በአፍሪቃ ቀንድ የጋዜጠኞች ይዞታ DW Amharic April 24, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሶማሊያ ዉስጥ በያዝነዉ የጎርጎሮሳዊ ዓመት 2013 ከባተ የተገደሉ ጋዜጠኞች ቁጥር አምስት ደርሷል። ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች /RSF/ ሰሞኑን አንድ የሶማሊያ ራዲዮ ጋዜጠኛ መገደሉን በማዉገዝ፤ መቅዲሾ ዛሬም ለጋዜጠኞችም ሆነ ለኗሪዎቿ ፀጥታዋ የተረጋገጠነዉ ማለት እንደማይቻል አመልክቷል።