Amharic በኢራን የጋዜጠኞች ፈተና DW Amharic Apr 19, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢራን ዉስጥ ጋዜጠኞችና መገናኛ ብዙሃን ላይ መንግስት የሚያደርገዉ ጫና መጠናከሩ እየተነገረ ነዉ። በድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ዘገባ መሠረት በጎርጎሮሳዊዉ 2009ዓ,ም ብቻ 30 የግል ጋዜጦች ኢራን ዉስጥ ታግደዋል።