የኢጣልያ መንግሥት ቀውስ DW Amharic April 23, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢጣልያ ፕሬዚደንት ጆርጂዮ ናፖሊታኖ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈፀሙ። በኢጣልያ ታሪክ ውስጥ አንድ ፕሬዚደንት ድጋሚ ሲመረጥ ባለፈው ቅዳሜ የተመረጡት ናፖሊታኖ የመጀመሪያው ናቸው። የሮም ወኪላችንን ተኽለ እግዚ ገብረ ኢየሱስን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት ናፖሊታን ድጋሚ ሊመረቱ ስለቻሉበት ሁኤታ ጠይቄው ነበር።