ዶክተር ሽመልስ ተክለጻዲቅ መኩሪያ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ::

የቀድሞው የቅንጅት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበሩት እና የታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ እና ጸሃፊ የአቶ ተክለጻዲቅ መኩሪያ ልጅ የሆኑት ዶክተር ሽመልስ ተክለጻዲቅ መኩሪያ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል::ዶክተር ሽመልስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻነት እና መብት በመታገል ያበረከቱት አስታውጾ ታሪክ አይረሳውም::በዶክተር ሽመልስ ሞት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ ለቤተሰቦቻቸውና ለዘመድ ወዳጆቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ::

Minilik Salsawi's photo.