Amharic ኮት ዲቯር እና አዳጋቹ የዕርቀ ሰላም ሂደት DW Amharic Apr 22, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በ 2010 ዓም ከተካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በኋላ አስከፊ ግጭት በታየባት ኮት ዲቯር ውስጥ በነገው ዕለት የከተሞች እና ያካባቢ ምክር ቤቶች ምርጫ ይደረጋል። ታዛቢዎች እንዳመለከቱት፡ በሰሞኑ የምርጫ ዘመቻ ወቅት ደም አፋሳሽ ግጭት ተካሂዶዋል።