የኑሮ ውድነትና ወጣቶች DW Amharic April 19, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship «ሌላው ቢቀር ጎመን እንኳን በጨው ነስንሼ ለመብላት እየተሳነኝ ነው» ሲል የኑሮ ውድነቱን መቋቋም እንዳቃተው ይገልፃል የኦሮሚያው ወጣት የቤተሰብ አስተዳዳሪ። የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት የቤተሰብ አስተዳዳሪ ደግሞ «አምስት ለአስራ አንድ የአመጋገብ ስልት» የተለመደ ሆኗል ይለናል። ምን ማለቱ ይሆን?