በኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ ለብዚዎቹ የማይቀመስ ሆኗል
ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን ዛሬ የካተታቸው ርዕሶች
– የኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ መናር
-ዝናብ በኢትዮጵያ እፎይታ ቢያስገኝም አደጋም ደቀነ
-የኢትዮጵያ ሰላም ጠባቂዎች አብየ እንዲገቡ ይጠበቃል
-ኢትዮጵያ ለሱዳንም የኤለክትሪክ መብራት ሀይል እንደምታቀርብ ታወቀ
-መስፍን ኢንዳስትርያል አዲስ የመኪና መገጣጠምያ ተቛም አስመረቀ
የሚሉት ናቸው። ያዳምጡ