በጦላይ የሰለጠኑ የሕወሓት ደህንነቶች ወደየመጡበት አህጉር ተላኩ::
= በሕወሓት ተመልምለው ከውጪው አለም የሚኖሩ ዲያስፖራ የሕወሓት ደጋፊዎች የደህንነት እና ስለላ ስራዎችን ስልጠና በጦላይ ከጨረሱ በኋላ ወደየመጡበት አህጉር መመለሳቸው ምንጮች ጠቁመዋል::ከሰሜን አሜሪካ አውሮፓ እና መካከለኛ ምስራቅ እንዲሁም ከአፍሪካ ተመልምለው የመጡ እና በስራ ፈትነት በዲያስፖራው መሃል ሲኖሩ የነበሩ የሕወሃት ደጋፊ ዲያስፖራዎች የደህንነት እና ስለላ ስልጠና ለአንድ አመት ከስድስት ወር በኋላ ከተከታተሉ በኋላ ወደየመጡበት ተመልሰው ለስራ እንደተላኩ ታውቋል::
በዲያስፖራው መሃል ተሰግስገው የጥላቻ እና የጠባብነት መርዝ ለመርጨት እንዲሁም ሰርገው በመግባት የዲያስፖራውን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለመሰለል በተጨማሪም ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች በየሃገሩ የሚያደርጉትን የቢዝነስ እንቅስቃሴ እና ሌሎች ስራዎችን በተመለከተ እንዲያጠኑ እና ሪፖርት እንደሚያደርጉ ታውቋል::የወያኔው ጉጅሌ መንግስት በዲፕሎማሲው መስክ የተለያዩ የበለጸጉ ሃገራትን በብሄራዊ ጥቅማቸው በመያዝ ዜጎችን ለብሄራዊ ውርደት በመዳረግ በምእራባውያን ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ተቀባይነት አለው::ቢሆንም አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራዎች ለአገዛዙ ከፍተኛ ጥላቻ ስላላቸው ድጋፋቸውን መንፈጋቸው በአባይ ቦንድ ሽያጭና በተለያዩ አጋጣሚዎች ያላቸውን ተቃውሞ ማሳየታቸው ይታወቃል::
ጥያቄያቸውን በአግባቡ በብቃት መልሠዋል የለሀገሩን ጥቅም ከወረበላው
ወያኔ እጅ ባንዲራውን ይነቁታል።
minelik salsawi lier 1 year 6 month seltnawal.wey gud.no more power and ethiopia is not ortodox.lierrrrrrrrrrrrrrrr
Minelik salsawi, you can make up stories, create imaginary stories, the fact is hateful power mongers like you are irrelevant to the people of Ethiopia. Keep making up stories because that’s the only skill you seem to possess.