ወጣቱ የዓረና ኣባል ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) ተገደለ። የዓረናው ኣባል ወጣት ዝናቡ ሃይሉ ( ሰንችሪ) ትናንት 24 / 10 / 2008 ዓ/ም በሚሰራበት ኩርማዓጋ በሚባል የዓፋር ቦታ (መቐለ _ኮምቦልቻ የባቡር ጣብያ ግንባታ መስመር) በመስራት ላይ እያለ ሞቶ ተገኝተዋል። ዝናቡ ከመሞቱ በፊት እስከ …

ወጣቱ የዓረና ኣባል ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) ተገደለ።ዓረና ከተመሰረተ በኋላ የተገደሉ ሰለማዊ ታጋዮች 4 ደርሰዋል። Read more »

የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ሪያድ ሳውዲ አረቢያ አላማውን የሳተ ስልጠና ሰሞኑን የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ት ሪያድ ሳውዲ አረቢያ ስልጠና ወይስ ስይጠና በሚያሰኝ መልኩ ለ አምስት ቀናት ሲሰጥ የነበረ ሲሆን እኔም እዛው ሆኜ ስልጠናውን ስከታተል ቆይቻለሁ ስለሆነም የተቻለኝን አጠር ያለች …

የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ሪያድ ሳውዲ አረቢያ አላማውን የሳተ ስልጠና Read more »

በሕሊና ትግል ድል የሚነሡ ብፁዓን ጀግኖች ናቸው ጌታቸው ኃይሌ “ከሕዝቡ ጋር አብሬ ልሂድ ወይስ ልቅር?” “ተናጋሪው ከተናገረው ውስጥ ያልገባኝ ነገር አለ። ሰው እየሰማ፥ ልጠይቅ ወይስ ዝም ልበል?” መሄድ እፈልጋለሁ፤ ሕሊናየ ግን ሁኔታውን እየመረመረ፥ “ትክክሉና የሚገባህ ባትሄድ ነው፤ ዐርፈህ ተቀመጥ፤ ከጀሌ …

በሕሊና ትግል ድል የሚነሡ ብፁዓን ጀግኖች ናቸው ጌታቸው ኃይሌ Read more »

በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ። #‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ሙና(ደራርቱ) ቱርኪ ትባላላች የ 9 አመት ህፃን ናት ዛሬ በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉ ወገኖቻችን አንዷ ናት። ‪#‎miniliksalsawi‬ በኣወዳይ በተደረገ ተቃውሞ ኣምስት ሰዎች …

በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ።Photos Read more »

የሐብታሙ አያሌውን እግድ እንዲነሳለት ማመልከቻ የቀረበለት የወያኔ ጠቅላይ ፍ/ቤት ጉዳዩን ከግንዛቤ ሳያስገባ ለማክሰኞ የቀጠረ ሲሆን በናይሮቢ ኬንያ የሚገኙ በስርዓቱ ጫና ለስደት የተዳረጉ ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ሐብታሙ አያሌው ከአገር የመውጣት መብቱ ተከብሮለት ህክምናውን እንዲከታተል ለመጠየቅ በናይሮቢ በሚገኘው የአምንስቲ ኢንተርናሽናል ህንጻ ፊት …

የርሃብ አድማው በአምንስቲ ኢንተርናሽናል ህንጻ ፊት ለፊት ቀጥሏል ። ‪ Read more »

Allow Ethiopian opposition politician to obtain treatment abroad for torture-sustained injuries: Amnesty International አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጂት የኢትዮጵያ መንግስት ሀብታሙ አያሌው ለተሻለ ህክምና ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ማድረግ አለበት ሲል ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል። የሀብታሙ ህመም …

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መንግስት ሀብታሙ አያሌው ለተሻለ ህክምና ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ማድረግ አለበት ሲል መግለጫ አውጥቷል። Read more »

የቁም እስረኛው አቶ ሃብታሙ ኣያሌው ጤና የመጨረሻው ኣሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ከሃገር ውጪ እንዳይታከም በ አቶ ጸጋዬ በርሄ የወያኔ ደህንነት ኣማካሪ ባለስልጣን በኩል የጠጣለው እገዳ አልተነሳለትም፤ በኣሁን ወቅት በኮማ ውስጥ ይገኛል። ወጣት ሀብታሙ አያሌው ህይወቱ አደጋ ላይ ነው ወጣት ፓለቲከኛ …

የኣቶ ሃብታሙ ኣያሌው ጤና የመጨረሻው ኣሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። Read more »

ፍርድ ቤቱ በእነ መቶ ኣለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ ብይን ሰጠ ! “በኢሳት ሪዲዮና ቴሊቪን ቃለ መጠይቅ ማድረግ፣ የሽብር ድርጊት አለመሆኑ ፍርድ ቤቱ ማረጋገጫ ሰጠ” በእነ መቶ ኣለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ ስር የሚገኙ 16 ተከሳሾች ላይ ብይን ሰጠ። ሰኔ …

በኢሳት ሪዲዮና ቴሌቪዥን ቃለ መጠይቅ ማድረግ፣ የሽብር ድርጊት አለመሆኑ ፍርድ ቤቱ ማረጋገጫ ሰጠ Read more »

ሙስና በኦሮምያ DW Amharic በዚህ ባሳለፍነዉ ሁለት ወራት ዉስጥ የኦሮሚያ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚገኙ የአመራርና የሥራ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ መሆኑ እየተነገረ ነዉ። የቀድሞ የኦሮምያ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዘላም ጀማህን ጨምሮ፣ የሱሉልታ ምክትል …

የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ የአመራርና የሥራ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ ነዉ። Read more »

ዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት – አይኤምኤፍ በየዓመቱ በሚያወጣው የአጠቃላይ ምጣኔ ኃብት ዕድገት ሪፖርቱ የኢትዮጵያ የምርት ዕድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል አመልክቷል። አዲስ አበባ —  የኢትዮጵያ አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት ኤልኒኞን ተከትሎ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት እንደማይቀንስ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር አስታውቋል። “ድርቅ ባልተከሰተባቸው …

አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ የምርት ዕድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል አመልክቷል። Read more »

ጅቡቲና ሶማሊያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ተጠያቂነት እንዲኖር የውሣኔ ሀሳብ አቀረቡ። ዋሽንግተን —  ጅቡቲና ሶማሊያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ተጠያቂነት እንዲኖር የውሣኔ ሀሳብ አቀረቡ። ሁለቱ የአፍሪካ …

አንዳንድ የኤርትራ መሪዎች እንዲጠየቁ ጅቡቲና ሶማሊያ አሳሰቡ Read more »

በሜሪላንዱ ዴሞክራት ሴናተር ቤንጃሚን ካርዲን የቀረበውና S.Res.432 የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ህግ በምክር ቤቱ የውጪ ጉዳዮች ኮሚቴ መፅደቁ ተገለፀ። ዋሽንግተን —  እአአ ባለፈው ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በ114ኛው ኮንግሬስ ላይ የቀረበውና የጸደቀው ህግ፣ በኢትዮጵያ ሁሉን ያካተተ አስተዳደር እንዲኖርም ያበረታታል። የቴኔሲው …

በሜሪላንዱ ዴሞክራት ሴናተር ቤንጃሚን ካርዲን የቀረበውና S.Res.432 የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ህግ በምክር ቤቱ የውጪ ጉዳዮች ኮሚቴ መፅደቁ ተገለፀ። Read more »

የዘረኝነት ወረርሽኝ፣ ተስፋ አስቆራጭና አስፈሪ የጨለማ ጉዞ መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ ‪ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አብዛኛው የምናየው በሰብዓዊነት እና በቀና መንፈስ እየተንደረደረ የወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ቫይረስ ተሸካሚ ሆኗል፤በሰከነ መልኩ ረጋ ብለን በተዘዋዋሪ ማሰብ የጀመርን ቀን ይገባናል …

የዘረኝነት ወረርሽኝ፣ ተስፋ አስቆራጭና አስፈሪ የጨለማ ጉዞ መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ Read more »

ለኢትዮጵያ ክሊንተን ወይስ ትራምፕ? Tadesse Biru Kersmo ዘንድሮ አሜሪካዊያን አስጨናቂ የምርጫ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል። ለኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያን ደግሞ አጣብቂኙ የከፋ ነው። ሂላሪ ክሊንተን ከህወሓት አገዛዝ ጋር ያላት ቁርኝት እያጠናከረች ነው። እንዲያውም ህወሓት የሚገዛትን ኢትዮጵያን የባሏ፣ የኦባማና የእሷ የአፍሪካ ፓሊሲ ስኬት ምሳሌ …

ለኢትዮጵያ ክሊንተን ወይስ ትራምፕ? Tadesse Biru Kersmo Read more »

ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ወሃ በሱዳን ምድር መጠቀም መጀመሯን ተከትሎ  በአባይ የውሃ ኮታ ላይ ግብፅና ሱዳን እየተወዛገቡ ነው። የውዝግቡ መነሻ ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ውሃና የሱዳንን ሰፊ የእርሻ መሬት ተጠቅማ እህል በማምረት ህዝቧን ለመቀለብ ያደረገችውን እንቅስቃሴ ተከትሎ የሱዳን ምክርቤት የ99 ዓመቱን ሊዝ …

ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ወሃ በሱዳን ምድር መጠቀም መጀመሯን ተከትሎ ግብፅና ሱዳን መወዛገብ ጀመሩ Read more »

በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የትውውቅ ትስስር ከጠለፋቸው መስሪያቤቶች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ማዕድን አክሲዮን ማሕበር ነው። ይህን “ተቋም” በ1982 ዓ.ም. የተቋቋመ ሲሆን በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ የማምረት አቅምን ለመጨመር የተቻለውን ከነውስንነቱ አበርክቷል። መንግስት ከረጅም ጊዜ አንስቶ ማዕድኖችን በጥሬው ለዓለም ገበያ …

ከአስመራ አገዛዝ ጋር በሽርክና ለሚሰሩ ኩባንያዎች፣ የታንታለም ልማትን ለማቀራመት ሩጫው ለምን አስፈለገ? Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts june 27,2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=HpefhcLWjts&w=640&h=360]  

የወልዋሎ ደጋፊዎች “የፋሲል ተጨዋቾች ኣናስወጣም” ብለው ለማገት ሲሞክሩ የትግራይ ልዩ ሃይል  የነበረው ግጭት ወደ  ጦርነት ቀይረዋል። ዓዲግራትና “ተመጣጣኝ እርምጃ”  Amdom Gebreslassie ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ በመቐለ ከነማና ፋሲል ከነማ ክለቦች መካከል በዓዲግራት ስተድየም የተካሄደው የእግር ኳስ ጨዋታ በኣንድ እኩል ውጤት የተፈፀመ ሲሆን ጨዋታው …

የወልዋሎ ደጋፊዎች “የፋሲል ተጨዋቾች ኣናስወጣም” ብለው ለማገት ሲሞክሩ የትግራይ ልዩ ሃይል የነበረው ግጭት ወደ ጦርነት ቀይረዋል። Read more »

#‎Ethiopia‬ ለነቀምት ኣይሮፕላን ማረፊያ የተጣለው የመሰረት ድንጋይ ጠፋ::ተጠናቀቀ የተባለው የደንቢዶሎው አውሮፕላን ማረፊያ 450 ሚሊዮን ብር ወጪ በአስፓልት ሊሰራ ? ‪#‎MinilikSalsawi‬ ባለፈው ኣመት ምርጫው አንድ ሳምንት ሲቀረው ኃይለማርያም ደሳለኝ ነቀምቴ ከተማ ተገኝተው አውሮፕላን ማረፊያ ለመሥራት የሆነ ቦታ ላይ የመሰረት ድንጋይ በመጥፋቱ …

ለነቀምት ኣይሮፕላን ማረፊያ የተጣለው የመሰረት ድንጋይ ጠፋ::ተጠናቀቀ የተባለው የደንቢዶሎው አውሮፕላን ማረፊያ 450 ሚሊዮን ብር ወጪ በአስፓልት ሊሰራ ? Read more »

#‎Ethiopia‬ ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው። የወያኔን አገዛዝ ታግለን በፍጥነት እሳካላስወገድነው ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል። ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Dembidolo‬ ” .. አምስት ሚሊዮን ብር ኣልጨረስም:: ” የኤርፖርቶች ድርጅት መሃንዲሶች Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በደንቢዶሎ ኣየር ማረፊያ ስም የተፈጸመው ዘረፋና ማታለል የወሬ ናዳው …

ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው። የወያኔን አገዛዝ ታግለን በፍጥነት እሳካላስወገድነው ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል። Read more »

ኣዲስ ኣድማስ ጋዜጣ በትናንት እትሟ የዜና ኣምዷላይ የቀድሞዉ የኣንድነት ፓርቲ ኣመራሮች ኣዲስ ፓርቲ መሰረቱ ብላ በመዘገቧ ቅርብም ሩቅም ያሉ ጓዶችና ደጋፊዎች በዉስጥ የመልእክት ሳጥን ኣላችሁበት ወይ የሚል ጥያቄ ቢያቀርቡልኝ ይህችን ለመከተብ ተነሳሁ፡፡ የስልጣን ሃይሎች በባህሪ ይመሳሰላሉና ህወሓት ፓርቲዉን ለማፍረስ ከዉጪ …

ማብራሪያ ስለ ኣዲሱ ፓርቲ Tekle Bekele Read more »

አበራ‬ መንግስቱ … 658 ቀናቶች በጋዛ ስርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር … ትዝብት … የእስራኤል መንግስት ማንኛውንም አደጋ ላይ ያለ ዜጋውን በሰላም የማስመለስ ሃላፊነት አለበት!!! የአይምሮ ችግር ያለበት ይህ ኢትዮ – እስራኤላዊ በጋዛ ሰርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር ከዋለ እንሆ 658 ቀናቶችን …

አበራ‬ መንግስቱ … 658 ቀናቶች በጋዛ ስርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር Read more »

በተናጠል እየሄድንበት ያለው መንገድ አስጊም አደገኛም ሲልም ሊወጡት የማይችሉ አዘቅት ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Unity‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አንድ ነን እያልን ራሳችንን አየሸነገልን አናታለው፤እጅለእጅ ተያይዘን ወያኔን የመጣል ታሪካዊ የትውልድ ግዴታ ኣለብን። ኢትዮጵያዊነት ችሮታ አሊያም ስጦታ ሲልም በደረጃ የሚሰጥ …

በተናጠል እየሄድንበት ያለው መንገድ አስጊም አደገኛም ሲልም ሊወጡት የማይችሉ አዘቅት ነው:: Read more »

ባለፈው ፋሲካ አካባቢ ደወለልኝ፡፡ ሀዋሳ ነው ያለሁት አለኝ፡፡ እኛ ጋ የሚሰራ አንድ ጓደኛ አለው፡፡ እሱ ጋ መጥቶ እንዳረፈ በኋላ ነው የሰማሁት፡፡ እኔም የምኖረው እዚያው የምሰራበት ሆቴል ክፍል ተሰጥቶኝ ነው፡፡ የምኖረው ሀዋሳ ነኝ ያለው ለካ እዛ መጥቶ ነው፡፡ ለአንድ ሳምንት ያህል …

“ፊቴ ተመልሶ እንዲመጣ እፈልጋለሁ” Read more »

የቴሌቪዥን ጣቢያ ስርጭት እንዲቋረጥ አድርጓል ተብሏል የኢትዮጵያ መንግስት ባለፈው ሰኞ ዋጃሌ በተባለቺው የኢትዮ-ሶማሊላንድ የድንበር ከተማ አምስት የሶማሊላንድ ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር አውሎ ማሰሩንና አራቱ ከቆይታ በኋላ ሲለቀቁ አንደኛው አሁንም በእስር ላይ እንደሚገኝ ዳስላን ሬዲዮ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞቹን ከማሰር …

የኢትዮጵያ መንግስት የሶማሊላንድ ጋዜጠኞችን ማሰሩ ተዘገበ Read more »

የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች፤ “ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ (ነፃነት) የተሰኘ አዲስ ፓርቲ መሰረቱ፡፡ የአዲሱ ፓርቲ መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ከረጅም የምስረታ ሂደት በኋላ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም በሆቴል ዲ.አፍሪክ የተካሄደ ሲሆን በእለቱም የፓርቲው የተለያዩ መተዳደሪያ ሰነዶች በጉባኤው ከፀደቁ በኋላ …

የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ (ነፃነት) የተሰኘ አዲስ ፓርቲ መሰረቱ Read more »

ከ”330 በላይ ሰዎች ስለመሞታቸው መረጃ አለኝ” – መድረክ የኢሰመኮን ሪፖርት አንቀበለውም ብለዋል Addis Admass ; የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰቱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርት እንደማይቀበሉት መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቁ፡፡ ከማንም የማይወግን ነፃ ገለልተኛ …

በኦሮሚያና በአማራ ክልል በግጭቶች የደረሱ ጉዳቶች በድጋሚ እንዲጣሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ Read more »

ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ፌ ስቡክ የሰመረላቸው የመንግስት ባ ለስልጣናትና ተ ቋማት ጥ ቂት ናቸው ብሏል Addis Admass ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ማህበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚዎች ላይ ባደረገው የናሙና ጥናት፣ ኢትዮጵያውያን በፌስቡክ በኩል የሚያስተላልፏቸው የጥላቻ መልዕክቶችና አስተያየቶች መጠን፣ …

የፌስቡክ የጥላቻ መልዕክቶች ላይ የተደረገ ጥናት ምን ይላል? Read more »

ከቀናት በፊት ለሥራ ጉዳይ ባሕርዳር ነበርኩ፡፡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስንጨዋወት ማኅበረሰባችን ከሥልጣናቸው የሚወርዱ ሰዎችን በበጎ የመቀበል ልማድ አለው ወይ? የሚል ነገር አነሣ፡፡ እኔም ‹ከሥልጣን ወርደው በሰላም የኖሩም በመከራ ያሳለፉም ዐውቃለሁ› አልኩት፡፡ ዐፄ ካሌብ ሥልጣናቸውን ትተው አባ ጰንጠሌዎን ገዳም ሲገቡ በልጃቸው …

መውጣትና መውረድ “እናንተም ስትወጡ ዕወቁበት፡፡ እኛም ስትወርዱ እንወቅበት፡፡ (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት) Read more »

ዛሬ ጁን 25 /2016 በኔዘርላንድ ሮተርዳም ሕወሓት ሊያደርገው አቅዶት የነበረው ስብሰባ በኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ተደናቅፏል:: የሕወሓት ሹማምንት በተደረገባቸው ተቃውሞ ሲደነባበሩ ተስተውለዋል:: የኔዘርላንድ ፖሊስ ሹማምንቱን ከስብሰባው አዳራሽ አስወጥቶ አባሯቸዋል:: አውሮጳ፤ አውስትራሊያና አሜሪካ ለሕወሓት ወንጀለኛ ሹማምንት የምድር ሲኦል ሆነዋል ቀጥለዋል! [youtube http://www.youtube.com/watch?v=bJ7HvO07K0A&w=640&h=360]

ፒያሳና ኣከባቢዋ በከፍተኛ ጥበቃ ስር መሆናቸው ታውቋል። (በምስል) ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ፒያሳና ኣከባቢው በከፍተኛ ጥበቃ እና ፍተሻ ስር መዋላቸውን በኣከባቢው የነበሩ ነዋሪዎች ለመረጃ ድህረገጽ በፎቶግራፍ ኣስደግፈው ጠቁመዋል፥ በምን ጉዳይ እንደሆነ ባይታወቅም ከፍተኛ ጥበቃ እና ወከባ እንደነበር ገልጸዋል። mereja.com

በደቡብ ኦሞ ዞን – – በሀመርና አርቦሬ ህዝቦች መካከል የተከሰተ ግጭት ባለመፈታቱ ህዝቡ በሥጋት ውስጥ ነው // የአርቦሬ የአገር ሽማግሌዎችን በአርበኞች ግንቦት 7 ሥም ለማስፈራራት ተሞክረ ፤ ባለፈው ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም. በአርቦሬዎች ይዞታ ሥር ባለው ቢልብሎ ቀበሌ የሀመር …

በደቡብ ኦሞ ዞን – – በሀመርና አርቦሬ ህዝቦች መካከል የተከሰተ ግጭት ባለመፈታቱ ህዝቡ በሥጋት ውስጥ ነው Read more »

በብሪታኒያ ሕዝበ ውሳኔ ላይ ጥቂት ሀሳቦች (Tadesse Biru Kersmo) የዛሬ የብሪታኒያ ሕዝበ ውሳኔ ውጤት ኣስገርሞኛል። ከኢኮኖሚም ከደህነነትም አንፃር ብሪታኒያ በአውሮፓ ኅብረት ብትቆይ ኖሮ ይሻላት ነበር ብዬ በግሌ አምናለሁ፤ እኔ የብሪታኒያ ዜግነት ቢኖረኝ ኖሮ በኅብረቱ እንድትቆይ ነበር ድምጽ የምሰጠው። ታላቅዋ ብሪታኒያ …

በብሪታኒያ ሕዝበ ውሳኔ ላይ ጥቂት ሀሳቦች (Tadesse Biru Kersmo) Read more »

በሻሸመኔ ወንጀለኞች ታስረዋል ቢባልም ወንጀሉ ግን እንደቀጠለ ነው። By Minilik Salsawi ባለፈው ሳምንት በሻሸመኔ ከተማ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ወንጀለኞች ተብለው የተያዙ ሰዎች ካለምንም ምርመራ ከ23 ኣመት እስከ እድሜ ልክ ድረስ የተፈረደባቸው ቢሆንም ኣሁንም ወንጀሎች መቀጠላቸውን የከተማው ነዋሪዎች እየተናገሩ ይገኛሉ።እነዚህ ግለሰቦች …

በሻሸመኔ ወንጀለኞች ታስረዋል ቢባልም ወንጀሉ ግን እንደቀጠለ ነው። Read more »

ሻአቢያ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሆኖ አያውቅም (ኤርሚያስ ቶኩማ) ግንቦት 7 ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል ተብሎ የተፃፈውን የኖአሚን በጋሻውን ፅሁፍ አነበብኩት። ይህንን ፅሁፍ እንዳነበብኩኝ ቀጥታ የአበበ በለውን ድህረ ገጽ ከፍቼ አበበ በለው ከአቶ ከግንቦት 7 አመራር ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ ሰማሁት። አቶ ንአመን ሻአቢያን …

ሻአቢያ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሆኖ አያውቅም (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል – ኖአሚን በጋሻው (ሎንግ ቢች – ካሊፎርኒያ) [email protected] ሁለት ራዲዮ ጣቢያዎች አሉ። ከዲሲ የሚተላለፉ። የግንቦት ሰባት አመራር የሆኑትን አቶ ንአመን ዘለቀን አቅርበው አወያይተው ነበር። የነጻነት ራዲዮና የአቶ አበበ በለው አዲስ ድምጽ ራዲዮ። በሁለቱ ራዲዮዎች መካከል …

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል – ኖአሚን በጋሻው Read more »

ሰማያዊ ፖርቲ በባህር ዳር ከተማ ሊያደርገው የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በአገዛዙ የተለመደ ኢ-ዲሞክራሲያዊ ተግባር ታገደ። ፖርቲው በባህር ዳር ህዝባዊ ውይይት ለማድረግ ሰኔ19 ቀን2008 ዓ.ም እቅድ ይዞ የነበረ ቢሆንም ከተማ አሥተዳድሩ “በከተማ አሥተዳደሩ ሌላ ተግባራት ያለ በመሆኑ” በማለት ህዝባዊ ውይይቱ በዕለቱ እንዳይደረግ …

ሰማያዊ ፖርቲ በባህር ዳር ሊያደርገው የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በአገዛዙ ታገደ። Read more »

ከአስመራ ተነስተው የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ ለማውጣት እንታገላለን የሚሉት ማን ቤት ውስጥ ሆኖው ትግሉን እያካሄዱት እንደሆነ አሁም ኣልገባቸውም። ትግርኛ ተናጋሪው የኤርትራን ህዝብ እና የትግራይን ህዝብ አጋሜ እና የአስመራ ህዝብ በማለት ለይተውታል። አለማወቅ ሃጥያት አይደለም ግን ድ ድብና ነው። በተቻለኝ መጠን ማን …

ኤርትራ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት 95% አጋሜዎች ናቸው። አቶ ኢሳያስ አፎርቂም አጋሜ ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ) Read more »

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ) ከአስመራ ተነስተህ የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ አወጣለሁኝ ብለህ የምታስብ ካለህ አሁንም ሞኝ ነህ። ከደደቢት እና ከሳህል በረሃ ጀምረው አብረው አድገው አስመራ ቤተመንግስት እና አዲስ አበባ ቤተመንግስት …

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው። Read more »

አስመራ ያለው ሰውየ ጥዋት ከነጅሎ ጋር ቁርስ በልቶ ምሳ ሳአት ላይ አራት ኪሎ ካለው ወንድሙ ጋር በስልክ እያወራ ይስቅባቸዋል የጨነቀው እርጉዝ ያገባል!!! (ናትናኤል ኣስመላሽ) ከእንቅልፋቸው ሲነቁ አራት ኪሎ ሁሌም የሚታያቸው እን እንትና ሲጨንቃጨው እርጉዝ አገቡና፣ የእርግዝናው ጊዘ ከዘጠኝ ወር ወደ …

አስመራ ያለው ሰውየ ጥዋት ከነጅሎ ጋር ቁርስ በልቶ ምሳ ሳአት ላይ አራት ኪሎ ካለው ወንድሙ ጋር በስልክ እያወራ ይስቅባቸዋል Read more »

ጀነራል ከማል ገልቹ በሻእብያ ሳንባ ስለማይተነፍሱ ለ15 አመታት ቁም እስረኛ ሆነዋል። ይህ ሰው ጀነራል ከማል ገልቹ ይባላል፣ ጀግና ብቻ ሳይሆን አገር ወዳድም ነው። ለኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ነጻነት የሚታገል ጀግና ነበር። በሂወቱ ለሚያምንበት ነገር የማይደራደር ጀግና ነው። …

ጀነራል ከማል ገልቹ በሻእብያ ሳንባ ስለማይተነፍሱ ለ15 አመታት ቁም እስረኛ ሆነዋል። (ናትናኤል ኣስመላሽ) Read more »

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ፕሬዚዳንት የነበሩትአቶ ብሩ ቢርመጂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ብሩ ዲሞክራሲና ፍትህ በኢትዮጵያ እንዲሰፍን ሲታገሉ የነበሩ፣ በ1997ዓ.ም ከሌሎች የትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ቅንጅትን ወክለው የተወካዮች ም/ቤት አባል በመሆን የበኩላቸውን የተወጡ፣ እንዲሁም አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ …

የቀድሞ አንድነት ም/ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ብሩ ቢርመጂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ Read more »

በኮንሶ ሦስት ነዋሪዎች ታፈኑ፤ አንድ ወጣት በከፍተኛ ሁኔታ ተደበደበ// በልሁ ማንከልክሎት በትናንትናው ዕለት ሰኔ 13/08 ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ በኮንሶ ከተማ የሰፈረው የፌደራልና የክልሉ ልዩ ፖሊስ ኃይል ከተማዋን በመውረር ሦስት የከተማ ነዋሪዎችን አፍኖ ወዳልታወቀ ቦታ ወስዷል፡፡ ይህንኑ አፈና ተከትሎ ህዝቡ …

በኮንሶ ሦስት ነዋሪዎች ታፈኑ፤ አንድ ወጣት በከፍተኛ ሁኔታ ተደበደበ Read more »

በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ተማሪ ከሳምንታት በፊት ነው የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰደችው። ሳብሪና ቤተሰቧችን ለመርዳት መንገድ ላይ ሻይ በመሸጥ …

በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ Read more »

የወያኔ ደህንነት ተቋም ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው መለሳቸው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ለመንግስታችን አስጊ ናቸው የተሰጣቸውን ስራ ከመስራት ይልቅ የመንግስታችን ምስጢሮች ለማወቅ ያነፈንፋሉ ብሎ የፈረጃቸውን ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት …

የወያኔ ደህንነት ተቋም ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው መለሳቸው። Read more »

የምዕራብ ትግራይ-ኤርትራ-ሱዳኑ አደገኛና ውስብስብ መረብ ከ60 በላይ ሕይወት በላ፤ ያሳዝናል! በኢትዮያ- ኤርትራ- ሱዳን የተዘረጋውና ከፍተኛ የኤርትራ ወታደራዊ መኮንኖች፣ በትግራይ የምዕራባዊ ዞን ሓለፊዎችና የፖሊስ መኮንኖች፣ በርካታ የሱዳን ባለስልጣናት ወ.ዘ.ተ ተዋናይ የሆኑበት እጅግ ውስብስብ የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር መረብ ባለፉት ጊዜያቶች ያለአንዳች ከልካይ …

የምዕራብ ትግራይ-ኤርትራ-ሱዳኑ አደገኛና ውስብስብ መረብ ከ60 በላይ ሕይወት በላ Read more »

 ዮናታን ተስፋዬ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደርጎ የእምነት ክህደት ቃል ሰጥቷል‹‹ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቴን ተጠቅሜ ጽፌያለሁ›› ዮናታን በኦሮምያ ክልል የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለማስቀጠል ተንቀሳቅሰሃል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበበት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞው ህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሰብዓዊ መብት አራማጅ አቶ …

ዮናታን ተስፋዬ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደርጎ የእምነት ክህደት ቃል ሰጥቷል Read more »

ምግብ ከቀመሰ ሰባት ቀናት አለፉ። ጉዳቱ በአካሉ ላይ በግልጽ ይታያል፤ ከስቱዋል፤ ጥቁር ብሎዋል። ሲራመድ ጎንበስ ብሎ ነው። ያልበላው አንጀቱ ታጥፎ መሰለኝ። ይህ ሰው አግባው ሰጠኝ ነው፣ ከግንቦት 17/2008 ዓ.ም ጀምሮ ቂሊንጦ ጨለማ ቤት የታሰረው አግባው። ይህ ሰው “ሰው ራበኝ! የህግ …

“ቤተሰቤንና ጠበቃየን እንዳይ ካልተደረገ በርሃብ አድማየ እቀጥላለሁ ቀጣይ ቀጠሮ ሬሳየ ሊመጣ ይችላል” – አግባው ሰጠኝ Read more »