በታንጋኒካ ሃይቅ አስገራሚዉ ጀልባ DW Amharic April 18, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በታንጋኒካ ሃይቅ ከመቶ አመት በላይ እድሜን ያስቆጠረዉ አስገራሚዉ ጀልባ ይላል ሰምወኑን በዶይቼ ቬለ የባህል ድረ-ገጽ ካስነበባቸዉ ጽሁፎች መካከል፤ የለቱ ዝግጅታችን በታንጋኒካ ባህር ላይ ስለሚገኘዉ የጀርመን መርከብ ታሪክና እና በዉጭ አገር ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅ ስለሆነዉ የጀርመን ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ቅንብር ይዘናል።