በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሥቲ ኮሌጅ ለቡ ካንፓስ ዲኑ መምህራንና ሠራተኞች በህዝብ ፊት ተደበደቡ
በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሥቲ ኮሌጅ ለቡ ካንፓስ ዲኑን ጨምሮ 6 መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች ትናንት እና ከትናንትና ወዲያ በፖሊስ ተይዘው እጅና እግራቸው ታስሮ በህዝብ ፊት እየተደበደቡ ተወስደዋል። በአሁን ሰዓት ትምህርት ሙሉ በሙሉ ተቋርጦዋል።
1 ጎሎልቻ ባሊ የኮሌጁ ዲን።
2 አብዮት ንጉሴ የኮሌጁ ረዳት ዲን።
3 ጫልቺሳ ዳምጤ የርቅት ትምህርት ዋና ኋላፊ።
4 ድሪብሳ ዳምጤ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተመራቂ ከ2002 እስከ 2006 ዓ/ም በቅሊንጦ በእስር ላይ የነበረ።

