በኩዌት የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን እንግልት
በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ወኪሎች አማካኝነት ወደ ኩዌት የገቡ ኢትዮጵያዉያን ችግር ላይ ወድቀናል እያሉ ነዉ።
በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ወኪሎች አማካኝነት ወደ ኩዌት የገቡ ኢትዮጵያዉያን ችግር ላይ ወድቀናል እያሉ ነዉ።
“አዲስ ጉዳይ” መጽሔት ከመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ጋር ያደረገው ድንቅ ቃለ ምልልስ ስለ “ተሐድሶዎች” እና በቤተ ክርስቲያን ላይ ስለደቀኑት አደጋ:: (Click HERE to read in PDF). Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to …
ባለፈው ሳምንት በናይጀሪያ መዲና አቡዣ በአንድ የፖሊስ ጽህፈት ቤት ላይ በተጣለው የቦምብ ጥቃት ከሰላሳ የሚበልጥ ሰው ሲገደል ብዙዎችም ቆስለዋል፤ በንብረትም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶዋል።
Read in PDF. የደብረ አሚን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አጥቢያ ወጣቶች “በአስተሳሰባቸው ትክክል ናቸው” ብሏል፤ ከሕገ ወጥ ቡድኑ አባላት ጋራ “በሃይማኖትም እንደማይገናኝ” መስክሯል፤ የቅኔ፣ የድጓ እና የመጻሕፍት ሊቃውንት በየበረሓው ወድቀው እኛ ግን በገንዘብ ከብረናል፤ በስምም ታውቀናል፤ መተዳደሪያችንም ቤተ ክርስቲያን ናት፤ …
ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ከትናንት በስተያ ባወጣው የፕሬስ መግለጫ በየመንና በሣዑዲ አረቢያ አዋሣኝ አካባቢዎች ላይ ከ1 ሺህ 900 በላይ ኢትዮጵያዊያን መንቀሣቀሻ አጥተው እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡ ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት ሰሞኑን ባካሄደው የመመለሱ ሥራ የመጀመሪያ በረራ ከመካከላቸው 115ቱ ሕፃናትና ታዳጊዎች እንዲሁም 34ቱ ሴቶች …
ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን ዛሬ የካተታቸው ርዕሶች – የኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ መናር -ዝናብ በኢትዮጵያ እፎይታ ቢያስገኝም አደጋም ደቀነ -የኢትዮጵያ ሰላም ጠባቂዎች አብየ እንዲገቡ ይጠበቃል -ኢትዮጵያ ለሱዳንም የኤለክትሪክ መብራት ሀይል እንደምታቀርብ ታወቀ -መስፍን ኢንዳስትርያል አዲስ የመኪና መገጣጠምያ ተቛም አስመረቀ የሚሉት ናቸው። …
የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በዘንድሮዉ ሎተሪ እጣ የወጣላቸዉን የሃያ-ሁለት ሺሕ ሰዎች ዉጤት ሠርዟል።
ጋዜጠኞች ከባሕር ዳር ከተማ ወጣ ብለዉ የተሰሩትን ጢስ አባይ አንድና ሁለት የተሰኙትን ግድቦች ተዘዋዉረዉ ጎብኝተዋል
Read this News in PDF. “እኛ የአባቶችን አገልግሎት ለማስረሳት ሠራን፤ የእነርሱም ኀዘን እኛን ጣለን፡፡›› (እስጢፋኖስ ሣህሌ) በተለያዩ አህጉረ ስብከት ሕገ ወጥ ሰባክያንንና እና ዘማርያንን የመከላከሉ ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ በጋሻው ደሳለኝ “በቪሲዲ የተሰራጨብኝ ማስረጃ በአኒሜሽን የተቀናበረ ነው!!›› አለ በቅዱስ ሚካኤል ክብረ …
ከዚህ በታች ያለው ጽሑፍ ከፌስቡክ የተገኘ ሲሆን ፀሐፊው ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ ናቸው። መልካም ንባብ። +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ታሪከ-ጡመራ በዓመት ፪ ጊዜ በሚደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ለሕዝብ መገለጥ ያለባቸውን ያህል ሳይገለጡ በመቆየታቸው ብዙ ችግሮች በወረቀት ላይ እንጂ በተግባር ባለመፈታታቸው ሲደመሩ ቆይተዋል። …
ሲኖዶሱ እየሠራ ነው፤ እኛስ? ለፓትርያርክ ጳውሎስ ፲፱ኛ በዐለ ሲመት የተበከረተ Read more »
ባህላችን በፖለቲካችን ያለው ገጽታ አዎንታዊ ወይንስ አሉታዊ? Ethiopia Zare (አርብ ሰኔ 17 ቀን 2011 ዓ.ም. June 24,2011) በካናዳዋ የንግድ ከተማ ቶሮንቶ የተቋቋመው አድባር የክርክር ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያዘጋጀው መድረክ ጋዜጠኛና የህግ ባለሙያ የሆነው ዳንኤል ጥላሁንና የሲቪል ኢንጂኒዬር ኪሩቤል ፍሬው በሚያካሂዱት …
የመለስ ዜናዊ አሻንጉሊት ፓርላማ ሰኔ 7 ቀን 2003 ዓ.ም. ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄን (ግንቦት 7)፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባርን (ኦነግ) እና የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባርን (ኦብነግ) በሽብተኝነት መፈረጁ ተሰምቷል። ለመሆኑ ፓርላማው በምን ሥልጣኑ ነው ድርጅቶችን የሚፈርጀው? እሱ ራሱ ማን …
በአህጽሮተ ቃሉ ሲፒጄ በመባል የሚጠራው አለም አቀፉ የጋዜጠኛች መብት ተንከባካቢ ድርጅት በትናንትናው እለት ይፋ ባደረገው ሪፖርት እንደገለጸው እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር ከ2001 እስከ 2011 ባለው ጊዜ ውስጥ በዓለማችን አገራቸውን ጥለው ወደ ሌሎች አገሮች በሚሰደዱ ጋዜጠኛች ቁጥር ኢትዮጵያ አንደኛ መሆኗን አስታወቀ። ስፒጄ …
ሃገራቸውን ጥለው በሚሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር ኢትዮጵያ የቀዳሚነቱን ስፍራ ያዘች Read more »
የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ስርጭቱን እንዲያስተካክልና የኢትዮጵያ መንግስትን የሚቃወሙ ድምጾችን እንዲመጥን ከኢህአዴግ አስተዳድር አቤቱታ ቀረበበት። የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮን የሚያስተዳድረው ቦርድ (Broadcasting Board of Governers) በኢትዮጵያ ባደረገው የስራ ጉብኝት ከኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትሩ አቶ በረከት ስምዖንና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባደረገው ውይይት …
በቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዘዳንት ታቦ ኤምቤኪ ሸምጋይነት ደቡብና ሰሜን ሱዳን በድንብሮቻቸዉ መካከል ያለዉን ዉጥረት ለማርገብ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሰላም ጠባቂ ኃይል ሆነዉ እንዲሰማሩ መስማማታቸዉን ብሉምበር ኒዉስ ዘገበ። የደቡብ ሱዳን ህዝብ ከስድስት ወራት በፊት ባደረገዉ ሕዝበ-ዉሳኔ ከሱዳን ለመገንጠል መወሰኑ ይታወቃል። በሕዝበ-ዉሳኔዉ መሰረት …
የሕንድ፣ የቻይናና የሳውዲ ኩባንያዎች በአገራችን ኢትዮጵያ ለእርሻ ሥራዎች ሰፊ መሬት በሊዝ እንደወሰዱ በስፋት ተዘግቧል። የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት «ሰዎች የማይኖሩባቸው ቦታዎችን ነው ለልማት ስንል ለውጭ አገር ዜጎች የሰጠነው» ይላሉ። ተቃዋሚዎች በበኩላቸው ያለ ውዴታቸው ዜጎች እንደተፈናቀሉ፣ ከመኖሪያቸው እንደማይፈናቃሉ የሚናገሩት እንደሚታሰሩና እንደሚገደሉ፣ የመሬቱም …
አንድ ወጣት ነዉ አሉ! በገጠር ፍየሎቹን ይዞ በጠዋት ለግጦሽ ሳር ፍለጋ ሲወጣ አንዲት ልጃገረድ የዉሃ እንስራዋን ይዛ ዉሃ ልትቀዳ ወደ ወንዝ ስትወርድ ያገኛታል። ታድያ ዉበትዋን አይቶ ድንግጥ ያለዉ ወጣት እረኛ እንዲ ገጥመላት አሉ!
በሐዋሳ የሚንቀሳቀሱ ትኩረታቸዉን በኤች አይቪ ቫይረስ ላይ አድርገዉ የሚሠሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጥምረት ፈጥረዉ መንቀሳቀስ መጀመራቸዉን አመለከቱ።
የአሜሪካኑ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ እስከሚቀጥለዉ የአዉሮጳዉያን 2012ዓ,ም ድረስ ሰላሳ ሶስት ሺህ የአሜሪካን ወታደሮች ከአፍጋኒስታን እንደሚወጡ አስታወቁ።
ፓን ትልቁን አለም አቀፍ ድርጅት የመምራት ብቃትና ቅልጥፍናቸዉ ብዙ እያስተቻቸዉ ነዉ።በተለይ ለአፍሪቃ መሥራት የሚገባቸዉን ያሕል አልሰሩም የሚል ወቀሳ ይሰነዘርባቸዋል።ያም ሆኖ በድጋሚ ለመመረጥ ከሐያላኑ መንግሥታት ሙሉ ድጋፍ ነበር ያገኙት።
ካለፉት በርካታ ዓመታት አንስቶ በኢትዮጵያ በምግባረ ሠናይ ተግባር ተሰማርቶ የሚገኘዉ ሰዎች ለሰዎች ወይም በጀርመንኛዉ Menschen für Menschen የተሰኘዉ ድርጅት መሥራችና የበላይ ጠባቂ ካርል ሃይንዝ በም አዲስ አበባ ላይ በስማቸዉ ጎዳናና አደባባይ ተሰየመላቸዉ።
ታደሰ ብሩ መለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ መሪ እንደሆነ አድርጎ በማቅረብ ሥራ ላይ የተሰማሩ የወያኔ ሹማምንትና ካድሬዎች፣ የዩ. ኤስ. አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚስ ሂላሪ ክሊንተን በአዲስ አበባ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ያደረጉትን ንግግር እንዴት እንደሰሙት በአእምሮዬ ሳሰላስል ቆይቻለሁ። እናም …
በህክምና ሊረዳ የሚችል የዓይነ-ሥውርነትና የአካል ጉዳት በሽታዎች ህክምና የሚሰጥ የበጎ አድራጎት ተቋም ነው። መስማት ለተሳናቸው የሚሰጥ የህክምና አገልግሎትና በልጅነት ልምሻ ለአካል ጉዳት ለተዳረጉ ወገኖችም በሚሰጠው አገልግሎት ይታወቃል። «ግራር ቤት ተሃድሶ ማኅበር፤» ይባላል። ከ15 ዓመታት በፊት ባቋቋሙት በዚህ ተቋማቸው አማካኝነት፥ በመቶ …
ከዘንድሮው የSEED ተሸላሚዎች አንዱ፤ ዶ/ር ረዳ ተክለሃይማኖት የመልካም ምግባር አረዓያው ሃኪም Read more »
ገዥው የቻይና ኮምዩኒስት ፓርቲ በውስጡ ሙስና እየበረታ መምጣቱን አመነ፡፡ በሙስና ላይ የሚያካሂደውን ውጊያ እንደሚያጠናክርም አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣናት ጠበቅ ያለ ፍተሻና ክትትል እንደሚደረግባቸው የፓርቲው የሥነ-ሥርዓት ጉዳዮች ምክትል ሊቀመንበር ዉ ዩሊያንግ ዛሬ ገልፀዋል፡፡ ይህ የፓርቲው መግለጫ ከመውጣቱ ቀደም ብሎ ዜጎች በሙስና ውስጥ ተዘፍቀዋል …
(DW) — የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች። ዓርብ ዓርብ የሚወጣው ሳምንታዊ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ለዶይቸ ቬለ እንዳረጋገጡት፡ ትናንት የመታሰር ዕጣ የገጠማት አምደኛ ወይዘሪት ርዕዩት ዛሬ ከቀትር በኋላ ፍርድ ቤት ቀርባ ነበር። የአውራ አምባ …
ግርማ ካሣ ([email protected]) የሕንድ፣ የቻይናና የሳውዲ ኩባንያዎች በአገራችን ኢትዮጵያ ለእርሻ ሥራዎች ሰፊ መሬት በሊዝ እንደወሰዱ በስፋት ተዘግቧል። የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት «ሰዎች የማይኖሩባቸው ቦታዎችን ነው ለልማት ስንል ለውጭ አገር ዜጎች የሰጠነው» ይላሉ። ተቃዋሚዎች በበኩላቸው ያለ ውዴታቸው ዜጎች እንደተፈናቀሉ፣ ከመኖሪያቸው እንደማይፈናቃሉ የሚናገሩት …
በኃይሌ ሙሉ | Reporter የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በተሽከርካሪ እጥረት ምክንያት በባለጉዳይ መኪና ለመገልገል እየተገደዱ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አስታወቁ፡፡ የዳኞች፣ የባለሙያዎችና የተሽከርካሪ እጥረት በፍርድ አፈጻጸም ላይ መስተጓጐል እየፈጠረ ነው፡፡ ትናንት በተካሄደው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው …
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በተሽከርካሪ እጥረት ምክንያት በባለጉዳይ መኪና እየተገለገሉ ነው Read more »
(Reporter) — በየሳምንቱ ቅዳሜ የሚታመው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እሑድ ሰኔ 12 ቀን 2003 ዓ.ም. ከመኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ኃይሎች ተወስዶ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ መታሰሩን የዝግጅት ክፍሉ አስታወቀ፡፡ ጋዜጠኛ ውብሸት በመኖሪያ ቤቱ በቁጥጥር ሥር የዋለው በርካታ …
በየሳምንቱ ቅዳሜ የሚታመው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እሑድ ሰኔ 12 ቀን 2003 ዓ.ም. ከመኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ኃይሎች ተወስዶ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ መታሰሩን የዝግጅት ክፍሉ አስታወቀ፡፡
– ጉዳዩን ለመከታተል የፌዴራል መንግሥት ኃላፊዎች ሄደዋል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በትግራይ ክልላዊ መንግሥት የሽሬ እንደ ሥላሴ ከተማ መንገድ ሥራ ‹‹ደረጃውን ባልጠበቀ መንገድ ተገንብቷል›› በሚል ከከተማው ነዋሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡
ሰኔ 15 ቀን 1980 ዓ.ም. በሐውዜን ከተማ በገበያ ቀን የተካሄደውን የአውሮፕላን ጭፍጨፋ የፈጸሙ የደርግ ባለሥልጣናት የሞት ውሳኔ ወደ ዕድሜ ልክ በመቀየሩና ይፈታሉ መባሉን በመቃወም የተጠራው የተቃውሞ ሠልፍ በመንግሥት መከልከሉ ተገለጸ፡፡
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ዘንድሮ ዲሽ በየደሃው ቤት እንኳን ዘልቆ ገብቷል። ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መደበቂያ መሆኑ ነው እንጂ፣ ብዙሃኑ ህዝብ እንግሊዝኛውንም ሆነ አረብኛውን አይሰማም። አበው፣ «የቸገረው እርጉዝ ያገባል» እንዲሉ፣ በኢቲቪ ከመጨቅጨቅ ከአረብ ሳት ምስሎች ጋር መፋጠጡን መርጧል። የሚባለው ለምናባዊ ጨዋታ …
የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ውብሸት ታየ በኢትዮጵያ መንግስት ሃይሎች መታሰሩን የጋዜጠኛው ቤተሰቦችና የስራ ባልደረቦች አስታወቁ። ውብሸት ታየ እሁድለት በጸጥታ ሃይሎች ከመኖሪያ ቤቱ ከተወሰደ ወዲህ ወዳጅ ዘመድ እንዳይጠይቀው መደረጉን የዝግጅት ክፍላችን ተረድቷል። ጋዜጠኛው የታሰረው 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ መሆኑን …
የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲ ፒ ጄይ ኢትዮጵያ በርካታ ጋዜጠኞች ለስደት ከሚዳረጉባቸው አምስት የዓለም ሀገሮች ውስጥ አንዷ መሆንዋን አስታወቀ።
”ጉዳዩ ከጋዜጣዋ ጋርም ሆነ ከሙያው ጋር ተያያዥነት የለውም” የመንግሥት የፀጥታ ተቋማት ”ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገበትን ምክንያትና የሚገኝበትን ሁኔታ መንግሥት ያሳውቀን” አውራምባ ታይምስ Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2003 ዓ.ም. June 21, 2011)፦ የአውራምባ ታይምስ ም/ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ …
„ a Tunisian Girl“ «ቱኒዚያዊቷ ልጃገረድ» የተሰኘ አምደ መረብ መስራች ሊና ቤን ሜህኒ ዛሬ በዶቸ ቬለ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኸን መድረክ ላይ ተሸላሚ ሆናለች።
የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ አብዱላሂ አህመድ ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን ትናንት አስታውቀዋል ።
ኪነጥበብ በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ያላትን ሚና ራሳቸው የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎቹ ቢነግሩን የተሻለ ይሆን ነበር አሮን ዛሬ ግን በአዲስ አበባ ከተማ የታዘብኩት የአርቲስቶች ትያትር አንድ ነገር እንድል ግድ ብሎኛል። ኪነጥበብ የአንድን ማህበረሰብ የነጻነት መንፈስና የሞራል እሴቶች ለመገንባት የምትጫወተውን ሚና ለአርቲስቶቹ ማስታወስ ተገቢ …
ለሁለት ወራት ተስተጓጉሎ የቆየው የ«ኢሳት፤» ማለትም የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት ከጀመረ በኋላ እንደገና በማግሥቱ መቋረጡ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በአምስተርዳም፥ ዋሺንግተን ዲ ሲ እና ለንደን እንዳሉት ከሚገልጻቸው ስቱዲዮዎቹ ሥርጭቱን ማስተላለፍ የጀመረው እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ከሚያዝያ 2010ዓም …
To Read in PDF Click HERE. (መጋቤ ምስጢር ወልደ ሩፋኤል ፈታሒ፤ የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ፣ 56ኛ ዓመት ቁጥር 120፣ ግንቦት 2003 ዓ.ም)፦ የዘንድሮው ርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ሲኖዶስ ጉባኤ በየፈርጁ ያሳለፋቸው ወቅታዊ ውሳኔዎች ለቤተ ክርስቲያናችን ህልውና መጠበቅና መጠናከር …
የጀርመን መንግስት ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላላ የአፍሪቃን አህጉር የሚያጠቃልል የአፍሪቃ ጽንሰ-ሀሳብ የተባለ አዲስ መርሃግብር አወጣ።
የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ማክሰኞ በአሸባሪነት ከወነጀላቸው የፖለቲካ ድርጆች ሶስቱ ውንጀላውን ነቀፉ ።
በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በሚቀጥለዉ ሳምንት መጨረሻ ታላቅ የስፖርትና ባህላዊ ዝግጅቶችን በማቀናበር ከተለያዩ የአዉሮጳ አገሮች የሚመጡ ኢትዮጵያዉያንን ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ።
To Read in PDF, click HERE. (ዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ)፦ በመቐለ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ኮሌጅ የሚሰጠው ትምህርት ‹‹የርዳታ ሰጭ ፈረንጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት›› እንጂ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲሰጥ በሲኖዶሱ የተፈቀደው የትምህርት መርሐ ግብር ባለመሆኑ ጉዳዩን ቅድሚያ ሰጥተውና …
የኢትዮጵያ ፓርላማ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ አምስት ቡድኖችን ኦነግ፣ ኦብነግ፣ ግንቦት ሰባት፣ አልሸባብና አልቃይዳን ሀገሪቱ ላይ በሽብርተኝነት ከባድ ስጋት የደቀኑ ሲል ሰይሟል ። ድርጅቶቹ በተጠቀሰው መንገድ የተሰየሙት በሁለት ሽህ አንድ ዓመተ ምህረት በወጣው የፀረ ሽብርተኛ አዋጅ መነሻነት መሆኑን በፓርላማው የመንግሥት ተጠሪ …
To Read in PDF, Click HERE. (ደጀ ሰላም፤ ጁን 15/2011)፦ ወጣቱ ትውልድ በሃይማኖቱ ተነቃቅቶ አምልኮተ እግዚአብሔርን እያጸና፣ የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት እየተማፀነና እየመሰከረ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮና ትውፊት ለመጠበቅ በሚተጋበት በአሁኑ ወቅት ወጣቱን የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-ኑፋቄ ሰለባ ለማድረግ በኑፋቄው የውስጥ አቀንቃኞች የሚፈጸመው …
በቅርቡ በህጋዊ መንገድ ተዋውለው ለሥራ ወደ ሳውዲ አረቢያ የሄዱ ኢትዮጵያውያን ሪያድ እስር ቤት ውስጥ በመሰቃየት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ ።
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪቃ የተስፋፋው ሰፋፊ መሬትን በተለያየ መንገድ ለውጭ ባለሃብቶች መስጠት ለሃገራቱ ምጣኔ ሃብት እድገት አንዳችም ፋይዳ እንደሌለው ተገለፀ ።
(ዘሪፖርተር ጋዜጣ/ Wednesday, 15 June 2011):- አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በሚቀጥለው ዓመት የሚካሄደውን የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶን ካሸነፈ የሚያገኘውን ሽልማት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኘው ጥንታዊው የአቡነ መልከ ጸዴቅ ገዳም በስጦታ እንደሚያበረክት ቃል ገባ፡፡ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ገዳሙን የጎበኘው ኃይሌ …
አትሌት ኃይሌ የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶንን ካሸነፈ ሽልማቱን ለገዳም እንደሚሰጥ ቃል ገባ Read more »