“ስምምነቱ ስላልተከበረ ሕዝቡ ይድረስልኝ::” ኮሎነል ደመቀ ዘውዱ በጻፉት ደብዳቤ ጠይቀዋል:: ኮ/ል ደመቀ ወደ አንገረብ እስር ቤት መወሰዳቸውን ተከትሎ የህዝብ ተቃውሞ የተከሰተ ሲሆን የተኩስ ድምጽ ይሰማል። ጎንደር ዛሬም በተኩስ እየተናጠች ነዉ::ባህርዳር በትግራይ ደም መጣች ወታደሮች ተከባለች: የጦር ጀቶች በሰማይ ሲገላምጡ አርፍደዋል::ጎንደር …

ኮ/ል ደመቀ ወደ አንገረብ እስር ቤት መወሰዳቸውን ተከትሎ የህዝብ ተቃውሞ የተከሰተ ሲሆን የተኩስ ድምጽ ይሰማል። Read more »

ጭካኔ የተሞላበት ግፍ የወለደውን ሕዝባዊ አመጽ፣ ተመሳሳይ ጭካኔና ግፍ አያቆመውም! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ጭካኔ የተሞላበት ግፍ የወለደውን ሕዝባዊ አመጽ፣ ተመሳሳይ ጭካኔና ግፍ አያቆመውም! የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምትና አርምጭሆ ወረዳ ነዋሪ የዐማራ ነገድ ሕዝብ ፣በዘረኛው የትግሬ ወያኔ ከ1972 ዓም እስከ ዛሬ …

ጭካኔ የተሞላበት ግፍ የወለደውን ሕዝባዊ አመጽ፣ ተመሳሳይ ጭካኔና ግፍ አያቆመውም! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት Read more »

የእስራኤል የደህንነት ሠራተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን በፈሳሽ ኬሚካል እንዲታጠቡ አስገደዱ :: #Ethiopia #Israel #Mossad #Sendek #MinilikSalsawi Mereja.com – ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁን ለሦስት ቀናት በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ ወደሀገር ውስጥ የመጡት የእስራኤል የደህንነት ሠራተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን በፈሳሽ ኬሚካል እጃቸውን …

የእስራኤል የደህንነት ሠራተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን በፈሳሽ ኬሚካል እንዲታጠቡ አስገደዱ :: Read more »

የዴሞከራሲና የሰብዓዊ መብት ጥያቄን በጠመንጃ አፈሙዝ ማቆም አይቻልም! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaProtests‬ ‪#‎Semayawiparty‬ ‪#‎Gonder‬ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ፣ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ለሁሉም የሕዝብ ጥያቄ ምላሹ የኃይል እርምጃ የሆነው አገዛዙ መግደል፣ ማፈናቀል፣ ማሰደድ …

የዴሞከራሲና የሰብዓዊ መብት ጥያቄን በጠመንጃ አፈሙዝ ማቆም አይቻልም! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ‪ Read more »

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን በተመለከተ ኃላፊነቱን የጎንደር ከንቲቫ ተቀባ ተባባልና የዞኑ የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ኮማንደር ዋኘው ይወስዳሉ! ኮሎኔል ደመቀ ያለበት ሁኔታ ለጊዜው አስተማማኝ ቢመስልም ዋስትና የለም፤ ትናንት በነበረኝ መረጃ ኮሎኔል በነጻነት ከሕዝቡ ጋር እንዳለ ነበር፤ ሆኖም ይህ ሙሉ በመሉ ትክክል አይደለም …

ኮሎኔል ደመቀ ያለበት ሁኔታ ለጊዜው አስተማማኝ ቢመስልም ዋስትና የለም Read more »

በሕወሓት የንግድ ድርጅቶች መጠቀም አስጊ ከመሆኑም በላይ ለነገ አስተማማኝ ዋስትና የለውም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎PeopleDisobedient‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Amharaprotests‬ Minilik Salsawi – mereja.com -እንደ ሰላም ባስ ባሉ የሕወሓት የትራንስፖርት ድርጅቶች ክመጠቀም ሌላ አማራጭ መጠቀም የተሻለ ሆኖ ተገኝቷል:: እንዲሁም በሕወሓት ባንኮች ከመጠቀም በሌሎች ከሕወሓት …

በሕወሓት የንግድ ድርጅቶች መጠቀም አስጊ ከመሆኑም በላይ ለነገ አስተማማኝ ዋስትና የለውም:: Read more »

ዐማሮች በደባርቅ ለተቃውሞ ወጥተዋል!! ሕዝባችን በደባርቅ የተባበረ ክንዱን አሳይቷል፡፡ የሕወሓት ንብረቶች ወድመዋል፤ ከጃናሞራና አዲአረቃይ፣ ከድብ ባህርና ዛሪማ፣ ከወቅንና ዳባት ሕዝቡ ወደ ደባርቅ እየሔደ ነው፡፡ ወያኔዎች እኮ የሚጨነቁት ስለ ወልቃይት ብቻ ይሆናል! አይደለም፤ በፍጹም ዐማራ የትግሬ መንግሥት የወሰዳቸውን ግዛቶች ሳያስመልስ ነፍጡን …

ዐማሮች በደባርቅ ለተቃውሞ ወጥተዋል!! Read more »

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

ገመና ሸፋኞች ሆይ:-የተዘራ ይታጨዳል!!! የትግራይ ተወላጆችን ሽፋን አድርጎ ሕወሓትን አትንኩብኝ ነጠላ ዜማ ይቁም !!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com – በግልጽ ለሚገባው ብቻ ማስረዳት ይቻላል::ሕዝቡ እኮ ሁሉን ለይቶ ያውቃል::በላቡ ያፈራውን አብሮ የኖረውን እና በብዝበዛ የከበረውን …

ገመና ሸፋኞች ሆይ፣ የተዘራ ይታጨዳል!!! የትግራይ ተወላጆችን ሽፋን አድርጎ ሕወሓትን አትንኩብኝ ነጠላ ዜማ ይቁም !!! Read more »

The UNDSS restricts all travel to Gonder due to the ongoing conflict in the region. ===== የተባበሩት መንግስታት የደህንነት ክፍል የድርጅቱ ሰራተኞች ማንኛውንም አይነት ጉዞ ወደ ጎንደር እንዳያደርጉ አግዷል All, Further to our security alert from this morning, the Area …

የተባበሩት መንግስታት የደህንነት ክፍል የድርጅቱ ሰራተኞች ማንኛውንም አይነት ጉዞ ወደ ጎንደር እንዳያደርጉ አግዷል Read more »

ዶክተሮች በሀብታሙ አያሌዉ ጉዳይ የመጨረሻ ዉሳኔ አሳለፉ ፡፡ ================================ የካዲስኮ ሆስፒታል የቦርድ አባላት ከትላንት በስቲያ ቀደም ሲል በጀነራል ሰርጂኑ በዶክተር አብርሃም አስናቀ ተፈርሞ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተላከዉን የህክምና ማስረጃ አፀደቁ፡፡ በተያያዘ የሆስፒታሉ ዶክተሮች “ከበሽታዉ መወሳሰብ አንፃር ለከፋ አደጋ ከመጋለጡ …

የካዲስኮ ሆስፒታል የቦርድ አባላት በሀብታሙ አያሌዉ ጉዳይ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተላከዉን የህክምና ማስረጃ አፀደቁ፡፡ Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ : በጎንደር ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሕዝቡ ቁጣው አሁንም እንደገነፈለ ነው። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል። Minilik Salsawi – mereja.com በጎንደር የሕዝቡ ቁጣ የቀጤለ ሲሆን ሕዝቡን ለማጥቃት ወደ ጎንደር የዘለቁ የፌዴራል ፖሊሶች እና የደህንነት ሃይሎች ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ …

በጎንደር ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሕዝቡ ቁጣው አሁንም እንደገነፈለ ነው። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል። Read more »

ኮሎኔል ደመቀን የማውቀውን ያክል፤ – Muluken Tesfaw ‹‹ዐማራን በመሣሪያ ማስፈራራት ልጅ ለእናቷ ምጥ እንደማስተማር ነው›› ኮ/ል ደመቀ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን የማውቀው ከሕዳር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ነው፡፡ አጋጣሚው ይኼ ነው፤ አንድ ቀን ማለዳ የወልቃይት ዐማራ የማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎች ደወሉልኝ፡፡ አራት ኪሎ …

‹‹ዐማራን በመሣሪያ ማስፈራራት ልጅ ለእናቷ ምጥ እንደማስተማር ነው›› ኮ/ል ደመቀ Read more »

ማኅበራዊ ሚዲያን ዘግቶ የጎንደር ዐማሮችን ለመጨፍጨፍ በንጹኃን ሰዎች ላይ የጥይት እሩምታ ከፍቷል፡፡ ከፊል የወልቃይት የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ከሚቴዎችን አፍኖ ወስዷል፤ ቀሪዎችን ለመውሰድ በመከላከያና በፌደራል ፖሊስ አካባቢው ከቧል፡፡መንገዶች ከታች በምስሉ እንደሚታየው ተዘግተዋል።አንድ የወልቃይት ዐማራ በጥይት ተመቶ ሆስፒታል ገብቷል፡፡የፌደራል ፓሊስ የለበሱ የትግራይ …

ሰበር ዜና፤ ፋሽስቱ ሕወሓት በጎንደር ዐማሮች ላይ የጥይት እሩምታ ከፈተ Read more »

የጎንደር ቀዉስ – ግርማ ካሳ ከሰባት ባላነሱ መኪናዎች ተጭነው ነው፤ በሕወሃቱ አባይ ወልዱ ትእዛዝ ፣ በሰላም የሚኖረዉን የጎንደር ህዝብ ለማሸበር እንደ ወንበዴ በሌሊት የተሰማሩት። አገሪቷ ሕግ አላት ይሉናል። የክልሉ የጸጥታ ሃይል አለ። የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳዳሪዎች አሉ። የጎንደር ከተማ የከንቲባው …

የጎንደር ቀዉስ – ግርማ ካሳ Read more »

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ‬) ከየመን ኣየር ማረፊያ በሕወሓት የደሕንነት ሓይሎች ታፍነው ኣዲስ ኣበባ በእስር ላይ የሚገኙት የነጻነት ታጋይ አቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌ እስኪፈቱ ድረስ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ እንዲገባ በውያኔው ኣገዛዝ ላይ ተከታታይ ጫና ሊደረግ …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ‬) Read more »

የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑን የመሬት ኢትዮ እስራኤል ድምፅ ሊቀመንበር የሆኑት ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ አላምረው ገድሉ በዚሁ መልኩ ያስረዱናል። መታየት ያለበት > > ውድ ኢትዮጵያውያን ሼር በማድረግ ሃላፊነት ወደሚሰማው የበላይ አካል እንዲደርስ …

የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑ ተሰማ። Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ ቢሯቸው ከአማካሪያቸው ጋር እያወሩ ነው] ዓየህ አይደል? የአውሮፓ ዋንጫን ነው? በዓለም ላይ ጐልተን ልንታይ ነው፡፡ ለዓለም ዋንጫ አለፍን እንዴ? ምን ይላል ይኼ? 15ቱ ውስጥ ገባን ነው የምልህ፡፡ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ነው? አንተ ያለኳስ አታውቅም እንዴ? ተመስገን ነው ክቡር …

ክቡር ሚኒስትር የፀጥታው ምክር ቤት አባል መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግን ብዙ የገባዎት አልመሰለኝም? Read more »

ክቡር ሚኒስትሩን ሾፌራቸው ከቤታቸው እየወሰዳቸው ነው]   ደህና አደሩ ክቡር ሚኒስትር? ምንድን? ምን ሆነዋል? ተቃጠልኩ ባክህ፡፡ እሳት ነው ያቃጠልዎት? ምን ይቀባጥራል ይኼ? ታዲያ ኑሮ ነው ያቃጠልዎት? ኧረ እዛው አንተ ራስህ ተቃጠል፡፡ ታዲያ ምን ሆነው ነው? ኳስ ነው ባክህ፡፡ የምን ኳስ? …

እንኳን ከሥልጣን ከባልኮኒ ወንበር ላይ መውረድ ከባድ ነው፡፡ ( ክቡር ሚንስተር) Read more »

በሽብር ድርጊት ወንጀት ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ እንዲከላከሉ ብይን በተሰጠባቸው በእነ ዘመኑ ካሴ መዝገብ አቶ አሸናፊ አካሉ፣ አቶ ደህናሁን ቤዛ፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁንና አቶ አንሙት የኔዋስ በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቀርበው እንዲመሰክሩ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት አዘዘ፡፡ …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ሰበር ችሎት አዘዘ Read more »

ከግል ባንኮች ቀዳሚ በመሆን ላለፉት 22 ዓመታት በባንክ ኢንዱስትሪው ሲንቀሳቀስ የቆየው አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በተገባደደው በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ በማስመዝገብ ከግል ባንኮች ቀዳሚ የሚያደርገውን ሪከርድ መያዙ ታወቀ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት ከሆነ፣ አዋሽ ባንክ በዓመቱ ያስመዘገበው ያልተጣራ …

አዋሽ ባንክ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ በማስመዝገብ ከግል ባንኮች ቀዳሚ የሚያደርገውን ሪከርድ መያዙ ታወቀ፡፡ Read more »

የኢትዮጵያና የኬንያ መንግሥታት ከኬንያ ላሙ ወደብ አዲስ አበባ የሚደርስ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ ስምምነት እንደተፈረመ ተደርጎ የተሰራጨው ዘገባ ስህተት መሆኑን የማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር አቶ ቶሎሳ ሻጊ  እንደተናገሩት ፣ ስምምነቱ በሁለቱ መንግሥታት እንደተፈረመ …

የኢትዮጵያና የኬንያ መንግሥታት የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ እንደተፈረመ ተደርጎ በራዲዮ ፋና የተሠራጨው ዘገባ ሐሰት ነው፡፡ Read more »

በአዲስ ከተማ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ነዋሪዎች ምሬታቸውን እየገለጹ ነው የነዋሪዎች ቅሬታ በመግፋቱ ለጊዜው ቤቶችን ማፍረስ ቆሟል ዘግይቶ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በደረሰው የመልሶ ማልማት ፕሮጀክት ነዋሪዎች ምሬታቸውን ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቂርቆስ፣ ከአራዳና ከልደታ ክፍላተ ከተሞች በመቀጠል በ2008 ዓ.ም. …

በአዲስ ከተማ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ነዋሪዎች ምሬታቸውን እየገለጹ ነው Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts july 11,2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ http://www.my-voey.com/radio/ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=UBJj0x4ifhc]

ዜጎችን የመኖር ሕልውና እያሳጡ ልማት የለም። የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን መበቀል ይቁም። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎Forcedisplacement‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከዘጠና ሰባት ምርጫ በኋላ በኣዲስ ኣበባ ሕዝብ ላይ የበቀል ጎራዴውን የመዘዘው የሕወሓት ኣገዛዝ በኦሮሚያ ክልል የተነሳበት ተቃውሞ ለበለጠ በቀል …

ዜጎችን የመኖር ሕልውና እያሳጡ ልማት የለም። የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን መበቀል ይቁም። Read more »

በሺክ አላሙዲ የተዘጋጀው ስፖርት “በዝግጅቱ ብዙ ሰው አልተገኘም። ይህ የሆነው በሀገር ቤት የሚውለበለበው ባንዲራ (ባለ ኮከቡ) ባለመኖሩ ነው። ሰው በዚህ ተናዶ ነው የቀረው።” የትግራይ ተወላጆች..ቪኦኢ አማርኛ ጋዜጠኛው ይጠይቃል። ታዳሚው ይመልሳል።ለተጨማሪ  ቪዲዮ ይመልከቱ። ‪ ..https://www.facebook.com/voaamharic/vid … 204579422/ “በዝግጅቱ ብዙ ሰው አልተገኘም። …

በሺክ አላሙዲ የተዘጋጀው ስፖርት “በዝግጅቱ ብዙ ሰው አልተገኘም። ይህ የሆነው በሀገር ቤት የሚውለበለበው ባንዲራ (ባለ ኮከቡ) ባለመኖሩ ነው። ሰው በዚህ ተናዶ ነው የቀረው።” የትግራይ ተወላጆች..ቪኦኢ አማርኛ Read more »

የማህበራዊ ሚዲያዎች Block እየተደረጉ በመሆናቸው መጠቀም ያልቻላችሁ በሙሉ ይኸው መፍትሄው Minilik Salsawi ከደቂቃዎች በፊት የማህበራዊ ሚዲያዎች እንዳንጠቀም እያስቸገረን ይገኛል፡፡ የሚትሉ ጥያቄያችሁን ላኩ ባልኩት መሰረት በርካቶች inbox አድርጋችሁልኛል፡፡ መፍትሔውን እንካችሁ ብያለሁ! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች የማህበራዊ …

የማህበራዊ ሚዲያዎች Block እየተደረጉ በመሆናቸው መጠቀም ያልቻላችሁ በሙሉ ይኸው መፍትሄው Read more »

መነበብ ያለበት በፍኖተ ሬድዮ የተነበበ ባለፈው ታሪክ ብቻ የሚኖር ፤ በወደፊቱ ላይ ማተኮር ይሳነዋል ! ኢትዮጵያ፤ እንደማነኛውም ሀገር፤ የራሷ መጥፎም ሆነ መልካም ታሪክ ነበራት/ አላት። የጥቃትና የድል፤ የጥጋብና ረሀብ፤ የስፋትና የመጨራመት፤ የመከራና ሀሴት ዘመናት ሁሉ ተፈራርቀውባታል ። የተለያዩ ሥርዓተ- ማኅበራትንና …

ባለፈው ታሪክ ብቻ የሚኖር ፤ በወደፊቱ ላይ ማተኮር ይሳነዋል ! (መነበብ ያለበት በፍኖተ ሬድዮ የተነበበ ) Read more »

ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Juba‬ ‪#‎Southsudan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Africa‬ ‪#‎CivilWar‬ ባለፈው ኣርብ የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር እና በምክትላቸው ማቻር መካከል የተደረገው ውይይት ኣለመግባባት መከሰቱ ተከትሎ የደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ሃገሪቱ …

ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው። Read more »

ኩሬና ወንዝ ምሁራን ዲ/ን ዳንኤል ክብረትAddis Admass  ሰሞኑን ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን የሕይወት ታሪክ አሳትሞ አቅርቦልናል፡፡ መጽሐፉ በላቀ የታሪክ ሞያ የተሠራ፣ የታላላቅ ሰዎችን የሕይወት ታሪክ ለሚሠሩ ሰዎች እንደ ሞዴል ሊያገለግል የሚችል የታሪክ ጥናት ድርሳን ነው፡፡ መጽሐፉን ሳነብ …

ኩሬና ወንዝ ምሁራን ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Read more »

“ከ4 ሚሊዮን አምፖሎች ውስጥ 15 ሚሊዮኑ ለተጠቃሚ ደርሷል” ዮሃንስ ሰ. (Addis Admass) አዝናኝ እና አሳዛኝ የመንግስት ሪፖርቶች – በአዲስ መፅሀፍ ስኳር፣ ኮንዶሚኒዬም፣ ወርቅ፣ ኤሌክትሪክ፣ አውቶቡስ … ባለፈው ዓመት፣ የስኳር ምርትን 22 ሚሊዮን ኩንታል ለማድረስ ታቅዶ አልነበር? ለዚህም፤ ከ200ሺ ሄክታር በላይ …

አዝናኝ እና አሳዛኝ የመንግስት ሪፖርቶች – “ከ4 ሚሊዮን አምፖሎች ውስጥ 15 ሚሊዮኑ ለተጠቃሚ ደርሷል” Read more »

 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ለተመረጡ ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት ይሰጣል Addis Admass በሀገሪቱ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በየዓመቱ ለሁለትና ሶስት ሰዎች የክብር ዶክትሬት መስጠትን እንደ ልማድ መያዛቸው ከክብር ዶክትሬት መሰረታዊ አላማዎች ጋር የሚፃረርና ክብሩን የሚያራክስ ነው ሲሉ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ፡፡ …

የክብር ዶክትሬት ክብሩን እያጣ ነው ተባለ Read more »

ከሰኞ ሐምሌ 4 ቀን የሚጀመረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተሰረቀ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ድረ-ገፆች የተሰራጨው ወሬ ሃሰተኛ መሆኑን የት/ት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አስታወቁ፡፡ 26 የፈተና ወረቀቶች ተሰርቀው መውጣታቸውን አንዳንድ ድረ ገፆች ያስታወቁ ሲሆን በማህበራዊ ሚዲያዎችም የእንግሊዝኛ ፈተና መሰረቁን የሚያመላክት …

“ውሸት ነው፤ የራሳቸውን የውሸት የፈተና ወረቀት አዘጋጅተው ነው ወሬውን ያሰራጩት” ሽፈራው ሽጉጤ Read more »

በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎BanSocialMedia‬ ‪#‎Facebook‬ ‪#‎Twitter‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com ከኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጥፋት ጋር በተያያዘ ይሁን ኣሊያም ሆን ተብሎ በሰበብ ምክንያቱ በውል ባለየበት መንገድ በኣዲስ …

በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው:: Read more »

ሕወሓትን ያንበረከከው አብርሃ ደስታ ተፈታ ። ኣብረሃ ደስታ ከእስር ተፈታ፡፡በግፍ 703 ቀናትን በግፈኞች ተሰቃየ፡፡ህሊናዉ ድሮም ታሰሯል፤ኣሁንም እንደማኝኛዉም የሰብኣዊ መብት ተቆረረቋሪና ፖለቲከኛ ህሊናዉ እሱር ነዉ፡፡ሁሉም ሲፈታ ነዉ እሱም ነፃ ሚሆነዉ፡፡እነ በቀለ ገርባን….ከወጣት እስከ ኣዛዉንት ኣብሮ ታጉሮ ኖሮ ከኃለዉ ጥሎ የወጣን ሰዉ …

ሕወሓትን ያንበረከከው አብርሃ ደስታ ተፈታ ። Read more »

ኢትዮጵያ – አረብ – እስራኤል (ትንሽ ረዘም የሚል ፅሑፍ) (አዲስ ከድሬዳዋ) ሰሞኑን የገልፍ የጋራ ትብብር አባል የሆኑት እነየተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችና ሳዑዲ የኤርትራን አሰብ ወደብ መከራየታቸውንና ቀይባህርንም የአረብ ባህር የማድረግ የዘመናት ውጥናቸውን ሊያሳኩ እየመሰለ እንደሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች እየተነገረ ነው፡፡ ከእነሱ ቀድሞ …

ኢትዮጵያ – አረብ – እስራኤል (ትንሽ ረዘም የሚል ፅሑፍ) (አዲስ ከድሬዳዋ) Read more »

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ ቦርድ ውሳኔ ተጠየቀ። Minilik Salsawi – mereja.com ኣቶ ሃብታሙ ኣያሌው በከፍተኛ የሕመም ስቃይ ላይ ሲገኝ የወሰደው የባሕል ሕክምና በፈጠረበት ችግር እንዲሁም ሕመሙ አያደገና እየሰፋ መሄዱ የፈጠረው እጅግ ከባድ ችግር …

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ ቦርድ ውሳኔ ተጠየቀ። Read more »

የትራንስፖርት አገልግሎቱን ከጀመረ ገና ዘጠኝ ወራትን ብቻ ያስቆጠረው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት፣ በአሁኑ ወቅት ካሉት 41 ቀላል ባቡሮች (Trams) ውስጥ 19 የሚሆኑት በቴክኒክ ብልሽት በቃሊቲ ዲፖ መቆማቸውን የሪፖርተር ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በበኩሉ ካሉት 41 ቀላል …

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር 19 ባቡሮች በቴክኒክ ችግር መቆማቸው ተጠቆመ Read more »

የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው። ባለፈው ጊዜ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦሮሞ ኣክቲቭስቶች እጅ ገብቶ ፈተናው በማህበራዊ ድህረገጽ መበተኑን ተከትሎ በመሰረዙ ፈተናው ተላልፎ ነበር። የተላለፈው የፈተና ቀን ሳይደርስ ኣሁንም በድጋሚ ፈተናው መውጣቱ …

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው። Read more »

በጂንካ ሁለት ወንድማማቾች እየተሰቃዩ ነው// ከአርባምንጭ ከተማ አርበኞች ግ7 የተቀላቀሉ ወጣቶችንና ግንባሩ በቅርቡ በከተማዋ ያካሄደውን ኦፕሬሽን ተከትሎ በህዝቡ ላይ የሚደርሰው ስቃይና በከተማው የነገሰው ውጥረት አድማሱን አስፍቶ ጂንካ ከተማ ስለመድረሱ መረጃዎች ደርሰውናል፡፡ የደረሱን መረጃዎች ከዚህ በፊት የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት /ኦሕዲኅ/ …

በጂንካ ሁለት ወንድማማቾች እየተሰቃዩ ነው:: Read more »

በክፉ ምክራቸው ለበርካታ የውስጥ አለመግባባት መንሥኤ የነበሩት የመዝባሪዎች አለቃ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ፣ ከሓላፊነታቸው ተወገዱ!! በፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት የልዩ ጸሐፊነት ሥልጣናቸው ተገን፣ የሙስና ሰንሰለት ዘርግተው ሕገ ወጥ ሀብት በማካበትና በክፉ ምክራቸው ለበርካታ የውስጥ አለመግባባት መንሥኤ የነበሩት የመዝባሪዎች አለቃ ንቡረ እድ …

በክፉ ምክራቸው ለበርካታ የውስጥ አለመግባባት መንሥኤ የነበሩት የመዝባሪዎች አለቃ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ፣ ከሓላፊነታቸው ተወገዱ!! Read more »

የኦሮሚያ ኣምቦ ዩንቨርስቲ ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንድ ክፉኛ ቆሰለ :: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ambo‬ ‪#‎BekeleGerba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com በኦሮሚያ ክልል ኣምቦ ዩንቨርስቱ አዋሮ ካምፓስ በተነሳ ግጭት ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንዱ ክፉኛ መቁሰሉን የካምፓሱ የመረጃ ምንጮች ተናግረዋል፤ በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ …

የኦሮሚያ ኣምቦ ዩንቨርስቲ ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንድ ክፉኛ ቆሰለ :: Read more »

የእስራኤሉ ጠ/ሚ ቢኒያሚን ናታኒያሁ ነገ አፍሪካ ይገባሉ!!! 4 የ እስራኤል አየር ሃይል አውሮፕላኖች ለዚህ በይዘቱ ልዮ ለሆነ ጉብኝት ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። ጉብኝቱ የአፍሪካ አገራትንና የ እስራኤልን ግኑኝነት በብዙ ዘርፉ ያጠናክራል ተብሎ ይታሰባል ለዚህ ጉብኝት እስራኤል ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ወጭ …

የእስራኤሉ ጠ/ሚ ቢኒያሚን ናታኒያሁ ነገ አፍሪካ ይገባሉ!!! Read more »

  “ለኤርትራ መገንጠል ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ መንግስታት ናቸው” ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀኝ፡፡ ልባም መንግስት ከመጣ ኢትዮጵያና ኤርትራ በኮንፌደሬሽን ሊተሳሰሩ ይችላሉ የኢሳያስን መንግስት የማውረድ ኃላፊነት የኤርትራ ህዝብ ብቻ ነው በድርድር በአሰብም በምፅዋም የመጠቀም መብት አለን የቀይ ኮከብ ዘመቻ ቢሰምር ኖሮ፣ ይሄን ቃለ ምልልስ …

“ለኤርትራ መገንጠል ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ መንግስታት ናቸው” ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀኝ፡፡ Read more »

 Addis Admass መንደርደሪያ የዚህ ጽሁፍ ዋና አላማ በሚያዝያ ወር 2008 በዋሺንግቶን ዲሲ አካባቢ የትዝታ ፈለግ መጽሐፌን ለማስመረቅ በተዘጋጁት ሁለት መድረኮች የታዘብኩትን ለማካፈል ነው:: ከሚያዚያ 14 እስከ ሚያዝያ 24 ቀን 2008 በዋሺንግቶን ዲሲ አካባቢ በተለይም ሲልቨር ስፕሪንግ ሰነበትኩ። የጉዞዬ ዋና ምክንያት …

….በዚህም’ኮ መንገድ አለ! (አሰፋ ጫቦ ) Read more »

20 ሺ ቤቶች በሚፈርሱበት ክ/ከተማ የሰዎች ህይወት አልፏል በግጭቱ ተሳትፈዋል የተባሉ ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋል ነዋሪዎች መውደቂያ አጥተናል ሲሉ እያማረሩ ነው በላፍቶ ክ/ከተማ ቀርሳ ከንቱማና ማንጎ ሰፈር በተባሉ አካባቢዎች ህገ ወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በአፍራሽ ግብረ ኃይል …

20 ሺ ቤቶች በሚፈርሱበት ላፍቶ ነዋሪዎች መውደቂያ አጥተናል ሲሉ እያማረሩ ነው::ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋል Read more »

“ርትዕ ከሌለ ፍትህ ብቻውን ዋጋ አይኖረውም” ፊሳልጎስ የተሰኘውና በ2ኛው መክዘ በእስክንድርያ ተጽፎ በ5ኛው መክዘ ወደ ግእዝ የተተረጎመው መጽሐፍ ‹ኤጲዲቅስዮ› ስለሚባል ዛፍ ይተርካል፡፡ ይኼ በሕንደኬ ሀገር የሚገኝ ዛፍ ሁለት ጠባይ አለዉ፡፡ አርጋብ የዛፉን ፍሬ ስለሚወዱት በእርሱ ላይ እየተሰበሰቡ ይመገቡታል ይላል መጽሐፉ፡፡ …

ኤጲደቅስዮ (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ) Read more »

ዶ/ር መረራ ጉዲና የፕሮፌሰርነት ደረጃዬን ያለአግባብ ከልክሎኛል ሲሉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ከሰሱ የፕሮፌሰርነት ደረጃዬን ያለአግባብ ከልክሎኛል ብለዋል 300 ሺ ብር የሚጠጋ የገንዘብ ክስም አቅርበዋል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፕሮፌሰርነት የደረጃ እድገቴን ያለ አግባብ ከልክሎኛል ያሉት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ከዩንቨርስቲው ማግኘት የሚገባኝን …

ዶ/ር መረራ ጉዲና የፕሮፌሰርነት ደረጃዬን ያለአግባብ ከልክሎኛል ሲሉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ከሰሱ Read more »

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ማሳሰቢያ ሰማያዊ ፓርቲ በሰኔ 26 2008 በባህርዳር ከተማ በሙሉአለም አዳራሽ ሊያደርግ የነበረውን የአባላትና የደጋፊዎች ውይይት በአምባገነኑ የህውኃት ሴራ ምክንያት ከአስር በላይ አመራሮችንና አባላትን እንዲሁም የቅስቀሳ መኪናዎችንና መሳሪያዎችን በማሰር ቅስቀሳ ማድረግ አትችሉም፣ አዳራሹ ቢፈቀድም ጸጥታ ማስከበር አንችልም በሚል …

ሰማያዊ ፓርቲ በገዢው መደብ ጫና የባህርዳሩን ስብሰባ አስረዘመው። Read more »