Amharic የታቸር ቀብር DW Amharic Apr 17, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ብሪታንያ ዉስጥ ከቀድሞዋ የሐገሪቱ ልዕት ዳያና የቀብር ሥነ-ሥርዓት ወዲሕ በርካታ ሕዝብ ለሥንብት ሲወጣ የዛሬዉ የመጀሪያዉ ነዉ።ይሁንና ታቸርን የሚቃወሙ ሰዎችም አስከሬኑ ለሥንብት በተቀመጥበት አካባቢ ተሰልፈዉ ሟቿን ፖለቲከኛ ሲያወግዙ ነበር።