“60 በመቶ ለተመልካች የተሰጠው ዳኝነት ልጄን ጐድቶታል” የኢሳያስ እናት • “በባላገሩ ውድድር እዚህ ደረጃ መድረሴ ትልቅ እድል ነው” – ቢኒያም እሸቱ • “በዳኞች ውጤት ኢሳያስና ዳዊት እኩል ነጥብ ላይ ነበሩ” – አረጋኸኝ ወራሽ • “የአብርሃም ወልዴ መታመም በግሌ ጐድቶኛል – …

ባላገሩ አይዶል አይቀጥልም እየተባለ ነው፡፡ ዳኝነቱና ውጤት አሰጣጡ ተቃውሞ እና ትችት ፈጥሯል:: Read more »

የኢትዮጲያ ብሮች የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል መፈክር በመያዝ እየተጥለቀለቀ ይገኛል! ! 3ቱ ጥያቄዎቻችን ይመለሱ!! ጭቆናው ይብቃ;:እነሆ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ሰላማዊ የመብት ጥያቄ ካነሱ አነሆ 4 አመት ሞላቸው! !በ4 አመት የትግል ጉዞ ውስጥ አንድም እረብሻ ሁከት ሳያስነሱ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተቃውሞቸውን ሲገልፁ …

3ቱ ጥያቄዎቻችን ይመለሱ!! ጭቆናው ይብቃ – የኢትዮጲያ ብሮች የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል መፈክር በመያዝ እየተጥለቀለቀ ይገኛል! ! Read more »

“መንግሥት ተቃዋሚዎችን አወያያለሁ የሚለው ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ ነው” Addis Admass – አንድም ተቃዋሚ ፓርቲ ወይም የግል ተወካይ የማይኖርበት 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፊታችን ሰኞ የሚመሰረት ሲሆን ም/ቤቱ አማራጭ የፖሊሲ ሃሳቦችና የሰሉ ትችቶች የማይደመጡበት እንደሚሆን ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡ በፓርላማው የተቃዋሚ ፓርቲ ድምፅ …

“ከፓርላማው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅም ነገር ይገኛል ብለን አናምንም::” ተቃዋሚዎች Read more »

የመንግሥት ሚዲያዎች “የመንግሥት ቃል አቀባይ” ከመሆን የዘለለ ተግባር የላቸውም አድርባይነትና የመንግሥት ልሳንነት በመንግስት ሚዲያዎች ላይ ጐልቶ ይታያል ፅንፈኛ የግል ሚዲያዎች መንግሥትን መለወጥ ግባቸው አድርገው የተነሱ ናቸው Addis Admass – በአገሪቱ የሚገኙ የመንግሥትና የግል ሚዲያዎች የአመለካከት፣ የክህሎትና የአደረጃጀት ችግር እንዳለባቸው የተጠቆመ …

የመንግስትና የግል ሚዲያዎች የአመለካከትና የክህሎት ችግሮች አለባቸው ተባለ :: Read more »

Minilik Salsawi ካለፈው ነሃሴ ወር 2007 ጀምሮ የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት በትግራይ አፋር አማራ ኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል በከፍተኛ ደረጃ በተከሰተው ድርቅ ቀደም ሲል ቁጥሩ ከተጠቀሰው 2.5 ሚሊዮን በረሃብ የተጎዳ ሕዝብ ቁጥሩ አድጎ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ የነበረ ሲሆን አሁንም የወያኔው መንግስት …

በኢትዮጵያ ከ7.5 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ በከፍተኛ የረሃብ አደጋ እየተጎዳ ነው:: ወደ 15 ሚሊዮን ያድጋል ተብሎ ተፈርቷል:: Read more »

  Girma Bekele በሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያው የአገር ህልውና በ ‹‹አደገኛ›› ሁኔታ ውስጥ ነው በምንልበትወቅት ላይ ሆነን በቋንቋ፣ ታሪክ፣ አከላለል፣ አደረጃጀት፣ የትግል ስልት፣የፖለቲካ እምነት፣ ኃይማኖት፣ …ጉዳዮች ስንነታረክ፣ የዜግነትና ሰብዐዊ መብታችን ባልተከበረበት ፣ በጨቋኞች አገራዊ ራዕይና እምነት ላይ የጋራ ጥያቄ እያነሳን ባለንበት …

የትኩረት አስፈላጊነት — ውይይቱም ቢሆን ከስብርባሪና ሽርፍራፊ ጉዳዮች ወደ አንድ አገራዊ አጀንዳ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃገር ቢያድግ ከተሞች ቢስፋፉ ማንም የሚጠላ የለም::በልማት ስም የሚደረጉ ድምጽ አልባ ሽብሮች ግን ለዜጎች ሕልውና አደጋ ስለሆኑ ሊተኮርባቸው ይገባል::መሬት ከመንግስት ባለቤትነት ይልቅ ወደ ግል ይዞታ ቢዞር ለዜጎች የመኖር ሕልውና ጥሩ ነው ከሚሉት ወገን ስሆን መንግስት …

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን … መሬት.. ካሳ.. ነጠቃ.. ጎዳና … አደጋ ….. ( ምንሊክ ሳልሳዊ‬ ) Read more »

ከኢራን የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አባላት ውስጥ ከተካተቱት መካከል ስምንቱ ወንዶች መሆናቸው ተገለጸ።ለኢራን እግር ኳስ ሊግ ቅርብ ናቸው የተባሉት ሞጅታቢ ሻሪፊ፥ “ስምንቱ ተጫዋቾች ጾታቸውን ለመቀየር ያደረጉትን ቀዶ ጥገና ሳያጠናቅቁ በተለያዩ ጨዋታዎች ላይ ተሰልፈዋል” ማለታቸው ተሰምቷል።ለዚህም የሀገሪቱ የእግር ኳስ አመራሮች ትችት እየተሰነዘረባቸው …

ኢራን የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ከተካተቱት መካከል ስምንቱ ወንዶች መሆናቸው ተገለጸ። Read more »

የዚህ መነሻ የሆኑኝ ከማከብራቸውና የእስከዛሬውን የፖለቲካ ተሳትፎዬን ከሚደግፉና ከሚያበረታቱኝ (የፖለቲካ አባላትና አመራሮች፣በፖለቲካ ፓርቲ ያልታቀፉ ለውጥ ፈላጊ ደጋፊዎች፣ እንዲሁም በማሕበራዊ ግንኙነታችን የቅርቤ የሆኑ) ወዳጆቼ ያለአንዳች ስስትና ያልተሸረፈ ግልጽነት በተደጋጋሚ ጊዜ በተናጠል በግንባር፤ በኢንቦክስና በስልክ ከሚቀርቡልኝና አንዳንዴም በጋራ ስንወያይ ከሚነሱ በዋነኛነት በሁለት …

ለ ‹‹ቀጣይ›› ትግል ያሉትን አማራጮች እንፈትሽ // Girma Bekele Read more »

  አቶ ዳንኤል ሽበሽ ጨለማ ቤት ታስሮ እንደሚገኝ ቤተሰቦቹ ገልፀዋል፡፡   ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲለቀቁ ወስኖላቸው የነበሩት አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ አብርሃ ደስታ፣ አቶ ዳንኤል ሽበሽና አቶ …

በነፃ እንዲለቀቁ ተወስኖላቸው የነበሩት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ለጥቅምት 3 ተቀጠረባቸው Read more »

Minilik Salsawi – አስታራቂ የለም:: አስታዋይም ጎሏል::ዘመኑስ ወርቅ ነበር ልዩነትን የሚያቻችል እና የሚያቀራርም መጥፋቱ ክፉ ችካል ሆነ የጨለማ ሾተላይ…ይህ መርገምት ነው::በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ዲያስፖራውን ሃይል አልባ እና ሽባ ለማድረግ የተዘየደ ነገር መሆኑን ስንቶቻችን እናስታውላለን??? በማህበራዊ ሚዲያ የሚራጨው የዲያስፖራውን መንደር …

በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ለዲያስፖራው ትልቅ አደጋ አለው:: ( ምንሊክ ሳልሳዊ ‬) Read more »

ታክሲ ውስጥ በብዛት ከሚፃፉት ጥቅሶችም በላይ አንዳንዴ ታክሲ ውስጥ ካሉት ሰዎች ጣል የሚደረጉት የምሬት አሊያም ሌሎች የፖለቲካ ወጎች የማህበረሰቡን አመለካከት በግልፅ ያሳያሉ፡፡ መጀመሪያ ከጎናቸው ያለውን ሰው የሚጠራጠሩት ተሳፋሪዎች ሁኔታውን አይተው ብሶታቸውን ያወራሉ፡፡ አንዳንዶቹ ወሬ የሚያስጀምር ሳያስፈልጋቸው በከተማው የሚታዘቡትን በግልፅ ይቃወማሉ፡፡ …

የታክሲዎች ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው) Read more »

 አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ብሔራዊ ክብሯንና ማንነቷን በረገጡ ግለሰቦች መገዛት ከጀመረች እንሆ 25 አመታት ሆኗቷል። የኢጣሊያንን የከፋፍለህ ግዛው ፓሊሲ የብሔር ካባ አልብሶ ወያኔ እኛን አዋርዶ የመግዛቱ ሚስጢር ምን ይሆን? ይህን እውነት ደረጃ በደረጃ ለመዳሰስ እሞክራለሁ። ከእኔ በተሻለ ሁኔታ የዚህን ፋሽስት ቡድን …

አንድ መሆን ያልቻልንበት ሚስጥርና ማድረግ የሚገባን ተግባር (በነፃነት ለሃበሻ) Read more »

ቢቢኤን ስርጭቱን የሚጀምርበት አዲስ የሳተላይት ፍርኮንሲ ይፋ ጀመረ ። አዲሱ የሳተላይት መስመር ከዚህ በፊት ከነበረዉ የሳተላይት መስመር በላይ ጠንካራ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን ሌሎችም በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ስርጭት የሚያደርጉ ጣቢያዎች በዚሁ የሳተላይት መስመር ላይ ይሰባሰባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ቢቢኤን የናንተዉ! ቢቢኤን የኛዉ! ቢቢኤን …

ቢቢኤን ራድዮ የሳተላይት ስርጭቱን ጀመረ ! (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ስብሰባ የማይሰለቸው የበሰበሰው የወያኔ አገዛዝ በስርኣቱ ላይ የተጋረጡትን አደጋዎች በተመለከተ ለመወያየት ከየክልሉ እና ከየጦር ክፍሉ የተሰበሰቡ ባለከፍተኛ ማእረግ ወታደራዊ አዛዦች እና የደህንነት ባለስልጣናት በመጭው ወር ስብሰባ እንደሚቀመጡ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገልጸዋል::ይህ ባለፈው ነሃሴ ወር ላይ ይካሄዳል …

የወያኔ ጄኔራሎች እና የደህንነት ሃላፊዎች በመጭው ወር ስብሰባ ሊቀመጡ ነው:: Read more »

ቦታውን እና መልኩን እየቀያየረ የሃይማኖት ነጻነት የሚጋፋው የወያኔው አስተዳደር የሕዝበ ሙስሊሙን መስኪድ ሲዳፈር እና እየቀማ ለመጤ የአህበሽ እምነት ሲሰጥ በኢርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ገብቶ በዘረኝነት እና በሙስና ቤተክርስቲያኒን ሲበጠብጥ አሁን ደሞ ባለተራዎቹ የሆኑት የፕሮቴስታንት አማኞች ጋር በመዝመት ላይ ሲገኝ በልማት ስም …

በሐረር አማኑኤል ባፕቲስት ቤተክርስትያን መሪዎች ላይ የመብት ጥሰት ተደረገ:: Read more »

የሳኡዲን ንጉስ ሰልማንን ልክ እንደ ግብፁ ሙርሲ ከስልጣን ለማሶገድ ምዕራባውያን እና ጀሌዎቻቸውን እያሴሩ ነው  Muslim Wedaje ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳይ ኢነዲፔንደንት የተሰኘው የእግሊዙ ጋዜጣ ንጉስ ሰልማን ከስልጣን እንዲወገዱ መፈንቅለ ስልጣን ለማድረግ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን መዘገቡን ተከትሎ ነው፡፡ ጋዜጣው ስማቸው እንዲጠቀስ …

የሳኡዲን ንጉስ ሰልማንን ልክ እንደ ግብፁ ሙርሲ ከስልጣን ለማሶገድ ምዕራባውያን እና ጀሌዎቻቸውን እያሴሩ ነው Read more »

በሀገራችን የዘመን አቆጣጠር መሠረት ሕዝባችን 2007 ዓ.ም. ዘመነ ሉቃስን አሳልፎ ወደ አዲሱ 2008 ዓ.ም. ዘመነ ዮሃንስ ከተሸጋገረ ጥቂት ቀኖችን አሳልፏል።  የሰው ፍጡር በህይወት እስከኖረ ድረስ ማንኛውም ዜጋ እንደ አቅሙና ችሎታው፤ መድረስ ከሚፈልገው ሁለንተናዊ የኑሮ መሻሻል አንፃር ባለፈው ዓመት በክፉም ሆነ …

አሮጌው 2007 ዓ.ም. ተገባዶ አዲሱ ሲተካ! የት ላይ ነን? ምንስ ይጠብቀናል? ዴሞ (የኢሕአፓ ልሳን) Read more »

በኢትዮጵያ ትከሻ ላይ የተቆለፈውን ቀምበር ለማላቀቅ ቍልፉ የትጥቅ ትግል መሆኑ በተነሣ ቍጥር ከአንዳንድ ሰዎች የሚሰጠው አስተያየት ግራ የሚያገባ ነው። ገዢዎቹና ደጋፊዎቻቸው ቢቃወሙ ይገባኛል። የሚሰጡት አስተያየት ግን ሕፃንን ሳይቀር የሚያሥቅ ነው። “ጦርነት በቃን” ይላሉ። “አትንኩን” ማለታቸውን የማናውቅ ይመስላቸዋል። ጦርነት ካላስፈለገ፥ ለምን …

የትጥቅ ትግልና ግራ የሚያጋባ አስተያየት – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ Read more »

‪ በትግራይ መንስኤው በውል ባልታወቀ የጉበት በሽታ ብዙዎች ለሞትና ለአልጋ ቁራኛነት እየተዳረጉ እንደሚገኙ በምስል የተደገፉ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡በ1997 በሰሜናዊ ትግራይ በታችኛው ቆራሮ ቀላቕል በተባለ ወረዳ መከሰቱ የሚነገርለት በሽታው ዛና በተባለ አካባቢ በሚገኙ 20 የወረዳው ጣብያዎች 430 የሚደርሱ ሰዎችን በማጥቃት 101 ያህሉን …

በትግራይ የተደበቀው ገዳይ በሽታ የስርጭት አድማሱን እያሰፋ ነው:: Read more »

የወያኔው መንግስት እና መጅሊስ ሳኡድ አረቢያ ውስጥ በተከሰተው አደጋ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት አልተወጡም:: የሚለውን የመረጃ Mereja.com ዘገባ http://www.mereja.com/amharic/archives/468473 ተከትሎ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሃጂ ጉዞ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ አውጥቷል::በሳኡድ አረቢያ በሚና በሃጅ ጸሎት ላይ በተፈጠረው መጨናነቅ በተከሰተው አደጋ አስራሶስት ኢትዮጵያውያን …

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሃጂ ጉዞ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ አውጥቷል:: አስራሶስት ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ሃያስድስት ቆስለዋል:: Read more »

የመን የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ቁጥጥር ስራ መዋሉን ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ችያለሁ ። ጋዜጠኛ ግሩም ላለፉት ሶስት ቀናት ሲታደን መቆየቱን የጠቁሙኝ ምንጮች ዛሬ ማለዳ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠውልኛል ! የጋዘጠኛ ግሩም መታሰር እንደሰማሁ ወደ የመን ስልክ በመደዎል …

ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ታሰረ ! Read more »

ለሃጂ ጸሎት ወደ መካ መዲና ሳኡድ አረቢያ ተጉዘው ሰሞኑን በደረሱ አደጋዎች የሞቱ እና የት እንደገቡ የአልታወቁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን በተመለከተ የወያኔው አገዛዝ የተጓዦችን ስም ዝርዝር ከመለጠፍ እና ሰበብ ከመፍጠር ውጪ ካለበት ሳይንቀሳቀስ ዝምታም መምረጡን በሃገሪቱ ያለው መንግስት ለዜጎች ደህንነት ያለውን አቋም …

የወያኔው መንግስት እና መጅሊስ ሳኡድ አረቢያ ውስጥ በተከሰተው አደጋ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት አልተወጡም: Read more »

የዛሬ አንድ መቶ ሃምሳ አንድ ዓመት በ1857 ዓ.ም በዐፄ ቴዎድሮስ ዘመን እንዲህ ሆኖ ነበር፡፡ የመስቀል በዓል በዋለ በሁለተኛው ቀን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ምናልባት በኢትዮጰያ የመጀመርያው የቁንጅና ውድድር በጎንደር ከተማ ተደርጎ ነበር፡፡ ከልደታ ምሥራቅ ለአበራ ጊዮርጊስ ሰሜን ከሆነችው በቀሃ ወንዝ አጠገብ …

በ1857 ዓ.ም በዐፄ ቴዎድሮስ ዘመን በኢትዮጰያ የመጀመርያው የቁንጅና ውድድር በጎንደር ከተማ ተደርጎ ነበር፡፡ Read more »

ሰንደቅ አላማ የአንድ ሀገር ህዝቦች ተስማምተውበት ይወክለናል ቢውለበለብ ይገልፀናል ብለው ለቀለማቱ ትርጉም በመስጠት ከምንም በላይ ክብራቸውን የሚገለፀበት የሀገር ውክልና የሚወስድ ወይም የሚገልፅ የሀገር ንብረት ወይም መግለጫ ነው ። ሰንደቅ ሀገራት ከሀገራት የሚለዮበት ትልቅ ምልክት ነው። ሀገራት ወይም ሰንደቅ አላማ ትልቅ …

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ (ጥላዬ ታረቀኝ) Read more »

አርባ ምንጭ የነበረው የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ መንግስት የመከላከያ ኃይል ቡድን ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ ጀምሮ አካባቢውን ለቆ እየወጣ እንደሆነ ታወቀ፡፡በአርባ ምንጭ እና አካባቢው ሲንቀሳቀስ እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ከዚያ እያስነሳ ወደ ሚፈልገው አቅጣጫ ለጥቃት ሲያሰማራ ለረጅም ጊዜ የቆየው የአሜሪካ የመከላከያ ኃይል …

አርባ ምንጭ የነበረው የአሜሪካ መንግስት የመከላከያ ኃይል አካባቢውን ለቆ እየወጣ እንደሆነ ታወቀ፡፡ Read more »

በሃዋሳ የተካሄደው የህገ ወጡ መጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ ሙሉ ቪዲዬ እንደሚከተለው ይቀርባል [youtube http://www.youtube.com/watch?v=VCDt_10fELo]   ቢቢኤን በዛሬው መስከረም 17 ዝግጅታችን http://goo.gl/ktgu70 መደመጥ ያለበት ልዩ ዝግጅት ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ ክፍል አንድ 12ተኛው የህገወጡ አህባሽ መጅሊስ ጉባኤ የ2 …

ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ (FULL VIDEO ሙሉ ቪዲዬ) Read more »

ይህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ነው። የተለመደው የአክብሮት ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ። ሳምንታዊ ዜናዎችን እና ቃለመጠይቆችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=m2B6UT6c6MY]

ሑመራ የገበያ ማእከሏ በእሳት ጋይቷል…ቃጠለው ሓሙስ 13/ 01 / 2008 ዓ/ም ሌሊት ያጋጠመ ሲሆን የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነ ከ50 ሚልዮን ብር በላይ ንብረት በቃጠለው መውደሙ ታውቋል። ህብረተሰቡ ቃጠለው ለማጥፋት የተቻለው ቢጥርም ሊሳካ እንዳልቻለ ኑዋሪዋሪዎች ገልፀዋል። ከሁሉም በላይ ሒመራን የምታክል ትልቅ …

ሑመራ ከተማ የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነው የገበያ ማእከል በእሳት ቃጠሎ ወድሟል። Read more »

የባላገሩ ምርጥ አሸናፊ ዳዊት ፅጌ ሆኗል። እንኳን ደስ ያለህ! 2. ኢሳያስ ታምራት 3. ሜላት መንገሻ የባላገሩ ምርጥ የመጨረሻው ውድድር ዳዊት ፅጌ በሁለተኝነት ያቀረበው ሙዚቃ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=XNMwIpBtRvo] ባላገሩ ምርጥ በነጠላ ውዝዋዜ ዘርፍ አሸናፊ ያሬድ ኬኔ ሆኗል። ባላገሩ ምርጥ በቡድን ውዝዋዜ ዘርፍ …

ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ የባላገሩ ምርጥ አሸናፊ ሲሆን ኢሳያስ እና ሜላት 2ኛና 3ኛ ወጥተዋል Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ይህን ሰሞን እያየን ያለነው ጉዳይ አጅግ የሚገርም እና የለውጥ ሃይል ነን የሚሉ ኣማሳኞች ሳይቀሩ አየተራወጡ ያሉበት የዘረኝነት መነባነብ በኣገሪቱ ስር አንዳይሰድ ትውልዱ እንዳይበከል የሚያስፈራ ጉዳይ መሆኑ ውሎ ኣድርዋል፥፥የሚደርሱኝ መረጃዎች አንደሚጠቁሙት ዘረኝነትን ለማስፋፋት የተለያዩ ኣካላት ገንዘብ …

ዘረኝነት መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የመጽሐፉ ርእስ፣                     አብዮቱና ትዝታዬ ደራሲ፣                                   ፍሥሓ ደስታ (ኮ/ል) አሳታሚ፣                               ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት የገጽ ብዛት፣                            598 ገጾች ዋጋ፣                                      $44.95 (ቅኝት ክንፉ አሰፋ) ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ከዚህ ቀደም ሁለት የአብዮቱ መጽሃፍቶችን አበርክቶልናል። የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም – “ትግላችን” እና ሻምበል ፍቅረ …

አብዮቱና ትዝታዬ (ኮ/ል ፍሥሓ ደስታ)-አዲስ መጽሃፍ – አዲስ ምስጢር (ቅኝት ክንፉ አሰፋ) Read more »

  ትላንት 26/09/2015 ማምሻውን በውቢቷ ፖርት ኤልዛቤት ከተማ በተካሄደው አስራ አንደኛው የ አፍሪካ ፊልም አካዳሚ አዋርድ ላይ፣ በ ስምንት ዘርፎች እጩ ሆኖ የቀረበው የ ቴዎድሮስ ተሾመ “ሦስት ማዕዘን” ፊልም በ ሦስት ዘርፎች አሸናፊ በመሆን ታሪክ ሰራ Triangle going to America …

የቴዎድሮስ ተሾመ “ሦስት ማዕዘን” ፊልም በ ሦስት ዘርፎች አሸናፊ በመሆን ታሪክ ሰራ:: Read more »

በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው አዳማ ከተማ ማክሰኞ ነሃሴ 26/2007 በተጻፈው የግራፊቲ ፅሁፍ ተከትሎ የከተማዋ ደህንነት ሃይሎች እና የኦሮሚያ ፖሊሶች ሙስሊሞችን እያሰሩ እና እያንገላቱ መሆናቸው ታውቋል። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ከደህንነት ሃይሎች ጋር በመቀናጀት በአዳማ ከተማ አሰሳውን በማጠናከር ሙስሊሙን እያሸበሩ ሲሆን ይፈለጋሉ በተባሉት …

በአዳማ ከተማ ንፁሃን ሙስሊሞችን የማሰር ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል:: Read more »

ፖፕ አቡነ ቴዎድሮስ፣ የደመራ በዓልን በመስቀል ዐደባባይ ያከብራሉ አክሱም ጽዮንን፣ ጎንደርን፣ ላሊበላንና የደብረ ሊባኖስ ገዳምን ይጎበኛሉ የግብጽ ኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የሃይማኖት አባቶች፣ በሃይማኖታዊ ጉዳዮችና በማኅበራዊ ግንኙነቶች ዙሪያ በአዲስ አበባ …

የግብጽ እና የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ሲኖዶሶች በዝግ ይመክራሉ Read more »

ኦሮሚፋ በቢቢሲ ስርጭት አድማስ እንዲያገኝ የተጀመረው ዘመቻ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ እንጂ ከዜጎቻችን መካከል ለአንዱ የኦሮሞ ማኀበረሰብ አሊያም ደጋፊ ብቻ ተብሎ የሚተው አይመስለኝም፤ መሆንም የለበትም፡፡ ምክንያቱም በዚህ አንዱ ብቻ ተጠቃሚ ሌላው ዝም ብሎ ለሌላው ሲል በወገናዊነት ድጋፍ ያደረገ ያስመስለዋል፡፡ ቢቢሲ በኦሮሚፋ …

BBC በኦሮሚፋም ስርጭት እንዲጀምር የሚደረገው ዘመቻ ሊደገፍና ሊበረታታ ይገባዋል:: Read more »

• ኢቢሲ፣ ይሄን ዘገባ ሰሞኑን ያሰራጨው የት ከርሞ ነው? 1. ወጪው ከ1 ቢ. ብር በታች ነው የተባለው ግንባታ፣ ከ5 ቢ. ብር በላይ ፈጅቶም አላለቀም። 2. ቢበዛ በ3 ዓመት ውስጥ ግንባታው ይጠናቀቃል የተባለው ግድብ፣ 10 ዓመት አልበቃውም። 3. ግድቡ እየተጓተተ ወጪው …

ዘረፋ እና ፕሮፓጋንዳ – “ለዓመታት የተጓተተ ዘገባ” – ‘የተንዳሆ ግድብ ለዓመታት ተጓተተ” የሚለው የኢቢሲ ዘገባ… Read more »

ምኒሊክ ሳልሳዊ = በሕወሓት ተመልምለው ከውጪው አለም የሚኖሩ ዲያስፖራ የሕወሓት ደጋፊዎች የደህንነት እና ስለላ ስራዎችን ስልጠና በጦላይ ከጨረሱ በኋላ ወደየመጡበት አህጉር መመለሳቸው ምንጮች ጠቁመዋል::ከሰሜን አሜሪካ አውሮፓ እና መካከለኛ ምስራቅ እንዲሁም ከአፍሪካ ተመልምለው የመጡ እና በስራ ፈትነት በዲያስፖራው መሃል ሲኖሩ የነበሩ …

በጦላይ የሰለጠኑ የሕወሓት ደህንነቶች ወደየመጡበት አህጉር ተላኩ:: Read more »

ድምፃችን ይሰማ . ሁላችንም ለስኬታማነቱ በብር ላይ በመፃፍ እንረባረብ! . ባለፉት ጥቂት የትግል አመታት ከህዝብ ወደ ህዝብ በሚሰነዘሩ የተለያዩ ሐሳቦች በመገፋት የቀጠለው ሰላማዊ ትግላችን በሂደት ጥቂት የማይባሉ የሰላማዊ ትግል ስልቶችን ተጠቅሞ ድምጹን ለማሰማትና የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ድርጊቶችም እንዲቆሙ ለማስደረግ ሲጥር …

የድምጻችን ይሰማ ‹‹የወረቀት ብር ግራፊቲ›› (Money Grafitti)ተግባራዊ ስራ ተጀመረ:: Read more »

CNN በቅርቡ በጥናታዊ ምርምር የተገኙ ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ የምግብ አይነቶችን ዘርዝሯል። ስለዚህም እነዚህ የምግብ አይነቶች ጠቃሚ በመሆናቸው ላካፍላችሁ ወደድኩኝ። 1. ጭማቂዎች ከተለያዩ ፍራፍሬዎች የሚሰሩ ጭማቂዎች ለጤና ጠቃሚ የሆነ የቅባት አይነት ስላላቸው ከመጠን ያለፈ ቦርጭን ይከላከላሉ። ጭማቂዎቹን ሲያዘጋጁ ስኳር ባይጨምሩ ይመከራል። …

ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ የምግብ አይነቶች – ጥናታዊ ግኝት Read more »

የዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች በፕሬዝዳንታቸው “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ ዓመፅ በማስነሳት ወደ ትምህርት ምኒስቴር ጥያቄያቸው ልከዋል። ፕሬዝዳንቱ “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ 16 ክሶች ቀርቦላቸዋል። ከክሰቹ መሃል ፩) ከ229 በላይ ሰራተኞች ከህግና ድንብ ውጪ በራሳቸው ስልጣን እንዲቀጠሩ ኣድርገዋል፣ ፪)ሰራተኞች ዩኒቨርስቲው …

የዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች በዩንቨርስቲው ፕሬዚዳንት ላይ ኣመፅ ኣስነሱ። ዝርዝር ደብዳቤውን ይዘናል:: Read more »

የቀድሞው የቅንጅት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበሩት እና የታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ እና ጸሃፊ የአቶ ተክለጻዲቅ መኩሪያ ልጅ የሆኑት ዶክተር ሽመልስ ተክለጻዲቅ መኩሪያ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል::ዶክተር ሽመልስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻነት እና መብት በመታገል ያበረከቱት አስታውጾ ታሪክ አይረሳውም::በዶክተር ሽመልስ ሞት የተሰማኝን ጥልቅ …

ዶክተር ሽመልስ ተክለጻዲቅ መኩሪያ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ:: Read more »

  በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞን(በመላው ኢትዮጵያ) የኢድ አል አድሃ በአል በደመቀ ሁኔታ የተከበረ ሲሆን ህዝበ ሙስሊሙ በተለመደው መልኩ በሰላም በፍቅር እና በትእግስት የስላቱን ፕሮግራም አጠናቆ ወደ ቤቱ ሲመለስ በአንዳንድ አከባቢዎች ፖሊሶች ለመተናኮል ቢያስቡም እጅግ የሰላም እና …

የ1436ኛው የኢድ አድሃ በአል በኢትዮጵያ በድምቀት የተከበረ ሲሆን ፖሊሶች ለመተናኮስ ሲሞክሩ ታይተዋል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የዒድ አል አድሐ በዓልን አስመልክቶ በእስር ከሚገኙ መሪዎቻችን የተሰጠ መግለጫ ረቡእ መስከረም 12/2008 የመግለጫው ፒዲኤፍ ቅጂ ሊንክ፡- http://goo.gl/XfMlRP የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሁፍ፡- ******************************* ******************************* በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው! ጥያቄዎቻችን እስኪመለሱ እና ብሄራዊ የሃይማኖት ጭቆናው እስከሚያከትም …

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሆይ! – የዒድ አል አድሐ በዓልን አስመልክቶ በእስር ከሚገኙ መሪዎቻችን የተሰጠ መግለጫ Read more »

‎- የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለእደለኞቹ አይታደሉም ተባለ ‎- በዘንድሮ የትምህርት ዘመን የመጽሐፍት እጥረት መኖሩ ታወቀ – የቡርኪና ፋሲ የመከላከያ ሰራዊት መፈንቅለ መንግስት ላካሄዱት ክፍሎች የጊዜ ገደብ ያለው ማስጠንቀቂያ ሰጠ. ‎- የግብጽ መንግስት በግብጽና በጋዛ ወሰን የሚገኙ ከሶስት ሺ በላይ ቤቶችን አፍረሰ፣ …

– የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለእደለኞቹ አይታደሉም ተባለ ‎- በዘንድሮ የትምህርት ዘመን የመጽሐፍት እጥረት መኖሩ ታወቀ:: Read more »

በመጪው እሁድ መስከረም 16 ቀን 2008 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ህዝቡ በመንግስት ላይ ጠንከር ያለ ተቃወሞ ሊያስተጋባ እና ለያሰማ ይችላል በሚል ስጋት ውስጥ የወደቀው የህወሃት ኢህአዴግ መንግስት የፀጥታ ሀይሎች የሚላቸው አካላት በተጠንቀቅ እንዲቆሙ መመሪያ መተላለፉን ውስጥ …

በደመራ በአል ወቅት ረብሻ ሊነሳ ይችላል በሚል ስጋት የፀጥታ ሀይሎች በተጠንቀቅ እንዲቆሙ መመሪያ ተላለፈ:: Read more »