ረሃብ የወለደው መርዶ ************* ዛሬ እሮብ 15 / 03 / 2008 ዓ/ም ከቀኑ ኣምስት ሰዓት ኣከባቢ ከሑመራ ኣደባይ ቀበሌ የደረሰኝ የስልክ ጥሪ እጅግ የሚያሳዝን ረሃብ የፈጠረው መርዶ ነበር። ዛሬ ረፋድ የኣደባይ ከተማ ህዝብ ኣንዲት በረሃብ የሞቱት እናት ቀብር መዋሉን ከቦታው …

በረሃብ ጠኔ ኣደጋ የሟቾች ቁጥር አየጨመረ ነው፥ በሁመራ ሰዎች አየሞቱ ነው። Read more »

ሑመራ የገበያ ማእከሏ በእሳት ጋይቷል…ቃጠለው ሓሙስ 13/ 01 / 2008 ዓ/ም ሌሊት ያጋጠመ ሲሆን የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነ ከ50 ሚልዮን ብር በላይ ንብረት በቃጠለው መውደሙ ታውቋል። ህብረተሰቡ ቃጠለው ለማጥፋት የተቻለው ቢጥርም ሊሳካ እንዳልቻለ ኑዋሪዋሪዎች ገልፀዋል። ከሁሉም በላይ ሒመራን የምታክል ትልቅ …

ሑመራ ከተማ የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነው የገበያ ማእከል በእሳት ቃጠሎ ወድሟል። Read more »

በምዕራባዊ ዞን ቓፍታ ሑመራ የምትገኘው የበረከት ከተማ ዛሬ ዓርብ ከሰኣት 06/ 13 / 2007 ዓ/ም ማን እንደተኮሰው የማይታወቅ የከባድ መሳርያ ድብደባ እንደተፈፀመባት የከተማዋ ኑዋሪዎች በስልክ ገልፀውልናል። በከባድ መሳርያ ድብደባው የደረሰ ጉዳት ይኑር ኣይኑር ኣልታወቀም።