የኩላሊት ጠጠርን በሚያስገርም ሁኔታ ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ውህድ

የኩላሊት ጠጠር ከፍተኛ ህመምን ከሚያስከትሉ የጤና ችግሮች ዋነኛው እና የተለመደ ነው፡፡80 ፐርሰንት የሚሆነው የኩላሊት ጠጠር ከካልሺየም ክምችት ጋር ይያያዛል ለዚህም የካልሺየም ጠጠር / calcium stone/ ይባላል:: በዚሁ ሁኔታ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው ካልሺየም ከፎስፌት ኦግዛሌት እና ከካርቦኔት ጋር በመደባለቅም ጠጠርን ይፈጥራሉ፡፡ ቢሆንም ጆን ሚልነር የተባሉ በሎይላ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቺካጎ የሽንት እስፔሻሊስት መፍትሔ አለው ይላሉ፡፡

ይህም ኮምጣጣ የሆኑ ፍራፍሬዎች የኩላሊት ጠጠር መፈጠርን ይከላከላሉ የሚል ነው፡፡
ሎሚ ኮምጣጣ ከሚባሉ የፍራፍሬ አይነቶች መካከል አንዱ ነው፡፡

ይህም ባህሪ የኩለሊት ጠጠርን ለማስወገድ ፍጹም ረጂ ያረገዋል፡፡

የሌመን ጁስን መጠጣት በሽንት ወስጥ የሲትሬት መጠንን ከፍ በማድረግ የኩላላት ጠጠር እንዳይፈጠር ይከላከላል፡፡

ከዚህ በታች ያለው የወይራ ዘይት እና የሎሚ ጭማቂ ውህድ ተገቢ በሆነ መልኩ እንዴት የኩላሊት ጠጠርን እንደሚያስወግድ ያሳያል፡፡

ውህዱን ለመስራት የሚያስፈልጉን፡ –
1. ሁለት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
2. ሁለት የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
3. ሁለት ጠብታ የሎሚ ዘይት
4. አንድ ብርጭቆ ውሀ

አዘገጃጀት

የወይራ ዘይቱን እና የሎሚ ጭማቂውን ማደባለቅ በመቀጠል ሁለት የሎሚ ዘይት ጠብታ ማድረግ ቀጥሎ ድብልቁን መጠጣት ከዛ አንድ ብርጭቆ ውሀ መጠጣት፡፡

ይህንን ድብልቅ በቀን ሦስት ጊዜ በመጠጣት የኩላሊት ጠጠርን እንከላከል፡፡ …………..

 

Salim Jibril's photo.