የመለስን ሞት አርጂዎች ምቀኞች (ታረቀኝ ሙጬ)

ታረቀኝ ሙጬ

እንዴት የመሰለ ግሩም መጣጥፍ ልጥፍ ከጧቱ አንድ ሰዓት ላይ ሌባ ጣቴን አነጣጥሬ ኮምፒውተሬ ላይ ጉብ ከማለቴ አለወትሮው የሞባይሉን ኤፍ ኤም የከፈተው ልጄ የመለስ ሞት መታወጁን አረዳኝ። ምቀኝነት ነው። ሃሳቤ ሁሉ ተዘበራረቀ።