– የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለእደለኞቹ አይታደሉም ተባለ ‎- በዘንድሮ የትምህርት ዘመን የመጽሐፍት እጥረት መኖሩ ታወቀ::

‎- የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለእደለኞቹ አይታደሉም ተባለ
‎- በዘንድሮ የትምህርት ዘመን የመጽሐፍት እጥረት መኖሩ ታወቀ
– የቡርኪና ፋሲ የመከላከያ ሰራዊት መፈንቅለ መንግስት ላካሄዱት ክፍሎች የጊዜ ገደብ ያለው ማስጠንቀቂያ ሰጠ.
‎- የግብጽ መንግስት በግብጽና በጋዛ ወሰን የሚገኙ ከሶስት ሺ በላይ ቤቶችን አፍረሰ፣
– በሱማሊያ መኪና ውስጥ የተቀበረ ቦምብ ፈንድቶ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት ደረሰ፣
– የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሊቢያን ጉዳይ አስመልክቶ ያዘጋጀውን የእርቅ እቅድ የመጨረሻ ረቀቂ ሰነድ ለሚመለከታቸው ክፍልች ሰጠ፣

መስከረም‬ 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ዜና (September 22, 2015 ‪‎Finote Democracy News‬)

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=8N-zvYDAuGo]