የኩላሊት ጠጠር ከፍተኛ ህመምን ከሚያስከትሉ የጤና ችግሮች ዋነኛው እና የተለመደ ነው፡፡80 ፐርሰንት የሚሆነው የኩላሊት ጠጠር ከካልሺየም ክምችት ጋር ይያያዛል ለዚህም የካልሺየም ጠጠር / calcium stone/ ይባላል:: በዚሁ ሁኔታ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው ካልሺየም ከፎስፌት ኦግዛሌት እና ከካርቦኔት ጋር በመደባለቅም ጠጠርን ይፈጥራሉ፡፡ …

የኩላሊት ጠጠርን በሚያስገርም ሁኔታ ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ውህድ Read more »