በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ለዲያስፖራው ትልቅ አደጋ አለው:: ( ምንሊክ ሳልሳዊ )
Minilik Salsawi – አስታራቂ የለም:: አስታዋይም ጎሏል::ዘመኑስ ወርቅ ነበር ልዩነትን የሚያቻችል እና የሚያቀራርም መጥፋቱ ክፉ ችካል ሆነ የጨለማ ሾተላይ…ይህ መርገምት ነው::በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ዲያስፖራውን ሃይል አልባ እና ሽባ ለማድረግ የተዘየደ ነገር መሆኑን ስንቶቻችን እናስታውላለን??? በማህበራዊ ሚዲያ የሚራጨው የዲያስፖራውን መንደር በማመስ እየተንከባለለ የሚበክለው የዘረኝነት አባዜ እና የበታችነት ጉድ አገር ቤት ዘልቆ የገባ ውለት ሕዝብ መሃል የተነከረ እልት ሲያራግበው ለከረመው ዲያስፖራው ትልቅ አደጋ ይሆንበታል::በሃገር ውስጥ በቅጥረኞች እና በካድሬዎች ተባባሪነት ዜጎች ከቀያቸው ሲፈናቀሉ የአንድ አከባቢ ህዝብ ለምን በኖሩነት ቀዬ ምን ባጠፉ ሲል የጎሳ ፖለቲካ ወለድ የሆነው ሕወሓት ሰራሹ የጎሳ ፍልስፍና በመከፋፈል ሕዝቦችን በባርነት እና በማፋጀት በበላይነት ለመግዛት የሚደረገው ሩጫ እየገሰገሰሰ ስለሆነ ልንነቃ እና ልንገታው ይገባል::
በማህበራዊ ሚዲያ በተለይ በፌስቡክ እየተራገበ ያለው የዘረኝነት እሳት ከዲያስፖራው አልፎ አገር እና ሕዝብን በነበልባሉ ይፈጃል::የነገሩ ቆስቋሾች ቅጥረኞች ብቻ ሳይሆኑ ነገር የሚያባብሱ የኦሮሞ ቡድን ይህን አለ የአማራ ቡድን ይህን ተነፈሰ የትግሬው ቡድን ይህን ተናገረ እያሉ ቆስቋሾችን ታግ በማድረግ ነገር የሚያራግቡ አንድም የአስታራቂነት ሚአ የሌላቸው ሲልም የአስታዋይነት ሚና ያልፈጠረባቸው አራግበው አቀጣጥለው እርስ በእርስ ካባሉ በኋላ የላካቸው አካል ስልጣን እንዲለመልም እነሱም በየሰዉ ሃገር የተላኩበት ትምህርት አሊያም ስራ እንዲያድግ አፍራሽ ሚናቸውን ተለሳልሰው እና ተመሳስለው በመርመስመስ እየፈጸሙ ይገኛሉ::ከእንደዚህ አይነት የበግ ለምድ የለበሱ ልዩነትን በማቻቻል እና ሕዝቦችን በማቀራረብ ዙሪያ ስራዎች ሲሰሩ የሚያማቸው ቀበሮዎች ልንጠነቀቅ ይገባል::ሕዝቦችን በጋራ ለማስኬድ እና በመከባበር በመተሳሰብ በመቻቻል አንድነቱን ጠብቆ የኖረን ሕዝብ ለማናከስ እና ሕዝቡ ሲናከስ ስልጣን እና ጥቅም ይዞ በሕዝብ ጫንቃ ለመቀመጥ የሚደረግ ተልካሻ ተግባር ሩቅ መንገድ አያስኬድም :;ዙሪያው ገደል መሆኑንም መዘንጋት ጅልነት ነው::
በዲያስፖራው ዘንድ በስፋት አየተራገበ ያለው ይህ ወያኔ ወለድ በሽታ ዋናው ክስተቱ የገዢው ፓርቲ ሕወሓት የፈጠረበት የበታችነት ስሜት ሲሆን በሕወሓቶች ዘንድ ከበታችነት ለመላቀቅ በሚደረግ መራወጥ የሚፈጠር ጥላቻ ዘረኝነት የሰረጸባቸው ያዩት የሰሙት ሁሉ የሚያስደነብራቸው የበታች መደቦች ኣንድ ጉዳይ በተነሳ ሰኣት ሁሉ ዘር ላይ የሚንጠለጠሉ እና የስልጣን ጥማትን ለማርካት ሲባል የሃገር አና ሕዝብን ሃብት ለመበዝበዝ የነገ ትውልድ ኣደጋ የማይታያቸው ሕዝብን በዘር በመከፋፈል ለመግዛት የሚያደርጉት ደባ ነው። ቆቤ ኦሮሞ ፤ ቤተ ኣማራ ፤ ትግራዋይ ምናምን እየተባለ በወያኔ የደህንነት ተቍማት ስራ የሚደራጁ ክንፎች በነማን እንደሚመሩ በነማን በጀት እንደሚጦዙ የኣጀንዳዎቹ መነሻዎች እነማን እንደሆኑ ምስክር ኣያስፈልግም።ይህ ወያኔ ወለድ የሆነ የዘረኝነት በሽታ በኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ያህል ባይስፋፋም በዲያስፖራው ዘንድ ግን ስር የሰደደ በሽታ ከሆነ ሰነባብዋል።ጥቂት ዲያስፖራዎች በሃገር ቤት ያሉትን ወጣቶች በገንዘብ በመግዛት ዘረኝነትን ለማስፋፍት ሲጣጣሩ ይስተዋላል።ሆኖም ግን በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ለዲያስፖራው ትልቅ አደጋ አለው::ሳናውቅ ክዚህ አፍራሽ የዘረኝነት አባዜ የተደባለቅን ካለ በሰከነ አእምሮ ስለ ሕዝቦች አንድነት እና ዘላቂ ፍቅር ማመዛዘን እና በጋራ መቆም ሲገባን ጥርስ የሚያነካክስ የፈጠራ ታሪክ ላይ ተደብቀን ባንዘባርቅ መልካም ነው::ዛሬ ቢመስለንም በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ነገ ለዲያስፖራው ትልቅ አደጋ አለው::#ምንሊክሳልሳዊ
Buda yebuda lij. You are the number 1 rubbish racist. A dog that barks for nothing. Time to vanish you and your likes. Ye buds lij
you አርሆ ወዲ ተርዋኢ stop attacking ሣልሣዊ አንተ የቁረናም የባንዳልጅ።ደርግ እኮ አርበኛ ነው ! ! !አታ ወዲ ቁስላም ! ! !
ደርግ ለኣንዴና ለመጨረሻ ደምሸነውዋል፥፥
የደርግ ልጆች ልሃጫቸወ ከማራገፍ ውጪ ምንም ማድረግ እንደምይችሉ ደግሞ በደንብ ፤ናቃልን፤ቢሞክሩም ትርፉ እንደ ኣቦቶቻቸው መሳርያ ጥሎ መፈርጠጥ ነው
ሸንታም የሸንታም ልጅ
መሰዳደብ ጥቅም የለውም:በሃሳብ የበላይነት እንራመድ ወደድንም ጠላንም ግን ሁላችን ኢትዮጵያኖች ነን መንግስትን መደገፍም,መቃወምም መብት ነው ስለደገፈ ባንዳ,ስለተቃወመ ከሀዲ ሊባል አይችልም
መንግስት ባቡር ስለገነባ መቃወም መብት አይደለም ሀሳብ መስጠት ግን ይቻላል አባይ ሲለማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቦንድ መግዛት አለበት ለምን ተገነባ የሚሉ ሰወች ኢትዮጵያዊ አይደሉም ወይም የዲሞክራሲ ትርጉም አልገባቸውም ማለት ነው:
Salsaw kedamawi eyalk neger emitazuazur neger emitachemalik ante honeh ahun degmo zeregnanetin lemewagat eyalk titsifaleh, anchiw tamechiw anchiw tarochiw endemibalew. Antew eyagacheh astaraki, gelagayi tilaleh. Min alebet befetari emitamin haymanotegna kehonk erasihin bitfetishew. Endih hono new ager yemigenebaw bileh tasibaleh? Anget yeteseraw azuro lemayet new ena wedehualah hetsafkachewn temelketachew. Bitaminim batamnim Ethiopian yemitebik fetari amlak aytegnam. GOD BLESS ETHIOPIA
The self-claimed salsawi is so rubbish and much into racism. He doesn’t oppose the government but Tegaru. He doesn’t blame EPRDF but TPLF. He doesn’t want to talk about Tiret but EFFORT. He doesn’t want to talk about other minister but Dr Tedros. An ill minded neftegna. The good thing is that he and his likes are already becoming naked, known and hated by every one. This day no one wants to affiliate himself with such neftegnas. They don’t represent any community, or ethnic group-just mercenaries of shabia.
“ሕዝቦችን በጋራ ለማስኬድ እና በመከባበር በመተሳሰብ በመቻቻል አንድነቱን ጠብቆ የኖረን ሕዝብ ለማናከስ እና ሕዝቡ ሲናከስ ስልጣን እና ጥቅም ይዞ በሕዝብ ጫንቃ ለመቀመጥ የሚደረግ ተልካሻ ተግባር ሩቅ መንገድ አያስኬድም :;ዙሪያው ገደል መሆኑንም መዘንጋት ጅልነት ነው::”
ቅጥረኞቹን በግልፅ እዩዋቸው ሢያናፋ
ፈሥ ያለበት…..
ከዘረኝነት ቅዠት እንንቃ
ኢትዬጵያን እናልም!!!
እኛ ስልጣን ካልያዝን ኢትዮጵያ የለውጥ ንፍስ አይነፍስም ማለት የተባ ድንቁርና ነው:ኢትዮጵያጵያዊ ሁኖ በኢትዮጵያ እድገት መናደድ የኛ ባህል አይደለም የለውጥ ንፍስ(ልማት) በኢትዮጵያ እውን እየሆነ ነው ዲያስፖራ እንግዲህ ነጠላሽን አዘቅዝቀሽ ወየ በይ
ሚኒሊክ ሳልሳዊ ፦
ዘረኝነትን ከወያኔ የበለጠ የሚያራግቡት ሻዕብያ እና አስመራ የተከማቹት ድርጅቶች አለመሆናቸውን ምን ማስረጃ አለህ ?
አንተስ የበግ ለምድ የለበስክ ታስፋዬ ገብረዓብ አለመሆንህን ምን ጋራንቲ አለን እኛ ኢትዮጵያኖች ?
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ይጠብቃት ።
ሥልጣን የንፁህ ኢትዬጵያውያን ነው እንጂ ትግራይንና ኤርትራን ነፃ ለማውጣት የመጣው ባንዳ የወያኔ ሥርአት አይወክለንም ሥልጣን የህዝባችን ነው እንጂ ለመከፋፈል የሚታገል ኢትዬጵያ ከተገኘ ከወያኔ ምላሥ ፀጉር ይነቀል።
የሥደት መንግሥት ለሥልጣን ሣይሆን የኢትዬጵያን አንድነት ሉአላዊነቷን የሚያሥጠብቅ አላማ ያላቸው ናቸው።
ከንግዲህማ ለወያኔ የሚንበረከክ ትውልድ አይኖርም
ሞት ለወያኔ
ወያኔ ሀጠራው!!!
አሁን የቀራችሁ ወያኔዎች ጭራ ብቻ ነው አዎ ጭራ -ቀረሽ ወያኔ ልክ እንደ አቶ ሞላ የሚኒሊክ
ሣልሣዊ ሠራዊቱን ይዞ ገባ ብላችሁ በሠየማችሁት ሥም ተሥፋዬ ገብረአብ ብላችሁ ፖሥፖርት
አዘጋጅታችሁ ለፋሢካ ወይም ለገና ለህዝቡ እንደምታሣዩን አንጠራጠርም ሚኒልክ እንዲበዋዛ
የወያኔ መረብ ውሥጥ አይገባም አትድከሙ በባንዳው ሞላ ልማልላችሁ ሞላ ጎደለ።
በሚኒሊክ እግዚያብሄር ይጠብቅህ በርታ!!!
ፊታውራሪ ሀብተጊወርጊስ የአፄ ሚኒሊክ ጠባቂ…
ኩሎም ወያኔ ጉጂሌታት ሀመድ ኩኑ!!!
lemehonu weyani meto ethiopiyanoch and aydelenm bezer bekll mekfafel alebn blo yezer lhiqanochn betektik shewdo amhara ,oromo, debubub.. .eyale 25 amet endit yetgray nesaawch yhonal tgrayn nesa lemawtat bihon noro ke ertriya ylk tgrayn gentlo lemn tetekllew wede mekeli alwesedachwm gobez lemn annekam hwehat yhchin sistem yefelegat yetgrin zer lemetkem ye ekonomi balebit agro lilawn mahbereseb habtun lemekemat yemichlew mengedu bemekefafel bcha ena ers bers bemanakes ethiopiyawiyan bemnm teamr kezer astesaseb wetew begara endaywetu sidereg bcha bemehonu new lezihum hwehat arebun ,awropawn, amirikanun…hulu yemizamedbet be ethiopiya sm eyenegede zigochn beteleyayu taktikoch bezer liiyatefa yechalebet yezer lhikanoch etyopiyawinetn sayhon lezerachew eyalekesu endimotu siyareg bcha bemehonu betegbar eyepeweze 25 amet giziwn liyarazm chlal lemehonu bezer kll endikolefu yetederegut eneman nachew ?lehwehat yezer kll biyasfelg noro lemn tgriw beamaraw beoromow bedebubu begabilaw beafaru besumaliw eyehide bebalehabt sm sinegd fok sisera bale fabrika yemerit balebit yhonal lemn tgri kll serto ye ekonomi balebit ayhonm? lemn wedelilaw akababi habtun envest yaregal? lilaws wedetgri hido hwehat lezerochu kll yalegedeb argo sitekem beoromonet beamaranet bedebubnet …berasachw kll kerto wedetgri hidew ye ekonomi balebit yhonalu wey? slezih hwehat be ehadg wst pewzo yaskemetachw ager eyeshete lehodachew yaderu enji mannm weklew aydelem beterefe betekawami bekul honew slezer yemisebku yannu yeweyanin sistem lemetekem sltan new weyani gn edmi leareb areb leareb beashkernet ethiopiyan yshetal lebale habtam ager hulu be etyopiya sm eyeteshareke gebiwn yemiyagenbetn menged yezer lhiqanoch astekaklew slaskemetulet manm hayalan ager hone areb ager lila be ethiopiya yezer lhikan mengst ayfelgum mknyatum yegodelebachew neger yelem slezihi ethiopiya nesa yemtwetaw be ethiyopiyawinet astesaseb lezigoch ekulnet sisera enji bezer lhikannet aydelem