የጻፈው ዕውቀት አዘል፣ ል
ባለፈው ሳምንት የቴዲ አፍሮን አልበም እንድንገዛ የሚያስገድዱንን 5 ምክንያቶች አንብቤ ነበር፤ አላሳመኑኝም እንጂ! ስለዚህ አልገዛሁም፡፡ ባልገዛም አዳም…
ቴዲ አፍሮ ሰሞኑን “ጥቁር ሰው” የሚል የሙዚቃ አልበም ይለቃል ተብሎ በጉጉት እየተጠበቀ ነበር። እንደሚታወቀው የቴዲ አፈሮ ሙዚቃ መልቀቅ ከኢህአዴግ ስልጣን መልቀቅ እኩል በጉጉት የሚጠብቁት ብዙዎች ናቸው። እኔም… አንዱ ሳልሆን አልቀርም። ታድያ ቴዲ ሙዚቃውን ከመልቀቁ ከጥቂት ቀናት አስቀድሞ በርካቶች በራሱ በቴዲ ላይ ነጠላ ዜና ሲለቁ ሰምተናል። (በዚህ አረፍተ ነገር አግባብ “ዜና” ማለት ወሬ ማለት ነው። ለነገሩ …![]()
በደብብ ኢትዮጵያ ክልል በልዬ ስሙ በጉረፈርዳ ቀበሌ በቅርቡ የተፈጸመውን በአማራ ብሔረሰቦች ላይ የደረሰውን አሳፋሪ በደል እኛ በውጭ አገር የምንገኘው ኢትዮጵያውያን የዬትኛውም ብሔረሰብ ተወላጆች ይህንን ጉዳይ ዛሬ በአንድ ድምጽ ካልተቃወምነው ነጌ በያንዳንዳችን ብሔረሰብ ላይ ሊደርስ እንደሚችል አንጠራጠርም፤ ይሁ እንጂ ድርጊት በአንድ …
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የደቡብ ሱዳን ጦር ሂጂሊጅ የተባለውን የሰሜን ሱዳን ግዛት እና በአካባቢው የሚገኘውን የነዳጅ ዘይት ንጣፍ የተቆጣጠረበትን ርምጃ
“የኢትዮጵያ መንግሥት ተፈናቃዮቹን ከመርዳት ይልቅ እውነታውን በመካድ ፕሮፓጋንዳ ተጠምዷል” – መኢአድ
ዋሽንግተን ዲሲ አከባቢ ስላለው የኦሮሞ ማህበረሰብ ፖለቲካ
ትላንት ፀሎተ ሀሙስ ነበር። ቀኑን የጀመርኩት ግን በፀሎት አይደለም በሀዘን ነው። ይሄኔ ምን ሆነክ ይላል ብልህ ሰው፤ አዎ እንደርሱ ነው የሚባለው። በፌስ ቡክ መልዕክት ሳጥኔ ፤ “አንድ ኢትዮጵያዊ ኩዌት ውስጥ በድንገት ሞቶ ተገኘ ልጁ ወደ ኩዌት ከመጣ ገና ሶስት ወር እንኳ አልሞላውም” ሲል ከወዳጆቼ አንዱ መርዶ አስቀምጦልኛል። መልዕክቱን አንብቤ እንደጨርስኩ ድብርት እና ሀዘን በላዬ ላይ …![]()
የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብት ጉባኤ የዘመናዊ ባርነት ክፍል በሊባኖስ የኢትዮጵያዊትዋን የአለም ደቻሳን አሟሟት በተመለከተ የሊባኖስ መንግስት መ
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የትንሳኤ በዓል ሊመጣ ሳምንት የማይሞላ ግዜ ቀርቶታል። እስቲ በሰላም ያምጣውና ሌላው ቢቀር እንኳን አደረሳችሁ ለመባባል ያብቃን። አሁን ህማማት ላይ እንገኛለን። በሀይማኖቱ የበቁ ወዳጆቻችን እንደሚነግሩን በዚህ ሰሞነ ህማማት ውስጥ ያሉ እያንዳንዱ ቀናት ክርስቶስ ስለ ሰው ልጅ የደረሰበት ስቃይ የሚታሰብባቸው ናቸው። በተለይም ኢየሱስ በአደባባይ ቆሞ ባስተማረ እና በተናገረ ግዜ የደረሰበት …![]()
የጐንቻው የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ ሰሞኑን የአማራውን መደራጀት አስመልክቶ ከአንዳንድ ታዋቂ ሰዎች፤ ምሁራኖች፤ ተቆርቋሪ ወገኖች የቀረበውን ወቅታዊ ጥሪ ለመደገፍና የበኩሌንም አስተዋጽዖ ለመግለጽ ነው። የአደረጃጀቱ ይዘትና አቋም እንደ ብሄረ የፓለቲካ ድርጅት (ፓርቲ) ሳይሆን ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ተነስቶ፡ እሮሮ አሰሚ፤ አቤቱታ ለዓለም አቅራቢ፤እንባ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“የኢትዮጵያ መንግሥት ተፈናቃዮቹን ከመርዳት ይልቅ እውነታውን በመካድ ፕሮፓጋንዳ ተጠምዷል” – መኢአድ
እነሆ ዛሬ ኢየሩሳሌም በኢትዮጵያውያን ተሳላሚዎች ተሞልታ ነበር፡፡ መንገዱ ሁሉ ነጭ ለብሶ ነጠላ ባጣፋ ሰው ያጌ…
በመላው ዓለም ታዋቂነትና ከፍተኛ ከበሬታን ያገኙት ኢትዮጵያዊው የስነ ጥበብ ሰው ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ትላንት ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞ
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን ይኖሩ የነበሩ የአማራ ክልል ተወላጆችን ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴ መቋቋሙን ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ በዳዮች የአጣሪ ኮሚቴ አባል መሆ
እዉቁ ኢትዮጵያዊ የስነ-ጥበብ ምሁር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሪት ሜትራ አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ትንናት ከቀትር በኅላ በሰማን
በ2002 ዓ.ም. መጨረሻ አካባቢ በሸራተን አዲስ ማኔጅመንትና ሠራተኞች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ የነበረው ውዝግብ፣ አሁን…
ከሕጋዊው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ታሪካዊውን የዋልድባ ገዳምን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ። ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። Waldeba Monastery
ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ገዳማትንና ቅዱሳን ቦታዎችን አስመልክተው በኢሳት በኩል እጅግ ጠቃሚ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብጹዕ አባታችን በዚህ መልዕክታቸው ኢትዮጵያውያን ለሃይማኖታቸውና ለአገራቸው ቀናኢና ተቆርቋር በመሆን ማድረግ የሚገባቸውን ተግባሮች በዝርዝር አስገንዝበዋል። መልዕክቱን እዚህ ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ። http://www.youtube.com/watch?v=DFQ-ZSrZ28Y&feature=autoplay&list=UU2AvdK6_3mGgyky6T82QBMQ&lf=plcp&playnext=1
Tweet አቤ ቶኪቻው መጀመሪያ ቆይ ርዕሱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አንቱ ያላልኩት በትህትና ጉድለት ሳይሆን ርዕሴ ቤት እንዲመታልኝ ፈልጌ ነው። ዛሬ እና ትላንት ከደቡብ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን አስመልክቶ ሀሳቤን ላካፍላችሁ ሙከራ አድርጌያለሁ። እውነቱን ለመናገር እየተፈጠረ ያለው ነገር በጣም የሚያስጨንቅ ነው። ለዚህም ነው ደጋግሜ ነገሩን ማንሳቴ ወደፊትም ደግሜ አነሳዋለሁ። ታድያ በእናት ድርጅታችን ኢህአዴግ ውስጥ “የብሎግ እና ፌስ […]
ይህው እንግዲህ ፆም ሊፈታ ነው። ተስፋዬ ካሳ በአንድ ቀልዱ ላይ ሁለት ችግር ያላቸው…! (“ር”ን ረዘም ያድርጉልኝ) እናም ሁለት ችግርርርር … ያላቸው ባልና ሚስቶች ብላችሁ አንብቡልኝ፤ ስለ ፆም ፍቺ ያወሩትን እንዲህ ነግሮን ነበር፤ ሚስት “እንግዲህ አሁን ፆሙ ሊፈታ ነው። ምን ይሻለናል?” ብላ ትጠይቀዋለች። ባል ታድያ ምን አላት፤ “አይዞሽ ሌላ ፆም እንይዛለን” ብሎ “አፅናናታ” ተስፋዬን ደግሞም ደግሞም …![]()
ከልሳነ ጉፋዓን ድርጅት ስለገዳሞቻችን ያወጣውን የአቋም መግለጫ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። Voice of Victims
“ጭር ሲል አልወድም” በሚል ርዕስ የተጻፈ ግጥም እዚህ ላይ በመጫን ይንብቡ። CHIRE SILE ALWEDM
ከመስፍን አማን ሰሞኑን በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን ጉራፋርዳ በተባለ ወረዳ የሚኖሩ በርካታ የአማራ ተወላጆች ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል እስከ የካቲት 30 ቀን 2004ዓ.ም ድረስ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ተላልፎባቸው ከአካባቢው በሃይል መፈናቀላቸውን በዜና መዘገቡ ይታወቃል። አንዳንድ ወገኖችም ለቻይናና የህንድ …
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) በኢትዮጵያ ታሪክ ራሱን ይደጋግመዋል ባለፈው ሳምንት የአሜሪካን ድምጽ የአማርኛው ፕሮግራም ዘገባ ከሃገሪቱ ደቡባዊ ክፍል በግዳጅ ከቀዬአቸው የተፈናቀሉትን በርካታ ኢትዮጵያዊያንን የሚመለከት ነበር፡፡ በዘገባው መሰረት፤ ከዚሁ ከደቡባዊ ክልል በጉራ ፈርዳ በግብርና ይተዳደሩ የነበሩ በርካታ የአማራ ተወላጆች …
የአፋር ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በአፋር ክልል ውስጥ ይስተዋላል የሚለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አስመልክቶ ተደጋጋሚ መግለጫዎችን ማውጣቱን ሰሞኑን በበተነው የፕሬስ መግለጫ አስታውቋል፡፡
የአፋር ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በአፋር ክልል ውስጥ ይስተዋላል የሚለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አስመልክቶ ተደጋጋሚ መግለጫዎችን ማውጣቱን ሰሞኑን በበተነው የፕሬስ መግለጫ አስታውቋል፡፡
click here for pdf በጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት እጅግ ከሚወደዱ እና ከሚናፈቁ ወቅቶች አንዱ ሰሙነ ሕማማት ነው፡፡ በዕለተ ሆሳዕና ጀምሮ በዕለተ ትን
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Tweet ወደ ጎንደር የህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ለማስተማር የመጣ አንድ ጀርመናዊ ሃኪም አንዲት የገበሬ ሚስት እያከመ ነበር። እንዴት ሾልኮ እንደገባ ባይታወቅም የሴትየዋ ባል ከሚስቱ ራስጌ ላይ ቆሟል። ገበሬው የታመመች ሚስቱን በስስት አይን፣ ፈረንጁን ሃኪም ደግሞ በተስፋ ይመለከታል። ጀርመናዊው ሃኪም ቆጣ ብሎ ከሚስቱ ራስጌ ተጠግቶ የቆመውን ገበሬ እንዲያስወጡት አዘዘ። ረዳቶቹ ገበሬውን እየገፈታተሩ አስወጡት። ፈረንጁም ህክምናውን ጀመረ… * […]
በየመን በታየው አለመረጋጋት የተነሳ ላለፉት አሥራ አንድ ወራት ኑሮን በመከራ የገፉ በተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መሥሪያ ቤት ኡ ኤን ኤች ሲ አር እው