Minilik Salsawi – አምባገነን መንግስታት ወንጀላቸው እየበዛ መውጪያ ቀዳዳ እያጡ ሲሄዱ በሕዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጠው የሕዝብ ጥያቄ መመለስ ሲያቅታቸው በከፍተኛ ደረጃ ዘረፋ ውስጥ ሲዘፈቁ ሕዝብን በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ለመሸንገል የሚያደርጉት መፍጨርጨር ሕዝቡ ከነሱ ቀድሞ እንደሚያውቅ ይዘነጋሉ አሊያም እንደለመዱት በሃይል ለመቀጠል ደፋ …

በፕሮፓጋንዳ ቀውስ የሚዋዥቀው የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ቪዛ ሳትጠይቅ፣ ከሰው ብላ ጠጋ እጂጉን ተጣጥፋ በላስቲክ ታሽጋ ባህሩን አቋርጣ እሷ እኛን ፍለጋ በዶላር ከፍ ብላ ልታወጣ ዋጋ እሷም እነጄራይቱ መጥታለች እኛው ጋ የሀገሬ ዜጎች ድሆቹ ሳይጠግቡ ከአፋቸው ላይ ነጥቀው እኛን ሊመግቡ ሀብታሞች ጨክነው የእንጄራ ነግድ ገቡ። እርም ነው …

እንጄራም ተሰዳ! ልያ ፋነታ ከዋሽንግተን ዲሲ Read more »

በዚህ ቭድዮ በአይሲስ የተጠቁ ግፍ የተፈጸመባቸው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ::የሰሃራን በረሃ አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለተሻለ ኑሮ ሲሄዱ በዚህ 2015 ከ2000በላይ ስደተኞች ሞተዋል:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=QsdYXjzB9Yw]   https://news.vice.com/video/witness-to-islamic-state-atrocities-extra-scene-from-libyas-migrant-trade

ከቅርብ አመታት ወዲህ በሀገሪቱ ውስጥ እየታየ ያለው የቋንቋ ግድፈትና የቋንቋ አጠቃቀም ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ህጻናትን “አማርኛ መናገርና ድንጋይ መወርወር ሁለቱም ወንጀል ናቸው።” ብሎ እስከ ማስተማር የደረሱ ትምህርት ቤቶችን አፈራን። ስህተት ነው ይታረም ስንል ተንጫጫን~ ችግሩ ግን ዛሬም ድረስ …

ከስህተት ወደ ጥፋት የተሸጋገረው የቋንቋ ግድፈታችን! (የትነበርክ ታደለ) Read more »

በአንድ ወገን — ብቸኛ የኢትዮጵያ ባለቤቶችና ጠበቆች — በሌላ በኩል ኢትዮጵያዊነት የማይዋጥላቸው// ሁለቱም በትናንት ላይ ተቸክለው በአንድ በኩል ራሳቸውን የኢትዮጵያ መስራች፣ በሌላ በኩል ራሳቸውን በግዳጅ ኢትዮጵያዊ የተደረጉ አርገው የሚያስቡ ዛሬን መኖር፣ ነገን መመልከት ያልቻሉ፤ ሁለቱም ወገኖች ከዓለም የአገር አመሰራረት ታሪክ …

ሁለቱ ጽንፎች ሲጓተቱ– አልነጋ አለ ሌ’ቱ// – ግርማ በቀለ Read more »

ዲያስፖራው ተቃውሞውን ይበልጥ ወደዲፕሎማሲያዊ ጫና ያሳድግ ዘንድ የቀረበ ታላቅ ሕዝባዊ ጥሪ! ከተባበርን ብዙ መስራት እንችላለን! ማክሰኞ መስከረም 11/2008 ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ስንገልጽ እንደቆየነው የዲያስፖራው ማህበረሰባችን ለትግሉ እያደረገ ያለው አስተዋፅኦ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ ከትግሉ ጅማሮ አንስቶም ከፍተኛ ድጋፍ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ይህ …

ዲያስፖራው ተቃውሞውን ይበልጥ ወደዲፕሎማሲያዊ ጫና ያሳድግ ዘንድ የቀረበ ታላቅ ሕዝባዊ ጥሪ! ከተባበርን ብዙ መስራት እንችላለን! Read more »

ሕወሓት የትግራይ ካቢኔዎችን ሲሾም የደህንነት ሚንስትሩ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ ሆነዋል:: ባለፈው የሕወሓት አጠቃላይ ጉባዬ ላይ በውስጥ ጡዘት ሲሾር የነበረው የስር ለስር ትንቅንቅን በበላይነት ያሸነፈው የሕወሓቱ አባይ ወልዱ የተወሰኑ የትግራይ ካብኔ ምደባ ተደርጓል። 1) የትግራይ ርእሰ መስተደድር ፕሬዝዳንት ኣባይ ወልዱ ቦታቸው …

ሕወሓት የትግራይ ካቢኔዎችን ሲሾም የደህንነት ሚንስትሩ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ ሆነዋል:: Read more »

‹‹ለማንም አቤት ማለት አልቻልኩም፡፡›› (የነገረ ኢትዮጵያ ባልደረባ ያነጋገራት እስረኛ) የ6 አመት ፍርደኛ ነኝ፡፡ ከኤች አይ ቪ በሽታ ጋር እኖራለሁ፡፡ የአንጀት ካንሰርም አለብኝ፡፡ ልጆቼን ያለ አባት ነው ያሳደኳቸው፡፡ በእኔ እስር ምክንያት አሁን እነሱም እየተጎዱ ነው፡፡ አሁን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ …

‹‹ለማንም አቤት ማለት አልቻልኩም፡፡›› (የነገረ ኢትዮጵያ ባልደረባ ያነጋገራት እስረኛ) Read more »

Minilik Salsawi – የአለም የነዳጅ ዋጋ ወርዶ አንድ ሊትር በስምንት ብር ጨርሶ ለችርቻሮ ቢቀርብም አገዛዙ በእጥፍ እየሸጠ በመዝረፍ ላይ ነው::በኢትዮጵያ ውስጥ ከታክሲ ስራ ጀምሮ እስከ አገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት የምትሰጡ ዜጎች በላያችሁ ላይ የሚሰራውን ግፍ እና ብዝበዛ ከላያችሁ ላይ የምታራግፉት …

ይድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እና የተሽከርካሪ ባለንብረቶች – እየተበዘበዛቹ ዝምታው እስከመቼ ነው?‪ (ምኒሊክ ሳልሳዊ) Read more »

“መንግሥት እርዳታ ፈላጊነቱን በይፋ አመነ !” መባሉ ምን አዲስ ነገር አለው ፣ለዛውም የኢትዮጵያ መንግስት በማለት እንዳትሸወዱ ! የህውሓት/ኢህአዲግ ገዥው መንግሰት የምግብ እርዳት እና ድርቅን ለመከላከል ፣ሞቼ ነው በቁሚ የምለምነው ሲል ነበር፡፡ በአገራችን በኢሊኒኖ ምክንያት በተከሰተው ድርቅ፣ በሰው ሕይወት እና በእንስሳት …

መንግሥት እርዳታ ፈላጊነቱን በይፋ አመነ ! Yidnekachew Kebede Read more »

ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ  በውቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ ስጥተዋል በተጨማሪም የሃገር አድን ጥሪ ለሃገር አንድነትና ሉዓላዊነት በጋር ተነሱ በማለት ምክራቸውን ያስተላልፋሉ። አባታችን በቃለመጠይቁ ወቅት ብዙ ቁምነገር አዘል ጉዳዮችንም ነግረውናል መልካም ቆይታ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=0HuqUP9MYJ8]

አዲስ አበባ… ከ1850 በላይ ተዋንያንን በአስቸኳይ ትፈልጋለች!… (አንተነህ ይግዛው) . . ዛሬ ማለዳ… ኦሎምፒያ አካባቢ ታክሲ እጠብቃለሁ (ባቡሩ በዚያ በኩል ስለማያልፍ)… በመካከል… አንድ ከሲታ ወጣት፣ መዳፉ ላይ ካለው የብሮሹር ክምር እየቆነጠረ፣ ታክሲ ጥበቃ ለቆመው ህዝብ ያድላል፡፡ እኔ ጋ ሲደርስ… ቀና …

ብሮሹሯ!… . አዲስ አበባ… ከ1850 በላይ ተዋንያንን በአስቸኳይ ትፈልጋለች!… (አንተነህ ይግዛው) Read more »

የገዢውን ፓርቲ አስረኛ መደበኛ ጉባኤን ተከትሎ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እየተነሳ ያለው “የመልካም አስተዳደር እጦት ታይቶብናል” የሚል መንግስት ራሱ የሚያነሳው ጉልህ ችግር ነው። ይህ ችግር ዛሬ በድንገት የተከሰተ ሳይሆን ህብረተሰቡ ለረዥም አመታት ሲያነሳቸው የነበሩ ጥያቄዎች ጥርቅም ነው። በተለይም ደግሞ በመልካም አስተዳደር ውስጥ …

መልካም አስተዳደርና መንግስት ~ ችግሩም ከሱ? መፍትሄውም ከሱ? (የትነበርክ ታደለ) Read more »

የስራ ካላንደራችንን ላልደረሳቸው ሁሉ በማዳረስ እንረባረብ! 1/ ማክሰኞ መስከረም 11/2008 ለዳያስፖራው ማህበረሰብ የዲፕሎማሲያዊ ጫና ጥሪ ይደረጋል! 2/ ረቡእ መስከረም 12/2008 የውድ ኮሚቴዎቻችን የመልካም ምኞት መግለጫ እና ጥቅል መልእክት ይፋ ይሆናል! 3/ አርብ መስከረም 14/2008 የወረቀት ገንዘብ ግራፊቲ ስራ እንጀምራለን! ካሁን …

እንዘጋጅ! የስራ ካላንደራችንን ላልደረሳቸው ሁሉ በማዳረስ እንረባረብ! ድምጻችን ይሰማ! Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔው ጁንታ በምስራቅ ኢትዮጵያ ባለበት ከፍተኛ ጦርነት ምክንያት ሊቋቋመው ያልቻለውን የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባርን አመራሮች በገንዘብ በመግዛት በሶማሊያ እና በምስራቅ ኢትዮጵያ አሉ የሚባሉ አመራሮችን እያስገደለ መሆኑ ከግንባሩ ተሰምቷል::ሕወሓት ከአልሸባብ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዳላት ተደጋግሞ …

ሕወሓት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር አመራሮችን በአልሸባብ ቅጥረኞች እያስገደለ ነው:: Read more »

የእስር ዜና..! Amdom Gebreslasie ====== የህወሓት መንግስት ከምርጫ በሗላም የዓረና ኣባላት ማሰሩ ቀትሎበታል። ኣቶ ወልደገብርኤል ሃይሉ በ2007 ዓ/ም ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ላይ በኣፅቢ ወንበርታ የዓረና-መድረ ክ የፌደራል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ነበረ። ኣቶ ወልደገብርኤል የዓረና-መድረክ እጩ ተወዳዳሪ ሁኖ ሳለ ህወሓት …

የህወሓት መንግስት የዓረና ኣባላትን ማሰሩን ቀጥሎበታል። Read more »

Ethiopian Economy : የተደበላለቀበትና የማይናበበው የወያኔው አገዛዝና የሞተ የኢኮኖሚ ፕሮፓጋንዳቸው (ምንሊክ ሳልሳዊ)

-“…. አስረአንድ በመቶ እድገት አስመዝግበናል::”የወያኔ የማያረጀው ሪፖርት – “በየአመቱ 9.7 ከመቶ እድገት ከምታስመዘግበው ቻይና ልምድ ለመቅሰም እንፈልጋለን”ጠ/ሚ.ሐ/ማ – “በጣም በጣም አሳሳቢ ነው::…ምንም እድገት ሳይታይበት በነበረበት እየረገጠ ነው።” አርከበ እቁባይ – “አገሪቱ በውጭ ምንዛሪ እጥረት፣ ጉድ ከመሆን የተረፈችው፣ በሁለት ምክንያቶች ነው …

የተደበላለቀበትና የማይናበበው የወያኔው አገዛዝና የሞተ የኢኮኖሚ ፕሮፓጋንዳቸው (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የለውጥን በተፈጥሮኣዊነት፣ የዓለምን ነባራዊና የአገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ስናገናዝብ የለውጥ አይቀሬነት ብቻ ሳይሆን በየቱም መንገድ ባይታወቅም በቅርብ ርቀት መገኘቱንና የሚመጣውን ለውጥ በአዎንታዊነትና በዘላቂነት ሊሸከም የሚችል ገዢውን ፓርቲ ህወኃትን ጨምሮ አስተማማኝና ታማኝ የፖለቲካ ኃይል ያለመኖሩን ታሳቢ በማድረግ የብሄራዊ መግባባት፣ ዕርቅና የሽግግር መንግስት …

ሁሉን አካታች ብሄራዊ መግባባትና ዕርቅ ሲባል– Girma Bekele Read more »

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በድጋሜ የሰማያዊ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲሱን ካቢኔያቸውን አዋቀሩ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ መስከረም 9/2008 ዓ.ም አዲሱን ካቢኔያቸውን ለብሄራዊ ምክር ቤቱ አቅርበው አፀድቀዋል፡፡ ኢ/ር ይልቃል 10 የካቢኔ አባላትን ብሄራዊ ምክር ቤቱ እንዲያፀድቅላቸው ያቀረቡ ሲሆን የደህንነት እና የአባላት ክትትል ሆነው ለምክር …

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲሱን ካቢኔያቸውን ለብሄራዊ ምክር ቤቱ አቅርበው አፀድቀዋል፡፡ Read more »

የተሳሳተው የአዲስ ዘመን ዘገባና የኢህአዴግ ፕሮፓጋንዳ መስከረም 4 ቀን ማሕሌት የሚትባል የአዲስ ዘመን ጋዜጠኛ በአዲሱ ዓመት መድረክ በመድበለፓርቲ ሥርዓት ግንባታና በሰላማዊ ትግል አንጻር ምን ነገሮችን ለመሥራት እንዳሰበና በ2ኛ የትራንስፎርሜሽን እቅድ ዝግጅት ላይ ያለውን አስተያየት ጠይቃኝ የመድረክን የትኩረት አቅጣጫና በሀገራችን በአሁኑ …

ኢህአዴግና ፕሮፓጋንዲስቶቹ አደብ ቢገዙ ጥሩ ነው ፡፡ ጥላሁን እንደሻው /መድረክ/ Read more »

Minilik Salsawi – በእግረኞች እና በተሽከርካሪዎች ላይ አደጋ የጋረጠው በተደጋጋሚም የታየው ያልተጠናው የባቡር መንገድ ስራውን ጀመረ የሚል ኢሕኣዴጋዊ የልማት ጡዘት በሰንበት ተንሾኮሾከልን:: የመስቀል አደባባይ የባቡር መንገድ ልማትን አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ልማቱን በቡዳ እንዳይበሉት ይመስል የተቃውሞ ሰልፍ እንዳያደርጉ የልማት አርበኞች ግን …

ባቡሩ ስራውን ጀመረ ከተባለ መስቀል አደባባይም ለተቃውሞ ሰልፍ ክፍት ነው ማለት ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ‬) Read more »

Najib Mohammed =  ጉባኤው የተሳካ ነበር ጥረታችን ይቀጥላል! እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው በሃያሉ ፈጣሪ አሏህ ስም ከተቋቋመ ከአንድ አመት በሗላ የመጀመሪያያዉን ጉባኤ ያደረገዉ የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት ከፈርስት ሂጅራ ፋዉንዴሽን፣ ከሪሣላ ኢንተርናሽናልና፣ ከኦሮሞ ሙስሊም ፋዉንዴሽን …

የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት ጉባዬ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ:: Read more »

በሶማሊያ ስለዘመተው ጦር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው የሰራዊቱ አባላት ጠይቁ::በወያኔ ጁንታ እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል አለመተማመን እና ጥርጣሬው መስፋቱ ተሰማ:: ‪ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሕዝብን መብት እና በልማት ስም በፕሮፓጋንዳ በመደለል በስልጣን ላይ ያለው በወያኔው ጁንታ እና በመከላከያ ሰራዊቱ መካከል …

በሶማሊያ ስለዘመተው ጦር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው የሰራዊቱ አባላት ጠይቁ::በወያኔ ጁንታ እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል አለመተማመን እና ጥርጣሬው መስፋቱ ተሰማ:: ‪ Read more »

መስከረም 6 ቀን 2008 ዓ.ም. ፍኖተ ዲሞክራሲ ዜና (September 17, 2015 Finote Democracy News) – በአፋር ግዛት ማጎሪያ ጣቢያ ያሉ ወጣቶች ለስለላ እየተመለመሉ ነው – በናዝሬት አምስት ነዋሪዎች ታፍነው ተወሰዱ – በኮልፌ ቀራኒዮ የጎርፍ አደጋ የደረሰባቸው አሁንም መፍትሄ አላገኙም – …

በአፋር ግዛት ማጎሪያ ጣቢያ ያሉ ወጣቶች ለስለላ እየተመለመሉ ነው:: በናዝሬት አምስት ነዋሪዎች ታፍነው ተወሰዱ:: (ፍኖተ ዲሞክራሲ) Read more »

ወያኔ የሚያራግባት ፕሮፓጋንዳ አለች::ሻእቢያ ጸረ ልማት ጸረ ሰላም .. ምናምን …ወዘተ..ታዲያ እንዲህ ከሆነ ወያኔ ምን እየጠበቀ ነው ወንድነቱ ጀግንነቱ ካለ ጦሩን ሰብቆ ለምን ጸረ ልማቶችን አይመታም::ቂቂቂ…..ወያኔ ፈሪ ቦቅቧቃ ነው:;ወያኔ የሚያስረው ምንም የሌላቸውን መብት እና ነጻነት የጠየቁ ያወጣውን ሕግ እንዲያከብር የጠየቁትን …

ወያኔ ፈሪ ነው:: ቦቁቧቃ …. ጀግኖችን ስለሚፈራ ያስራል .. ከሃዲዎችን ያከብራል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በጋራ ላለመስራት ማንገራገር እና አለመፈለግ እና በስሜት መነዳት የፖለቲካ ውጤቱ እና ጠቀሜታው ለጋራ ጠላታችን ለወያኔ ነው::የተቃዋሚ ሃይሎች ጥንካሬ እንዲጎለብት በየድርጅቱ ውስጥ ያሉትን እንከኖች በማጥራት በጋራ እና በተመቻቸ የሃሳብ መግባባት ተቻችሉ እና ተግባብቶ የትግል ስትራቴጂን ግብ …

ልዩነትን በማቻቻል እና በመከባበር በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው። Read more »

  የማለዳ ወግ …” ሳውዲና ኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል አልተፈራረሙም!” ================================== * ” የሳውዲና የኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል ተፈረመ! “ወገን ለወገን – በሳውዲ ” ፊስ ቡክ ገጽ * ትክክለኛ መረጃ ህይዎት ነው ፣ የተሳሳተ መረጃ ጎጅ ነው! * የተሳሳተ መረጃ እንዳይጎዳን የመንግስት …

ሳውዲና ኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል አልተፈራረሙም! Read more »

  በሃገር ቤት የሚንቀሳቀስ ፓርቲዎች ናቸው የተባሉ አራቱ በሕዝብ ዘንድ የተጠሉ እና የተተፉ ታማኝ ተቃዋሚዎች የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ማድነቂያ ሆነዋል::ይህ ሰሞ ከአዲስ አመት ይልቅ በአዲሱ የሞላ ፕሮፓጋንዳ እየጎዳደለ የሚገኘው ወያኔ ደልሎ ይሁን ገዝቶ አፍኖ ይሁን መንገድ አሳስቶ ያመጣውን ሞላን እንደ ትልቅ …

አደርባይ ታማኝ ተቃዋሚዎች ከሃዲዎችን ማንቆለጳጰሳቸው የተለመደ የፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

– በወያኔ የአዲስ አመት ግብዣ ላይ አንድ ወጣት ተደበደበ የደረሰበትም አልታወቀም – ወያኔ የውሻ ምዝገባ እጀምራለሁ አለ – በአዲስ አበባ የአዕምሮ በሽተኞች ሊታፈሱ ነው – የአይቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት እርቅ እንዲወርድ ጥሪ አደረጉ – አማጽያኑ ስምምነቱን ጥሰው ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የደቡብ …

ወያኔ የውሻ ምዝገባ እጀምራለሁ አለ – በአዲስ አበባ የአዕምሮ በሽተኞች ሊታፈሱ ነው:: Finote Democracy News Read more »

Minilik Salsawi – ከተለያዩ የኢሕአዴግ ካድሬዎች በተለያዩ የማህበራዊ ድህረገጽ የተሰበሰበ መረጃ እንደሚያመለክተው ኢሕአዴግ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እየሰራ ያለው ፕሮፓጋንዳ ኪሳራ እንደሆነ ካድሬዎቹ እየተናገሩ ነው::ካድሬዎቹ ድርጅታቸው የሚሰራው ዶክመንተሪ ፊልም አሊያም ቃለመጠይቅ እንዲሁም ሃተታና መግለጫ በሕዝቡ በተቃራኒው እንደሚተረጎም እና ተቀባይነት እንዳሌለው በደንብ …

ኢሕአዴግ እየሰራ ያለው ፕሮፓጋንዳ ኪሳራ እንደሆነ ካድሬዎቹ እየተናገሩ ነው:: Read more »

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች ትረካዎችን እንዲሁም ዝግጅታችንም በሙዚቃዎች ታጅቦ ቀርቧል [youtube http://www.youtube.com/watch?v=wslR2idxuIc]

Minilik Salsawi መልካም እና ጽኑ ታጋዮች እንደተጠበቁ ሆነው በስለናል የትግል ልምድ አለን ከሚሉ ፖለቲከኞች ጀምሮ እዚህ ግቡ የማይባሉ ገደል ማሚቱዎች ድረስ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ቦርቅቀው ለማተራመስ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም::ከኛ በላይ ላሳር የሚሉ እንጭጭ ፖለቲከኛ ነን ባዮች ጥቂቶች ሰፊዉን ሜዳ በተግባር ኣልባ …

ሊቆም የሚገባው ጥላቻ ምቀኝነት ቅናት ክፋት እና ግለኝነት የተጠናወተው ፖለቲካ ( ‎ምንሊክ ሳልሳዊ‬ ) Read more »

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ለህዳር 21 ተቀጠሩ ‹‹የሽብር ተከሳሽ በመሆናችን ህክምና ተከልክለናል›› ተከሳሾቹ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ የተባለ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በድጋሜ ለብይን …

ድንበርን አቋርጠው ሽብርተኛ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የተከሰሱ ለህዳር 21 ተቀጠሩ:: Read more »

Minilik Salsawi – መጀመሪያ ማወቅ ያለብን የማያቋርጠው ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እና ጥንካሬን እያላበሰን መሆኑን አንዘንጋ::በአዲስ አመት 2008 መምጫ ላይ የወያኔው ጉጅሌ መንግስት በሰጠው መግለጫ (በምሕረት?)ፈታሄቸው ያላቸው ኢትዮጵያውያን እስረኞች የተፈተቱት ሕዝቦች ግፍን ላለመቀበል በጋራ ባደረጉት ትግል ጫና እንጂ በወያኔ አምባገነናዊ …

የተፈቱ እስረኞች በማያቋርጥ የትግል ውጤት ሂደት እንጂ በወያኔ የዋህነት አይደለም:: Read more »

‹‹በትጥቅ ትግል የሚያምኑ ሰዎች ስኬት የራቃቸው በሰላማዊ ትግል ምክንያት አድርገው ካሰቡ ስህተት ነው፡፡ በሰላማዊ ትግል የምናምን ሰዎችም በትጥቅ ትግል ምክንያት ሊሳካልን እንዳልቻለ ካሰብን ስህተት ነው፡፡›› አንዱዓለም አራጌ (የሀገር ፍቅር ዕዳ) ይችን ርዕስ በአንድ ወቅት እጅግ የማከብረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተጠቅሞባት …

ኑ! እንወቃቀስ! (ጌታቸው ሺፈራው) Read more »

ሰሎሜ ጉልላት የተባለችው የ20 ዓመት ወጣት ከጓደኛዋ ጋር በመሆን በለቡ ኮንዶሚኒየም ቤቶች አካባቢ በሚገኝ የጓደኛቸው መዝናኛ ውስጥ በመዝናናት ላይ እያሉ ነው ከተጠርጣሪው ገዳይ ጋር የተገናኙት፡፡ ለጊዜው ስሟን መናገር ካልፈለገችው ጓደኛዋ መረዳት እንደተቻለው፣ የፖሊስ የደንብ ልብስ የለበሰው ግለሰብ ከዚህ ቀደም ሰሎሜን …

ወጣት ሶሎሜን የገደላት ፖሊስ ጭንቅላቱን በጥይት መትቶ ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ ተርፏል:: Read more »

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ማክሰኞ መስከረም 4/2008 የመግለጫው ፒዲኤፍ ቅጂ ሊንክ፡- http://goo.gl/dc4RPE የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሁፍ፡- ************************************************** ‹‹የትግላችን መቋጫ የሙሉ መብታችን መከበር ብቻ ነው!›› ‹‹ታሳሪዎቹም ተፈቺዎቹም ጀግኖቻችን ናቸው!›› ማክሰኞ መስከረም 4/2008 የኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ወንጀል ከ7 …

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ Read more »

“በምህረት” እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው ኡስታዞቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል አራቱ ተፈቱ! አቡ ዳውድ ኡማን በሃሰት በሽብር ወንጀል የተፈረደባቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ ከሚገኙት ኮሚቴዎቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል ስድስት የሚሆኑትን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ በይቅርታ መንግስት እንደፈቱ መወሰኑን መዘገቡ የሚታወስ ሲሆን እስከዛሬ ድረስ …

“በምህረት” እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ በሃሰት የተፈረደባቸው መካከል አራቱ ተፈቱ! Read more »

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የሕወሓት አምባገነን ቡድናዊ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመው የፖለቲካና የኢኮኖሚ በደል ገደቡት አልፎ ዜጎች በገዛ አገራቸው መኖር እንዳይችለ ሆነዋል:: በሃገራችን ተከስትው ይሚገኙ የፖለቲካ ጫናዎች የኑሮ ውድነት የድርቅ እና የተለያዩ ችግሮች አገዛዙ በሚፈጽመው በደል ላይ ተደራርበው …

የህዝብን ዝምታ ሰብሮ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በጋራና በጽናት እንጓዝ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ‬ ) Read more »

“አንድነት በምናስብበት ወቅት ምንግዜም ሁለት እኩል ባለመብት ሰወችን እያሰብን መሆን አለበት፥፥ ልዮነት ራሱ የተፈጥሮ ባህሪ ነው፥፥ ላይ ላዩን ለሚመለከት አንድነት እና ልዩነት ተቃራኒ ብቻ ናቸው፥፥ ጠለቅ ብሎ ለሚመለከት ግን ልዩነት የ አንድነት መሰረት ስለሆነ አንድነት ትርጉም እና ሃይል ሊኖረው የሚችለው …

አንድነት እና ልዩነት በፕሮፌሰር መስፈን ወልደማሪያም Read more »

CPJ Zone 9 Bloggers Ethiopia - CPJ will honor Zone 9 bloggers with 2015 International Press Freedom Awards.

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የሲፒጂ አለማቀፍ የፕሬስ ነጻነት የ2015 ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪- CPJ will honor Zone 9 bloggers with 2015 International Press Freedom Awards. Minilik Salsawi – “ስለሚያገባን እንጦምራለን!” በማለት ለሕዝብ የዲሞክራሲን እና የሕግ ጽንሰ ሃሳብን በዳበረ መልኩ …

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የሲፒጂ አለማቀፍ የፕሬስ ነጻነት የ2015 ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ ነው:: Read more »

ሄሊኮፕተራችንስ መቸ ነው የምትመለሰው ?? (አሌክስ አብርሃም) ባለፈው ግምቱ ከ30 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የኢትዮጲያን የጦር ሄሊኮፕተር ይዘው ኤርትራ ገቡ የተባሉት ‹‹ከሃዲው››አብራሪና ረዳት አብራሪዎች …. ከብሔራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት እና ከፌዴራል ፖሊስ የጋራ ፀረ ሽብር ግብር ሀይል ‹‹የተሰጣቸውን ተልእኮ›› ሲጨርሱ …

ሄሊኮፕተራችንስ መቸ ነው የምትመለሰው ?? (አሌክስ አብርሃም) Read more »

Minilik Salsawi :- የደምሕት ታጋይ ሞላ አስገዶምን ተከትሎ ብዙ የኮካዎች ውሮሸባ የቀወሱ ሃሳቦች የስም ማጥፋቶች የተበሳጩ ኪሳራዎች የደቀቁ የተልፈሰፈሱ ዲያስፖራዎች የእርስ በእርስ ግልምጫዎች እና ዘለፋዎች አሳፋሪ ዘመቻዎች እና ፍረጃዎች ወዘተ ያላነበብነው ነገር የለም::እውነት ከማይዋጥላቸው ድንጉጥ ያልበሰሉ ፖለቲከኞች ጀምሮ ኪሳራ የተከናነቡ …

መንግስታዊ ውዥንብር – የአረና ሰዎች ሽርጉድ – የመንደርተኝነት አጀንዳ ድምዳሜው (ምንሊክ ሳልሳዊ‬) Read more »

  የአርቲስት ሰብለ ተፈራ የቀብር ስነሥርዓት ብዙ ሺህ አድናቂዎቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ በተገኙበት ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈጸመ::ባለቤቷ የሚያሽከረክረው መኪና ከቆመ መኪና ጋር ተላትሞ የአርቲስቷ ሕይወት በአዲሱ ዓመት ያለፈ ሲሆን ባለቤቷ ሞገስ ተስፋዬ ላለፉት 3 ቀናት እስር …

የአርቲስት ሰብለ ተፈራ የቀብር ስነሥርዓት ተፈጸመ ::ባለቤቷ ሞገስ ተስፋዬ በ15 ሺ ብር ዋስ ተለቀቀ:: Read more »

ከመግለጫው በስተጀርባ ጌታቸው ሺፈራው የትህዴን ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ሞላ አስግዶም ከኤርትራ መውጣታቸውን ተከትሎ በህወሓት/ኢህአዴግ እና በተቃዋሚዎች በኩል ያልተጠበቁ ስሜቶች ተስተናግደዋል፡፡ ከተቃዋሚዎች በላይ ግን ራሱ ስርዓቱና ደጋፊዎች በክስተቱ ስሜታዊ ሆነው፡፡ ለዚህም በስርዓቱ ደጋፊ ሚዲያዎችና በደህንነት ተቋሙ እየተላለፉ ያሉትን መረጃዎች ማየት በቂ …

የሻዕቢያ ተላላኪ ሲላቸው የነበሩትን ሰው በአንዴው የራሱ ተላላኪ አድርጓቸዋል፡፡ ከመግለጫው በስተጀርባ ጌታቸው ሺፈራው Read more »

አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ባሻቸው መንገድ ሊጠመዝዙት ስላልቻሉ ከትግሉ ጎራ ሸሽተዋል። – (አስመራ የሚገኘው ትህዴን) #Ethiopia #MinilikSalsawi አስመራ የሚገኘው ትህዴን መግለጫ አወጣ – “የሸሹት የግል ጥቅማቸው የቀረባቸው ናቸው” – ከትህዴን የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ድርጅታችን ትህዴን በየካቲት 1993 ዓ/ም ብረት አንስቶ …

አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ባሻቸው መንገድ ሊጠመዝዙት ስላልቻሉ ከትግሉ ጎራ ሸሽተዋል። (አስመራ የሚገኘው ትህዴን) Read more »

አባቶቻችንን የተማርንባቸውን መድረሳዎች ለመስራት እና እዚህ ለማድረስ ከፍተኛ መስዋእትነት እንደ ከፈሉ ታሪካቸውን ሲነግሩን እና ያለፉትን ስርአቶች ጋር ተናንቀው እዚህ እንዳደረሱት የማይካድ ሃቅ ነው ፡፡ በሀገራችን መስጅዶችና መድረሳዎች ባለፉት ስርአት ደም ፈሶባቸዋል አጥንት ተክስክሶባቸዋል፡፡ መስጅዶችና ኢስላማዊ ትምህርት ቤቶችን እዚህ ለማድረስ በርካታ …

የትግላችን መነሻ ምንድን ነው ? በአሁኑ ሰአት በየ አካባቢያችን ምን እየተከናወነ ነው ? (አብዱረሂም አህመድ:BBN) Read more »