Amharic የቦስተን አሸባሪዎችና የፖሊስ ክትትል ፣ DW Amharic Apr 19, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዩናይትድ ስቴትስ ቦስተን ከተማ የፈንጂ ጥቃት ከተጠርጣሪዎች አንዱ መገደሉን አንደኛዉን ፍለጋዉ መቀጠሉን ፖሊስ አስታወቀ። ዛሬ የወጡ ዘገባዎች እንደሚሉት ከተጠርጣሪዎቹ አንዱ በጥይት ተመትቶ ሃኪም ቤት ሲደርስ ህይወቱ አልፏል።