የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው።

የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው። ወያኔ ደንብሮ ለተኩሱ ምላሽ ሰጥቷል

በሻእቢያ እና ወያኔ መካከል ውጊያ የተቀሰቀሰው ከሰራዊት ያመለጡትን ኣባላቱን ለመያዝ የኤርትራ መንግስት በከፈተው ተኩስ የወያኔ ሰራዊት በኣጸፋው በተኮሰው ጥይት መሆኑ ምንጮች ኣረጋግጠዋል፥የወያኔ ሰራዊት የሻእቢያን ጥቃት ለመከላከል መልሶ መተኮሱ ተረጋግጧል፥ ወያኔ በከፍተና ደረጃ ተሸብሮ እንደነበር ምንጮቹ ኣረጋግጠዋል፥ ወታደሮች ከድተው ለሻእቢያ እጃቸውን ይሰጡብኛል የሚል ፍራቻ እንደነበረው ምንጮቹ ጨምረው ተናግረዋል።

በኣከባቢው ሰፍረዋል የተባሉ የሻእቢያ ተቃዋሚ ጥምረት ታጣቂዎች በፍጹም እንዳይንቀሳቀሱ መደረጉ ተሰምቷል፥ቅዳሚ እኩለ ለሊት ላይ የኢትዮጵያን ድንበር ኣቋርጠው ለመግባት የሞከሩ የሳዋ ሰልጣኞች ድንበሩን ለማቋረጥ ጥቂት ሲቀራቸው የሻእቢያ ሰራዊት ኣባላት ተኩስ ከፍተው ወጣቶቹን በቁጥጥር ስር ካዋሉ በኋላ በጾረና ግንባር የሚገኘው የወያኔ ሰራዊት በቀጥታ ከሻእቢያ ሰራዊት ጋር ውጊያ መግጠሙ ሲታወቅ ተይዘው የተመለሱትን የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ግን ለማስመለስ ባለመቻሉ ውጊያው ቆሟል፤በዛላምበሳ ይኑሩ ኣይኑሩ ማረጋገጫ ያልተገኘላቸው የሻእቢያ ተቃዋሚ ድርጅቶች ወታደሮቻቸው ግጭቱን በተመለከተ እስካሁን የሰጡት ኣስተያየት የለም። Click Source Minilik Salsawi

Image

11 Comments on “የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው።”

  1. Alekilaki hula sile 40/60 condo atitsifm neber. yesheger lij bet yelew condo be met teyizo egna yet enhid

  2. You see how thin the Eritreans are ?
    All Eritrean refugees are also as thin.
    25 years Tigre-tigrigna rule, what a shame !

  3. ከ እውነት የራቀ ዘዜና ነው መነሻዉ የወያኔ ጦር በጀመረዉ ቶክስ ነው

  4. Don’t be stupid,TPLF and EPLF are friends. They keep their enemies close to them and pretending like enemy but the fact is they are closer than any body expect. Shabiya buried land mine,woyanne send poor ethiopian foot solider to their death. Keep youth population in check. The sad thing is the so called opposition still don’t figure it out. Stop this bullshit and work on civilian unrest to topple woyanne.

  5. If the Ethiopian rulling party is expected to accept the 1998-2000 Eth-Ert border war as their mistake, what is going to happen?
    1. The rulling party officials will be proven to be war criminals,
    2. They will pay life insurance for victims of the war.
    3. The military will stand against the military.
    4. This makes the end of the rulling party.

  6. ወያኔ ደን ማጥፋት ስራው ነው!
    መሬት መሽጥ አላማው ነው!
    ወያኔ ለማጥፋት እንጁ ለማልማት አልተፈጠረም!
    ከወያኔ ጋራ ማጥፋት እንጁ መግደል እንጁ፣ክህደት እንጁ ወያኔ ሰውም አይደለም ነው የሚል ካለ ሰህተት ነው!
    ወያኔ ጋራ መስረቅ እንጅ!ኢትዮጵያ ሲባል ወያኔ ያማዋል!
    ከወያኔ ምንም አይጠበቅም!
    ብአዴን የሚባል የለም! በጥቅሉ መነገጃ እንጅ ወያኔና ሻቢያ ናቸው!
    የብአዴን ንብረት አለ የሚል ካለ እሱ ወያኔ ነው!
    ካሳ

  7. They almost ruined our culture.
    Yidfachew!!!
    Endebachegare tesenekerubin, tiwlidun wenewin selebut!! Ahun yetale yedro jegninet? Eske motu dires ejun yemset tiwlid???

  8. ወያነ አይፈራም ውሸታም!የማይታመን ትረካህን ወደዛ በሎው ሽንታም አህያ…እንኳን ሻዕብያ አንተ ተደምረህ ብትመጣም ወያነ አይፈራም ምድረ ፈሳም ታሪክ አጥና የወሬ ሰዎች አይደለንም፡፡

  9. Ezana,But you were my carwash and listro …my grand father house keeper and home gaurd..I bit you .

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*