የኢትዮጵያ አካል ሆና የኖረችዉ ኤርትራ ከ30 ዓመታት ጦርነት በኋላ ተገንጥላ ራሷን የቻለች ሀገር ከሆነች ዛሬ 20ኛ ዓመቷን አከበረች። ኤርትራ ነፃነቷን ስታዉ…

የአፍሪቃ ኅብረት የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት በሚል የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በማክበር ላይ ይገኛል። ስለ ክብረበዓሉ መክፈቻ ይዘ

የአፍሪቃ ኅብረት ከዛሬ፤ ቅዳሜ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓም አንስቶ እያከበረ የሚገኘውን የወርቅ ኢዮቤሊዩ በዓል በማስመልከት የተለያዩ የዶቸ ቬለ ሬዲዮ ጋዜጠኞ

ሰሜን ወሎ ፤ምዦ ማሪያም አካባቢ ነው ተወልጄ ያደጉት ይላል ታምሩ ዘገየ። ታምሩ ሲወለድ ጀምሮ የገጠመውን ችግር እንደ ፈተና ተቀብሎ ዛሬ «በጊነስ ቡክ» ላይ …

ሰማያዊ ፓርቲ፣ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ወይም የአፍሪቃ ኅብረት አዲስ አበባ ውስጥ የተመሠረተበትን 50ኛ ው ዓመት በሚያከብርበት በዚህ ሳምንት ማለቂያ ፤…

ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፤ በኤርትራ መንግሥት የተጣለባቸውን 2 ከመቶ የገቢ ግብር እንዲከፍሉ መገደዳቸው ያስመረራቸው መሆኑን ገለጡ።

ኤርትራ ከኢትዮጵ ተነጥላ ነጻ አገር መሆኗን ያወጀችበትን 20ኛ ዓመት፣ በዛሬው ዕለት ስታስብ፤ ደስታቸውን ሳይሆን ተወላጆችዋ በመንግሥታቸው ላይ ቅሬታቸው

ሴት ልጆችን መግረዝ ፤ መጥለፍ፤ አስገድዶ መድፈር ፣ ዘመናዊ ትምህርት እንዳያገኙ መከልከል፤ ይህን የመሳሰሉ ለሴቶች ልጆች አስከፊ ሁኔታዎች፣ በብዙ አካ

ኢትዮጵያ እንደ ሌሎች የአፍሪቃ ሃገሮች የአገር ጎብኝዎች መስህብ መሆኗን ለማስተዋወቅና የጉዞ ወኪሎችና አስጎብኝዎችም ኢትዮጵያን በፕሮግራማቸው እንዲያ…

ኢትዮጵያዊው የዜማ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ 1500ኛ ዓመቱ በተለያየ መስክ በመከበር ላይ ይገኛል። ቅዱስ ያሬድ በአውሮጳ ሙዚቃ ገናና ስም ያላቸው የሙዚቃ ቀማሪውች ከ

የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የስነምግባር ትምሕርትና ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አሰፋ እንደተናገሩት እስካሁን በአጠ

የኤርትራ ህገ መንግሥት ተግባራዊ ሆኖ ምርጫ እንዲጠራ ና የፖለቲካ እሥረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኤርትራውያን እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር ከ2011 መጨረሻ

እ ጎ አ በ 2001 ዓ ም፤ የተቋቋመውና ዋና ማዕከሉን ቦን ጀርመን ውስጥ ያደረገው የዓለም የነፋስ ኃይል ምንጭ ማኅበር ፤ በአሁኑ ጊዜ 250 ያህል ዓለም አቀፍ ድርጅቶ…

የጀርመን መከላከያ ሚኒስቴር ቶማስ ደሜዜር ባለፈው ሳምንት ይህንኑ ውሳኔ ለጀርመን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካሳወቁ ወዲህ አንዳንድ የሃገሪቱ ፖለቲከኞ…

የዛሬው የ27 ቱ አባል ሃገራት መሪዎች ጉባኤ ከመጀመሩ አስቀድሞ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ፍራንሷ ኦሎንድ እንደተናገሩት ጉባኤው በግለሰቦችም ሆነ በኩባንያዎ

ፖሊስ የዩጋንዳ ፖሊስ ካለፈው ሰኞ ወዲህ በመዲናይቱ ካምፓላ የሚገኙትን የትላልቆቹን የመገናኛ ብዙኃን ጽሕፈት ቤቶችን በመያዝ፣ ጋዜጠኞች ወደ ስራ ገበታቸ…

የጀርመን ሶሻል ዲሞክራቶች ፓርቲ በጀርመንኛው ምህፃር SPD ከነገ በስተያ 150 አመት ይደፍናል ። የዚህ አንጋፋው ፓርቲ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ምንድናቸው ? አር

የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ከሰባት ወራት በላይ ባስቆጠረ ዘገባ በፖሊስ ተይዞ መጠየቁንና በገንዘብ ዋስትና ከእስር መለቀቁን አመለከተ።

አፍሪቃ በኢንዱስትሪ እዚህ ደረጃ ደርሳለች ለከባቢ አየር ብክለትም ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች ባይባልም በአየር ንብረት ለዉጥ የሚደርስባት ጉዳት ከዕ

በዩኤስ አሜሪካ የኦክላሆማ ፌዴራዊ ግዛትን ትናንት አመሻሽ ላይ የመታው ብርቱ አውሎ ነፋስ በሰው እና በንብረት ላይ ብርቱ ጥፋት አደረሰ። የሀገሪቱ ፕሬዚደ

በያዝነዉ ሳምንት ማለቂያ ላይ የሚከበረዉ 50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበት ቀን በዓል አስመልክቶ አፍሪቃዉያንንም ሆነ አዉሮጳዉያኑን የሚያ…

ሰኞ ግንቦት 12 ቀን 2005 ዓ.ም. አምስት መዓልት ብቻ መቁጠር ይጠበቃል። ከእዚያም 50ኛ ዓመቱን ደፈነ ይባላል፤ የአፍሪቃ አንድነት። እጎአ 1963 ዓ ም፤ የቀን ቀመሩ

ትናንት ቱኒዚያ ዉስጥ በፖሊስና በ አንሣር አል-ሻሪያ ቡድን ደጋፊዎች መካከል የተነሳዉ ዉዝግብ የአንድ ሰዉ ህይወት ቀጥፎ ለብዙዎች ጉዳት ምክንያት ሆኗል። …

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፣ ቪየና ኦስትሪያ ውስጥ፤ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ-ሥላሴ፣ በግማሽ ማራቶን ድል በተቀዳጀበት ወቅት፤ ጂሮ ሞይቺዙኪ በተባሉት ጃ

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከበረ። ኮንፈዴሬሽኑ እንዴት ተቋቋመ? አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብ

ዉስጥ አዋቂዎች እንደሚሉት መታሻ ቤቶቹን የሚያዘወትሩ አብዛኞቹ ደንበኞችም የደንበኝነታቸዉ ዋና ምክንያት በጤና መጓደል ወይም በሥራ ጫና የደከመ ወይም የ…

ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋሟት በየጊዜው ሲከፈቱ ይስተዋላል። ይሁንና በእነዚሁ ትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የትምህርት ጥራት ላይ …

በቅርቡ በተደረገዉ የከተሞች አስተዳደር ምርጫ የጠቅላይ ሚንስትሩ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በርካታ መቀመጫዎችን ማጣቱ፥የሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት ይበልጥ ማሽቆልቆ

ግብፅን የሚያስተዳድረው የሙስሊም ወንድማማች ማኅበር(ድርጅት) የቱን ያህል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ነው? ሥልጣን ከመያዙ በፊት የነበረው ተቀባይነትና የአሁኑ እ

ለ 4 ቀናት የሚዘልቅ የማጅራት ገትር ክትባት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። በመጀመሪያ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ትፍፍግ በበዛባቸው የከተማይቱ ክፍሎችና ት/

በተለይ የሳርናየብ ርችቶች የተቀመጡበትን ቦርሳና ሌሎች ቁሳቁሶች ከሚኖርበት የአዳሪ ተማሪ መኝታ ክፍል በማሸሽና ለፌደራል የህግ አስፈጻሚ አካላት በመዋ

በብዙ ሀገራት ሰርግ የአጭር ወይንም የአንድ ቀን ድግስ ብቻ አይደለም። ትንሽ ለየት የሚያደርገው የሰርግ ስነ ስርዓቱ እና ቅድመ ዝግጅቱ ነው።

በግዙፏ ላቲን አሜሪካዊት ሀገር ፤ ብራዚል፣ ካለፈው እሁድ አንስቶ እስከ ዓርብ በጉብኝት ላይ የሚገኙት፤ የጀርመን ርእሰ ብሔር ዮአኪም ጋውክ፤ ከሀገሪቱ ፕ

የእስረኞቹ ጠበቃ እንዳስታወቁት ክሱን የመሠረቱት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጅሐዳዊ ሐራከት በሚል ርዕስ ባሰራጨዉ ፊልም የደንበኞቻቸዉን ሥም በማጥፋቱ ነዉ።

አቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ባለፈዉ መስከረም ከያዙ ወዲሕ ሚንስትሮች ከሥልጣን ሲወገዱ አቶ ሐይሉ ሁለተኛዉ ናቸዉ።።አቶ መ

ለእይታ ወደ ዮናይትድ እስቴትስ ሄዶ የነበረው የ«ሉሲ» ወይንም ድንቅነሽ ቅሪተ አፅም ተመልሶ በነበረበት የኢትዮጲያ ብሔራዊ ሙዜም መመለሱ ተገልጿል። በር