ምግብ ቤቶች ዋጋ ጨመሩ
ሔኖክ ዓለማየሁ ከሴፕቴምበር 1/2010 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም እንዲቀንስ ከተደረገ ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ በምግቦች ላይ ከፍተኛ ጭማሪ መታየቱን ኒው ቢዝነስ ኢትዮጵያ የተሰኘው ጋዜጣ ሪፖርተሮቹን ጠቅሶ ዘገበ። በአንዳንድ የአዲስ አበባ ሆቴሎች የምግብ ዋጋ ጭማሪ መደረጉን የሚያሳዩ ወረቀቶች መለጠፋቸውን የዘገበው ጋዜጣው …
ሔኖክ ዓለማየሁ ከሴፕቴምበር 1/2010 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም እንዲቀንስ ከተደረገ ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ በምግቦች ላይ ከፍተኛ ጭማሪ መታየቱን ኒው ቢዝነስ ኢትዮጵያ የተሰኘው ጋዜጣ ሪፖርተሮቹን ጠቅሶ ዘገበ። በአንዳንድ የአዲስ አበባ ሆቴሎች የምግብ ዋጋ ጭማሪ መደረጉን የሚያሳዩ ወረቀቶች መለጠፋቸውን የዘገበው ጋዜጣው …
የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ በተክልዬ ልጆች መከፈል ከልቡ ያዘነ፣በሚነዛው አሉባልታ ልቡ የበገነ የሰበካ ጉባኤ አባል ነው፡፡ ውሸታሞች ውሸታቸውን ማቆም አለባቸው ብሎ ስለሚያምን ውስጠ ነገሩን ለማወቅ ለሚጨነቅ ሁሉ አቅጣጫ ለማስያዝና ፍጹም በማይገኘው የበርን ችግር ጅማሬ እና ፍጻሜ ላይ የስዊዝ ምዕመናን መጠነኛ ግንዛቤ …
“በአይኑ ምሰሶ ይዞ ከሌላው አይን ጉድፍ ላውጣ ይላል”፤ “አመድ በዱቄት ይስቃል”…እና የመሳሰሉት፤ አባቶቻችን ከሃይማኖት እና ከልምድ ወስደው የባህል እና ቋንቋችን አካል ያደረጓቸው አባባሎች ናቸው። ሃፍረተ-ቢስነትን እና ግብዝነትን ይገስፃሉ። በሌሎች ከመፍረዳችን በፊት እራሳችንን አጥርተን እንድንመለከት ይጋብዙናል። ዛሬ እነዚህን አባባሎች እንድናስታውስ ያደረገን፤ …
ከእለታት አንድ ቀን፥ በአንድ የስደት አገር ምሽት፣ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እራሳቸውን በሞቀ ክርክር መሃል ያገኛሉ። ክርክሩ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲሆን፤ የአንድ የዝግጅት ክፍላችንን አባል ትኩረት የሳበው ርእስ በሁለት ወጣቶች መካከል የተካሄደው ልውውጥ ነው። ወጣት ቁጥር 1፥ በአሁኑ ሰዓት አገራችን …
የወያኔው አምባገነን አገዛዝ የትራፊክ ፖሊሶች ፍጹም አግባብነት በሌለው መልኩ ያለምንም ምክንያት ቅጣት እየቀጧቸው መሆኑን ና በዚህም ምክኒያት እጂግ እየተማረሩ መሆናቸውን በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አሽከርካሪዎች ለዘጋቢያችን ገለጹ። እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት ይህ ችግር በአብዛኛው ጎልቶ የታየው በታክሲ አሽከርካሪዎች ላይ መሆኑንና የትራፊክ …
የአዲስ አበባ አሽከርካሪዎች በአገዛዙ የትራፊክ ፖሊሶች በደል እየደረሰብን ነው በማለት አማረሩ Read more »
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል የሆነው የአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት ባወጣው ሪፖርት በያዝነው የፈረንጆች አመት 9.4 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የእርዳታ ጥገኞቹ ሆነው እንደቆዩ አስታውቋል። ድርጅቱ፥ ከጥር እስከ ታህሳስ ላለው ጊዜ 880 ሺህ ሜትሪክ ቶን እህል እንዳስፈለገ እና ይህም በገንዘብ ሲሰላ …
የወያኔ አገዛዝ የህዝብ ገንዘብ መዝረፉን እንደቀጠለ የአለም የምግብ ፕሮግራም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች የምግብ ጥገኞች መሆናቸውን ገለጸ Read more »
ለረዥም አመታት የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ያገለገለው ጋዜጠኛ አሰግድ ተፈራ በተደጋጋሚ ሲደርስበት በነበረው ማስፈራሪያ፣ ድብደባና የግድያ ሙከራ ምክንያት መሰደዱን ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ ዘገባ አሳይቷል። አሰግድ ተፈራ የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ በነበረባቸው አመታት በርካታ የሙስና ወንጀሎችን የሚያጋልጡ ዘገባዎችን በማጠናቀር የሚታወቅ ሲሆን፤ ከበርካታ …
የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረው አሰግድ ተፈራ አገር ጥሎ ወጥቶ በስደት እንደሚገኝ ታወቀ Read more »
የወያኔ አገዛዝ የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ፋካልቲ ዲን የነበሩትን አቶ አበራ ደገፉን ጨምሮ በአራት ኦሮሞ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኛነት ብይን ማሰጠቱን ለማወቅ ተችሏል። በግለሰቦቹ ላይ የተደረገው ክስ “የጥላቻ መልክት በማሰራጨት፣ ወጣቶችን በመመልመል፤ ከህገ ወጡ የኦነግ ድረጅት ጋር ግንኙነት በመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል” …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በኦነግ አባልነት እየሰከሰሰ በኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርሰውን ግፍ እንደቀጠለ ነው Read more »
በኢትዮጵያ ውስጥ ከቀሩት እና በከፍተኛ አፈና ስር በመጠኑም ቢሆን ከሚንቀሳቀሱት ጥቂት ገለልተኛ የግል ጋዜጣዎች ውስጥ አንዱ የሆነው አውራምባ ታይምስ በወያኔ አገዛዝ ህገ-ወጥ ትእዛዝ እንደተሰጠው ሐሙስ እለት በድረ-ገጹ ላይ ባወጣው ጽሁፍ አስታውቋል። በወያኔ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር …
የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ የመረጃ ምንጮቹን እንዲያሳውቅ በወያኔ አገዛዝ መታዘዙን ገለጸ Read more »
(ግንቦት 7) — የአፋር ሕዝብ ፓርቲ፣ ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የአንድነትና የፍትህ ንቅናቄ ተቀናጅተው “ጥምረት ለነፃነት፣ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያን” መፍጠራቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ አብስረዋል። ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የዚህ ጥምረት መሥራች አባል በመሆኑ የተሰማውን …
የአፋር ሕዝብ ፓርቲ፣ ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የአንድነትና የፍትህ ንቅናቄ ተቀናጅተው “ጥምረት ለነፃነት፣ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያን” መፍጠራቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ አብስረዋል። ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የዚህ ጥምረት መሥራች አባል በመሆኑ የተሰማውን ደስታ በድጋሚ ይገልፃል። …
“ጥምረት ለነፃነት፣ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ” የሁሉም ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ትብብር የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው!!! Read more »
ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ የርቀት ትምህርት እንዳይሰጥ የከለከለ ሲሆን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ህግና መምህራን ስልጠና ትምህርት እንዳይሰጡ አግዷቸዋል። ይሄው ባሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባና በሃገሪቱ የተለያዩ ከተሞች አነጋጋሪ የሆነው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የሚመለከተው መመሪያ ርምጃው የተወሰደው በዘፈቀደ መሆኑን ይህም …
ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔው አገዛዝ የርቀት ትምህርት በኢትዮጲያ እንዳይሰጥ ከለከለ Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 25 ቀን 2002 ባወጣው መግለጫ 13 ብር ከ 62 የነበረው አንድ የአሜሪካ ዶላር ኦፍሴላዊ ሚንዛሪ ወደ 16 ብር ከ67 ሳንቲም ዝቅ ማለቱ አስታውቆአል።፡ ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከመምጣቱ 1983 በፊት የአንድ የአሜሪካን ዶላር ሚንዛሪ ዋጋ …
የሳምንቱ የፍኖተ ዴሞክራሲ ራዲዮ ዘገባ * መጪው የወያኔ ሹም ሽር በናዝሬት ከተማ * ጋዜጠኞች ስራ እየለቀቁ ነው * ከበረሃ የመጡ ባለስልጣናት ሃብት እንዳይመዘገብ መለስ ዜናዊ ጥብቅ ትዕዛዝ ሰጠ ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
ከተስፋዬ ለማ በአንድ ዘመን ዝና የነበራቸው ኳስ ተጫዋቾች በተለያዩ ጊዜያት አሜሪካ መጥተው እነሱም እንደሌላው ህብረተሰብ በየስራው ተሰማርተዋል፡፡ የአዲስ አበባን ስታዲዮም ትዝታ ለመወጣት በየዓመቱ July 4 የአሜሪካንን የነፃነት በዓል በማስታከክ የጀመሩትን አመታዊ የስፖርት ዝግጅት እየተለመደ በመምጣቱ ብዙ ኢትዮጵያውያንን የሚያሰባስብ በዓል ሆኖ …
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ደስታ ተስፋው በቁጠር 9.2/308 በዛሬው ዕለት ለአውራምባ ታይምስ ዝግጅት ክፍል በላኩት ደብዳቤ ጋዜጣው ለዜና ዘገባ የሚጠቀምባቸውን የመረጃ ምንጮች እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2002 ዓ.ም ድረስ እንዲያሳውቅ ጠይቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሕገ መንግስት መሠረት አንድ ጋዜጠኛ …
ነሃሴ 24 2010 ኢትዮጵያን ሪቪው ለንባብ ያበቃው ዜና ከወያኔ ማጅራት መቺዎች አንዱ የሆነው ካሱ ይላላ ገንዘብ የሚዘርፍበትን መንገድ መጠቆም ችሎአል። ከአልአሙዲ በመቀጠል በኢትዮጵያ ውስጥ ተከታዩ ሃብታም መሆኑ የሚነገርለት የሰንሻይን ኮንስትራክሽን ባለቤት ሳሙኤል ታፈሰ ከሚስቱ ጋር የተጋባበትን 25ኛ አመት በአል ለማክበር …
ከዝግጂት ክፍላችን በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር የምትገኘው አገራችን ኢትዮጵያ ከሰሞኑ ብዙ የድህነት ሽልማቶችን ተቀብላለች። ዴሞክራሲ እና እኩልነትን የማስፈን ጭንብሎቹ የወደቁበት ዘረኛ አገዛዝ ህልውናውን ለማስጠበቅ ሲል “ልማት ልማት” የሚለውን ዘፈን መዝፈን እና ማስዘፈን ከጀመረ እንደሰነባበተ እናውቃለን። በተለይም የምርጫ 97 …
ከአንድ ዘር የተውጣጣ የገዢ መደብ ለመፍጠር ሌት ከቀን የሚሰራው የወያኔ ቡድን ለኢትዮጵያችን መልካምን ለማድረግ አይቻለውም! Read more »
በቅርብ ቀን ይፋ የሆነው የአምባገነኑና ዘረኛው መለስ ዜናዊ የአምስት ዓመታት የልማት ግብ ርቆ የተሰቀለ ዳቦ ወይንም የህልም እንጀራ ነው እየተባለ መተቸቱን የገለጸው የቪ ኦ ኤ ው አማርኛ ክፍል በአምስት አመቱ የልማት መርኃ ግብር ዙሪያ በሀርፐር ዩኒቨርስቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑትን ዶ/ር …
የወያኔው አገዛዝ የአምስቱ አመት የኢኮኖሚ ልማት ትራንፎርሜሽን እቅድ የህልም እንጀራ ነው ሲሉ ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች አጣጣሉት Read more »
የአዲስ አበባ ዘጋቢ ሰሞኑን በላከልን ዜና ወያኔ ሊቃወሙኝ ይችላሉ ብሎ የሚሰጋቸውን ሰዎች ከመንግሥት መሥሪያቤቶች ለመመንጠር የተጠቀመበት የቢፒአር ፖሊሲ ቀደም ሲል አገልግሎታቸው ደካማ የነበሩትን መንግሥታዊ ተቋማትን ይበልጥ እየገደለ መሆኑንን ለተቋሞቹ ቅርበት ያላቸው በርካታ ሰዎች ቅረታ እያሰሙ መሆናቸው ታውቆአል። የወያኔ የአገዛዝ ሥር …
ከቢፒ.አር. በኋላ የመንግስት ተቋማት አገልግሎቶች ብቃት እና ጥራት ቀንሷል ተባለ Read more »
ካፒታል የዜና ምንጭ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፤ ከዘረኛው የወያኔ ቆንጮ ባለስልጣናት ጋር ልዩ ኢኮኖሚያዊ ጥቅምና ትስስር አለው የሚባለው የሸህ አላሙድን ንብረት የሆነው ሸራተን አዲስ በሆቴሉ አካባቢ ይኖሩ ከነበሩት ነዋሪዎች ጋር ለረዥም ጊዜ ሲካሰስበት የነበረውን 42 ሄክታር መሬት አሸንፎ የግንባታ ሥራውን እንደሚጀምር …
የአዲስ አበባው ሸራተን ሆቴል በድህነት ኑሮ በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን ማፈናቀሉን ቀጠለ Read more »
ዘረኛውና አምባገነናዊው መለስ ዜናዊ ረቡእ ነሐሴ 5 ቀን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፥ በስዊድን የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንደሚዘጋ መናገሩ ይታወሳል። ጉዳዩን በሚመለከት አርብ እለት ለዝግጅት ክፍላችን መልክት የላኩ የፖለቲካ ተንታኝ ይህ የመለስ ውሳኔ ጸረ-ኢትዮጵያ አቋሙን የሚያንጸባርቅ ነው ብለዋል። መለስ ዜናዊ ኤምባሲውን ለመዝጋት …
ወያኔ በስዊድን ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መዝጋቱ ጸረ-ኢትዮጵያዊ አቋሙን የሚገልጽ ነው ተባለ Read more »
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአንድ መቶ አርባ ስምንት ሃገራት ላይ በተደረገ ጥናት አገርን ለቆ በስደት የመኖር እድሉን ቢያገኝ 46 በመቶ የሚሆነው ለአቅመ አዳም የደረሰ ኢትዮጵያዊ ሃገሩን እየጣለ ወደስደት ዓለም መግባትን እንደሚመርጥ በቅርብ ቀን የወጣ ጽሁፍ አረጋገጠ። ይህን ጥናት ያካሄደው የሰው ልጆችን ባህሪ …
ቢሳካለት ለአቅመ አዳም ከደረሰው ኢትዮጵያዊ ውስጥ ግማሽ የሚሆነው ስደትን እንደሚመርጥ ጥናቶች አረጋገጡ Read more »
በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን የሚፈበርኩት ውሸት ከአሳፋሪነት እያለፈ ነው ሲሉ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን አወገዙ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ድረ-ገጽ በአፋር ክልል በመጪው አመት ትምህርት ቤት የሚገቡ ህፃናትን አስመልክቶ ያወጣው ዜና አነጋጋሪ ሆኖ ቆይቷል። ድረ-ገጹ በመጪው አመት …
የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር የሚገኙ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን የሚፈበርኩት ውሸት Read more »
የዚህ ሳምንት የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜና ዘገባዎች፤ * የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ሹም ሽር አደረገ * በደቡብ ሸዋ ዞን ህዝብ የወያኔ ካድሬዎች ላይ እርምጃ ወሰደ * ነጋዴዎች ግርማ ብሩንና ሌሎችንም ባለስልጣናትን በጥያቄ አፋጠጡ ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
የምግብ ዋስትና እጥረት የከፋ ደረጃ ላይ ካለባቸው አስር የአለም አገሮች ውስጥ ኢትዮጵያ አንዷ ነች መባሉን አዣንስ ፍራንስ ፕሬሽ የተባለው የዜና አውታር ዘግቧል። የዜና አውታሩ እንደ ምንጭ የጠቀሰው ብሪታንያ በሚገኝ እና ሜፕልክሮፍት በተባለ ድርጅት፣ ከተባበሩት መንግስታት የአለም የምግብ ፕሮግራም ጋር በመተባበር፣ …
ኢትዮጵያ በአለም ላይ የምግብ ዋስትና እጥረት ካለባቸው አስር ዋና አገሮች ውስጥ አንዷ ነች ተባለ Read more »
ከጳውሎስ አያሌው ውጉዙና ዐመፀኛው ፓትርያርክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ ቀን ከሌት ለሚያደርጉት ጥረት ማስታወሻ ወይም ማኅተም ይሆን ዘንድ፤ ወይንም ይህችን ጥንታዊት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ለማፍረሳቸው የእንኳን ደስ አለዎ ገጸ በረከት ይሆን ዘንድ በግብር አበሮቻቸው የተሠራላቸው ሐውልት ወይም ጣዖት …
ሰው ሆኖ የማይናደድ የለም። ንዴት የተፈጥሯችን አንዱ አካል ቢሆንም በአግባቡ ካልተያዘ ሊያስከትል የሚችለው ጥፋት የትእየለሌ ነው። ለአብነት ያህል ወጣት እያለሁ ግራኝ እንደተከለው ድንጋይ መሠረቱ የጠና ትዳር በንዴት ጦስ እንዴት እንደፈረሰ ላውጋችሁ። ነገሩ እንድህ ነው። በባልና ሚስት መካከል በተፈጠረ ንትርክ ሚስት …
አውራምባ ታይምስ በዚህ ሳምንት፤ * እየከሰመ ያለው የኢትዮፕያ ፕሬስ * አጠያያቂው የአቶ መለሰ አዲስ የውጭ ፖሊሲ * ጸረ-ሙስና ኮሚሽን የባለስልጣናትን ንብረት ሊመዘግብ ነው * እምዬ ቀበሌ ቻው ቻው ጽሁፎቹን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
ከኢትዮጵያ በላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን የነበራትን ክብርና ማዕረግ ጥላ ቁልቁል መሄድ ከጀመረችበት የደርግ ዘመን አንስቶ እስከዛሬ ድረስ ያለውን ታሪኳን ብንመለከት በየዕለቱ ዝቅ እያለች ክብሯንና ማዕረጓን ለሌሎች እያስረከበች ልጆቿን እየበላችና እያስበላች ከማየት በስተቀር ምንም አዲስ ያየነው ለቤተክርስቲያኒቱ የሚጠቅም ለውጥ ወይም ዕድገት …
ከበልጅግ አሊ ተመስገን ክላሸኑን እንደያዘ ተወልዶ ወደ አደገበት ሠፈሩ ልደታ ያመጣውን ሹፌር አመስግኖ በእግሩ ጉዞውን ጀመረ ።የለበሰው የሠራዊቱ ልብስ መቆሸሹ በግልፅ ከማስታወቁም በላይ ካለ ልኩ የተሰፋ ይመስል ላዩ ላይ ይዋልላል።ሸሚዙ ከሱሪው ወጥቶ ተንዘላዝሏል።ልደታ ቤተክርስቲያን ጋ ሲደርስ ምስጋናውን ለማድረስ ዞር አለ። …
ሰሞኑን መለስ ዜናዊ ስለልዩ ልዩ ጉዳዮች በቀባጠረበት ጋዜጣዊ መግለጫ ከግንቦት 7 ጋር ሊኖር ስለሚችል ድርድርም ጥቂት ዓረፍተ ነገሮችን ተናግሯል። መለስ እንዲህ ጊዜ እየጠበቀ በሚወረውራቸው ዓረፍተ ነገሮች አዲስ አጀንዳ እየሰጠ ኢትዮጵያዊያንን ከትግል ማዘናጋት ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ተጠቅሞበት ውጤታማ የሆነበት ስልት እንደሆነ …
“የኦህዴድ ሰዎች በነጋ በጠባ ልማት ልማት እያሉ ይጨቀጭቁናል እኛ የተረፈን ልማታቸዉ ሳይሆን እርግጫቸዉ ነዉ፤ እንኳን የመኪና መንገድ ወደ ጨረቃ የሚወስድመንገድም ቢሰሩ እኩለነታችን እስካልተረጋገጠ ድረስ እኔ ለነሱ ድምፄን አልሰጥም” ስሙ የማይታወቅ ኢትዮጵያዊ ገበሬ ይህ አባባል እዉቁ የብሉምበርግ ጋዜጠኛ ኦሮሚያ ክልል ዉስጥ …
ነሃሴ 11 ቀን 2002 ዓ.ም ከሌሊቱ ስምንት ሰአት ላይ ሲሆን ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች ወደ ጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ለመዝለቅ መሞከራቸውን በዚሁ እለትም ይህ ሙከራ ከመደረጉ ስድስት ሰአታት ቀደም ብሎ ግርግር ተፈጥሮ እንደነበርና ይህም ግርግር ሌሊት ላይ ከተፈጸመው ጥቃት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት …
የአውራምባ ታይምስ ጽ/ቤት ባልታወቁ ግለሰቦች ጥቃት ተፈጸመበት፤ በጥቃቱ የጽ/ቤቱ የጥበቃ ሰራተኛ ክፉኛ የተጎዳ መሆኑ ተገለጸ Read more »
ታዋቂው የአሜሪካ ጋዜጣ ኒውስዊክ “ዛሬ ብትወለድ፥ የትኛው አገር በጤና፣ በደህንነት፣ በብልጽግና፣ እና በእድገት የተሞላ ኑሮ እንዲኖርህ ከፍተኛውን እድል ይሰጥሃል?” የሚለውን ጥያቄ ይዞ በመነሳት መቶ አገሮችን አነፃጽሮ ደረጃን ያወጣ ሲሆን ከነዚህ መቶ አገሮች ውስጥም ኢትዮጵያን 94ኛ ደረጃ ላይ ያስቀመጣት መሆኑን ለማወቅ …
አንድ መቶ የአለም አገራትን የኑሮ ሁኔታ ያነፃፀረ አዲስ ሪፖርት ኢትዮጵያን 94ኛ ደረጃ ላይ አስቀመጠ Read more »
ለ3 ቀናት የቆየ ድንገተኛና አስቸኳይ ስብሰባ የወያኔ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማድረጉ ታውቋል። ከዓርብ ሀምሌ 30 ጀምሮ እስከ እሁድ ነሀሴ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. ድረስ በዘለቀው ድንገተኛ ስብሰባ ላይ ለቀጣይ 5 ዓመታት ምን መደረግ አለበት በሚል በህዝቡ ላይና በተለይ በነጋዴው ላይ …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ፣ “አንወይንም” ወይም ገዢውን ፓርቲ አንቀላቀልም ባሉ ዜጎች ላይ የበቀል እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ ዘገባ አሳይቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ እንደላከው ዘገባ፥ አገዛዙ እንዲቀላቀሉት ጫና ተደርጎባቸው ፈቃደኛ ያልሆኑ ሰዎችን በቁጥጥሩ ስር …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ሊቀላቀሉት ፈቃደኛ ባልሆኑ ዜጎች ላይ የጥቃት እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑ ታወቀ Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ሙስና እጅግ መስፋፋቱን ሰሞኑን ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አሳይቷል። አንዳንድ ነዋሪዎች “ጉቦ ሳይሰጥ እርምጃ እንኳ መራመድ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” ሲሉ ለግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ስሞታቸውን አሰምተዋል። ዘጋቢያችን ያናገራቸውና በቤቶቻቸው ላይ ተጨማሪ ግንባታ ለመስራት ፈልገው ፈቃድ ለመጠየቅ ወደሚመለከተው …
በአዲስ አበባ ‘ያለ ጉቦ ምንም መስራት የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል’ ሲሉ ዜጎች አማረሩ Read more »
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ኤርትራውያን ስደተኞችን አስመልክቶ ባወጣው መመሪያ ወደ 36 ሺ ይጠጋሉ ያላቸወን በፈለጉት ያገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውረው መሥራትና መኖር ይችላሉ ማለቱ ብዙ ሰዎችን እያነጋገረ መሆኑን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ከስፍራው ከላከልን ዜና ለመረዳት ተችሎአል። ከሁለቱም ወገን ወደ መቶ ሺ ለሚጠጋ …
የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞችን ለፖለቲካ ፍጆታ እየተጠቀመ ነው ተባለ Read more »
በአምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ እንደተፈለገ የሚሽከረከረው የገቢዎች ሚንስቴር በዓመቱ ታቅዶ ከነበረው በላይ ከታክስ ገቢ አገኘሁ ካለ በኋላ ካቀድኩት በላይ ታክስ የሰበሰብኩት ታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ታክስ የመክፈል አስፈላጊነት ግንዛቤው በመጨመሩ፣ ህብረተሰቡን ታክስ እንዲከፍል ማንቀሳቀስ በመቻላችንና ሕብረተሰቡ ለህጉ ታማኝ በመሆኑ እንደሆነ ገልጿል። ከዚህም …
ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ጠብመንጃ ካነሱና ከሌሎችም ያኮረፉ ድርጂቶችም ሆነ ግለሰቦች ጋር እደራደራለሁ ከማለት አንስቶ በመጪው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ በፍጹም በድህነት ስሟ አትጠራም በማለት ለጋዜጠኞች የሰጠውን ቃለመጠይቅ አስመልክቶ በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የተለመደና ቅጥፈት የተሞላበት ንግግር ነው በማለትና በማጣጣል …
አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ለጋዜጠኞች የሰጠው ቃለመጠይቅ የተለመደና ቅጥፈት የተሞላበት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Read more »
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው መለስ ዜናዊ ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡ ህገመንግሥቱን ተቀብለው በሰላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እስከ ተስማሙ ድረስ ከማንኛውም ሃይል ጋር ለመደራደር እንደሚፈልግ ገልጾ በሃይል ከስልጣን ሊያባሪሩኝ ነው እያለ ዘወትር ከሚከሳቸው የግንቦት7 እና የ ኦሮሞ ነጻነት ግንባር …
ግንቦት7 የዘረኛውን አምባገነን መለስ ዜናዊ የ እንነጋገር ጥሪ የተለመደ ቅጥፈት ነው ሲል አጣጣለው Read more »
ከቤተሰቦቻቸው አባታችን አለቃ አያሌው ካረፉ እነሆ ሦስት ዓመታት ተቆጠሩ። በእነዚህ ሦስት ዓመታት በቤተ ክርስቲያናችን በኩል ያለው ችግር ከቀን ወደ ቀን እየባሰ ከመሄድ በስተቀር የተሻለ ነገር አልታየም። ይልቁንም በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት ጣዖት እስከ መቆም ደርሷል። በክቡር አባታችን የቀረቡት ማስጠንቀቂያዎችም እየተፈጸሙ …
ደረጀ ሀብተወልድ – ሆላንድ ቀኑ ዐይን ያዝ ማድረግ ሲጀምር የቡሄ ጭፈራችንን በኮሎኔል አሰፋ ቤት ለማሟሸት ወስነን ወደዚያው አመራን።ጡረተኛው ኮሎኔል እንደወትሮው ከረዥሙ ጢማቸው ጋር የሚመሳሰለውን ነጭ ጭራቸውን እያወዛወዙ ግቢያቸው ውስጥ ቁጭ ብለው ቪኖ ይጎነጫሉ። አሹ ማወራረዱን ጀመረ፦ “ቡሄ ና ቡሄ በሉ…” …
ከአዜብ ጌታቸው ጠ/ሚሩ በያዝነው ሳምንት ውስጥ ለራሳቸው ጋዜጠኞች የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ሳታደምጡ የቀራችሁ አይመስለኝም። መቼም በጠ/ሚርነት ተቀምጠዋልና እንኳን መገለጫቸው ግልምጫቸውም ዜና ሊሆን (News Worthy) ግድ ነውና እኛም ግድ ሆኖብን መስማታችን አልቀረም። ልብ ብላችሁ እንደሆነ ጠ/ሚሩ በሚሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሁሌም …
ከኮስትር ጎንደሬው እኔ መላው ቢጠፋኝ እስቲ እናንተ መላ ምቱ ለማለት ነው ይህቺን ትንሽ ቋጠሮ ብጤ ከዚህ ድረ ገጽ ላይ ለማውጣት ማሰቤ:: እንዲያው እንደ ጤነኛ ከላያችን ጣል ካደረግነው ጨርቅ ሌላ የቱ ድርጊታችን ጤነኛ እንደሚያሰኘን አልታይህ ቢለኝ ካዋቂም አዋቂ አለውና ዘመድ ወዳጅ …
ከአያል ሰው ደሴ በዚህ ጽሁፍ አጠቃላይ የአገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ፣ በተለይ ድኀረ-ምርጫ 2002 ያለውን ጭብጥ በአጭሩ በመዳሰስ ኢህአዴግ (ወያኔ) በአንድ በኩል፣ አገር-ወዳዱና ዴሞክራቱ ወገን በሌላ በኩል የህዝባችንን የፍትኀ፣ የእኩልነትና የልማት እንዲሁም የአገራችንን አንድነት ጥያቄዎች እውን በማድረጉ ረገድ የሚኖራቸውን አዎንታዊና አሉታዊ ሚናዎች …
መስቀልብርሃን ከየመን ዛሬ ማነው ያገር ክብረ-ባህሉ ሲከበር ቀኑን እያወሳ ልቡ ያልሸፈተ? ማን ነው የዓውዳመቶችን ኹካታና ድምቀት በዓይነ ሕሊናው እይሣለ ሆድ ያልባሠው? ዛሬ ቡሄ ነው የሠፈር እፃናቱ ተሰባስበው ግጥማዊ ዜማቸውን ያወርዳሉ… የነሓሴን ነጭናጫ ዝናብ ድል እየነሱ የዓመት ግብሩን ለማድረስ ”አሲዮ ቤሌማ” …
ከገላነው ክራር ኢትዮጵያዊያን የገጠመንን አበሳና እየገባንበት ያለውን መቀመቅ በማሰረዳት የመጀመሪያውንና ዋና ዋና ጉዳዮችን የዳሰስ፣ ነገር ግን እጥር ምጥን ያለና፣ ስጋት የለቀቀብኝ፣ ተስፋም ያጫረብኝ መጽሃፍ ቢኖር የዶ/ር ሰለሞን ይርጋ “ህልውና” ነበር። ኢትዮጵያዊያን የበሽታ፣ ህዝብ ብዛት፣ የትምህርት ቀውስ፣ ችጋር … ወዘተ በአጠቃላይ …
ከዲባቶ መስፍን አረጋ ይህ ጦማር (article) በትምህርት-ነክ ቃሎች ላይ የሚያተኩር ነው። ጦማር ማለት ጥናታዊ ፅሁፍ እንደማለት ሲሆን ቃሉ የተገኘውም ከግእዝ ነው። በዚህ ጦማር ውስጥ ስለተካተቱትና ስለሌሎች በሺህ የሚቆጠሩ አያሌ አዳዲስ ሰገላዊ ቃላቶች (scientific words) አመሰራረት በሰፊው ለመረዳት “ሰገላዊ አማርኛ” (አማሮምኛ) …