አሮጌው 2007 ዓ.ም. ተገባዶ አዲሱ ሲተካ! የት ላይ ነን? ምንስ ይጠብቀናል? ዴሞ (የኢሕአፓ ልሳን)

በሀገራችን የዘመን አቆጣጠር መሠረት ሕዝባችን 2007 ዓ.ም. ዘመነ ሉቃስን አሳልፎ ወደ አዲሱ 2008 ዓ.ም. ዘመነ ዮሃንስ ከተሸጋገረ ጥቂት ቀኖችን አሳልፏል።  የሰው ፍጡር በህይወት እስከኖረ ድረስ ማንኛውም ዜጋ እንደ አቅሙና ችሎታው፤ መድረስ ከሚፈልገው ሁለንተናዊ የኑሮ መሻሻል አንፃር ባለፈው ዓመት በክፉም ሆነ በደጉ የተጓዘባቸውን ሂደቶች፣ በቀን ተቀን ሕይወቱ ያጋጠሙትን ችግሮች በሕሊናው እያሰላሰለና እየመረመረ ለመጪው ወራት ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ እንዲሁም ከፍ ሲል ለሀገሩና ለወገኖቹ መልካም ምኞቱን መግለጽ ብቻ ሳይሆን ምን ማድረግ እንዳለበትም እቅዱን እያለመ አዲሱን ዓመት በተቻለው መጠን እንዳመጣጡ ለመቀበል መንቀሳቀሱ የሚጠበቅ ነው::    ….   ሙሉውን ያንብቡ

 

2 Comments on “አሮጌው 2007 ዓ.ም. ተገባዶ አዲሱ ሲተካ! የት ላይ ነን? ምንስ ይጠብቀናል? ዴሞ (የኢሕአፓ ልሳን)”

  1. WOYANE ALLIES INSIDE SHABIA LEAKS EMBARRASSING VIDEO ABOUT GINBOT 7-ESAT MEMBERS IN ERITREA.
    http://www.mereja.com/video/watch.php?vid=be2439107

    ለሆድ አደር በሬ ወለደ ጉጅሌ EliAss Kifle

    Why didn’t you post the above news on your Amharic page ? I don’t see any thing embarrassing about it. How could pushing a car in a ditch with probably an engine problem is an embarrassing issue? you probably got that video from your new ጉጅሌ friend MOLLA ASGEDOM in Addis. I bet that was what you meant by saying ” WOYANE allies inside shabia leaked an embarrassing video…..bla bla bla…

  2. Elias, I am surprised how you are going down hill that fast. Ethiopians are not fools as you think them. I am sorry for your family if you have.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*