Amharic ክብካቤ የሚያሻት መሬት DW Amharic Apr 23, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በየዓመቱ በጎሮጎሮሳዊዉ ቀን አቆጣጠር ሚያዚያ 22 ቀን ላይ ይታሰባል የመሬት ቀን። ይህ ከእምነት ጋ የማይገናኝ በዓል ሲከበርም 43ኛ ዓመቱን ይዟል። አነሳሱ ሰዎች ለአካባቢ ተፈጥሮ ትኩረት እንዲሰጡና ተፈጥሮን እንዲከባከቡ በሚል ነዉ።