የጠ/ሚ ኃይለ ማርያም ጉብኝት በአዉሮጳ DW Amharic April 17, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አቶ ኃይለ ማርያም የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲሕ ለመጀሪያ ጊዜ በአዉሮጳ በሚያደርጉት ጉብኝት ነገ ብራስልስ-ቤልጅግ ዉስጥ ከሌሎች የአዉሮጳ ሕብረት ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገርም ቀጠሮ አላቸዉ።በብራስልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ግን ሥለ ጉብኝቱ የሚያቀዉ እንደሌለ አንድ የኤምባሲዉ ባለሥልጣን አስታዉቀዋል