በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ለዲያስፖራው ትልቅ አደጋ አለው:: ( ምንሊክ ሳልሳዊ )
Minilik Salsawi – አስታራቂ የለም:: አስታዋይም ጎሏል::ዘመኑስ ወርቅ ነበር ልዩነትን የሚያቻችል እና የሚያቀራርም መጥፋቱ ክፉ ችካል ሆነ የጨለማ ሾተላይ…ይህ መርገምት ነው::በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ዲያስፖራውን ሃይል አልባ እና ሽባ ለማድረግ የተዘየደ ነገር መሆኑን ስንቶቻችን እናስታውላለን??? በማህበራዊ ሚዲያ የሚራጨው የዲያስፖራውን መንደር …
በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ለዲያስፖራው ትልቅ አደጋ አለው:: ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) Read more »