የቦስተኑ የቦምብ አደጋና የፀጥታ ስጋት DW Amharic April 16, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ትናንት 27 ሺህ ሯጮች በተሳተፉበት ማራቶን በወንዶች ሌሊሳ ዴሲሳ በአንደኛነት በሴቶች ደግሞ መሠረት ኃይሉ በሁለተናነት አጠናቀዋል ። ኢትዮጵያዊው ጀግና በድል የክብር ሪቫኑን በጥሶ ካለፈ ከ ሁለት ሰዓትት በኋላ ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8 ሰአት ከ 45 ላይ ከመጨረሻው የማሸነፊያ መሥመር በግራ በኩል ታላቅ ፍንዳታ ተሰማ ።