እንኳን ኢሕአዴግ ደርግም ወድቋል
ደርግ አንቀጥቅጦ በመግዛት አቻ የለውም፡፡ የሰራዊቱ ግዝፈት እንኳን ተራ ሽፍቶች የተደራጀ ጦር እንኳን የሚደመስሰው አይመስልም ነበር፡፡ የሰራዊት ግዝፈት ለአንድ ስርዓት ዋስትና ሊሆን እንደማይችል የተረጋገጠው በደርግ ውድቀት ነው፡፡ ለደርግ መውደቅ የራሱ የሰራዊቱ አስተዋፅዖ ቢኖርበትም እምነት አጉዳዩ የደህንነት ቢሮ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ …
ደርግ አንቀጥቅጦ በመግዛት አቻ የለውም፡፡ የሰራዊቱ ግዝፈት እንኳን ተራ ሽፍቶች የተደራጀ ጦር እንኳን የሚደመስሰው አይመስልም ነበር፡፡ የሰራዊት ግዝፈት ለአንድ ስርዓት ዋስትና ሊሆን እንደማይችል የተረጋገጠው በደርግ ውድቀት ነው፡፡ ለደርግ መውደቅ የራሱ የሰራዊቱ አስተዋፅዖ ቢኖርበትም እምነት አጉዳዩ የደህንነት ቢሮ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ …
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በአሸባሪነት ተከሰው በእስር የሚገኙ ዜጎች ህገ-መንግስታዊ መብታቸው እንዲጠበቅ ጠየቀ። የጸረ ሽብርተኝነት አዋጁም ከአገሪቱ ህገ-መንግስት ጋር የሚጋጭ ነው አለ። አንድነት ይህን ያለው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ነው። እንድ የመንግስት ባለስልጣን በበኩላቸው ክሱ ትርጉም የለሽ ነው ብለዋል። የአንድት ለዲሞክራሲና …
አንድነት ፓርቲ በአሸባሪነት የተከሰሱት ዜጎች ህገ-መንግስታዊ መብታቸው ይከበር አለ Read more »
የሥዕል ጥበብን እዉቀትና ክሂል ማስተማር በራሱ እንደጋና መማር ነዉ። በሥዕላዊ ጥበብ የካበተን አእምሮአዊና አካላዊ ልምድ ለወጣት ሠዓሊ ተማሪ ማስተላለፍ ማቀበልና ማዉረስ ራሱን የቻለ ሙያ የሚፈልግ ታላቅ ሃላፊነት ነዉ።
የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል የተለያየ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው ካላቸው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ተዋጊዎች ጋር የተያዙት የስዊድን ዜግነት ያላቸው ጋዜጠኞች ከታሰሩበት ከጅጅጋ ወደ አዲስ አበባ መንቀሳቀሳቸው ተሰምቷል ።
1997 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሕዝብ የአፈናም ሆነ የዴሞክራሲ ብልጭታ ታሪክ ውስጥ ሁነኛ ስፍራ አለው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብና የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ግራ ሲያጋባ የነበረው አፋኝ ስርዓት ዕርቃኑን የቀረበትም ዓመት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተገኘችውን ትንሽ የመፈናፈኛ ኮሪደር በመጠቀም የኢትዮጵያን ጥቅም አሳልፎ በመስጠት የሚታወቀውን አገዛዝ …
ሽብርን የሚያወግዝ በሕዝብ ላይ ሽብርን አይነዛም! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ Read more »
ውሽትከነነፍሱ ሳይሞት ሳይቀበር ህያው እንደሆነ ተይዞ በከብር,፣ ዱላ ሳያርፍበት እርግጫ ወይ ጡጫ ሰደብ ሳይደርስበት ጥፊና ግልምጫ፣ እጆቹ የኍሊት ታስረው በሰንሰለት ባየው ደስ ይለኛል በነጻ ፍርድቤት፣ አሰብን ገንጥሎ ማን ሰጠ አሳልፎ ለመንግስታት ማህበር በራሱ እጅ ጽፎ፣ በዘር ፖለቲካ ማን ህዝብን ለከፈ …
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአገሪቱ አንዳንድ አከባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም መንግስታቸው በራሱ አቅምና ከውጭ በሚገኝ እርዳታ እየሰራ መሆኑን አስታውቀዋል። የሁለት ሺህ አራት አም ባጀት ትላንት በፓርላማው ሲጸድቅ የተናገሩት አቶ መለስ በምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎችም ማብራርያ ሰጥተዋል። ለድርቁ ረድኤት የተጠየቀው …
የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሐገሪቱን የ 2004 ዓ.ም በጀት ትናንት አፅድቋል።ምክር ቤቱ ትናንት በወሰነዉ መሠረት የመጪዉ ዓመት በጀት 117.8 ቢሊዮን ብር ነዉ።
የዕለቱ ዜና
የፊታውራሪ ተክለሃዋሪያት ተክለማርያምን የሕይወቴ ታሪክ (ኦቶግራፊ) እንደ ክሽን ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ድርሰት እረፍት እየነሳኝ አነበብኩት። እና ምን ተሰማኝ? የፊታውራሪ ታሪክ አኮራኝ፤ ደግሞም ውስጤን አብሰለሰለኝ፤ ከሁሉም በላይ ግን አስተማረኝ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የአጥቢያውን የስብከተ ወንጌል አገልግሎት በተመለከተ ‹‹በበላይነት መምራትና ማስተዳደር አልቻለም›› ባለው የደብሩ አስተዳደር ጽ/ቤት ላይ አስተዳደራዊ ውሳኔ እንደሚሰጥ አስጠንቅቆ ነበር ሰንበት ት/ቤቱ በሕገ ወጥ ሰባክያኑና የእነርሱ ተባባሪ በሆኑት የአጥቢያው ስ/ወንጌል ሓላፊዎች የሚመራው የስብከተ ወንጌል አካሄድ ‹‹ወዳልተፈለገ ግጭት›› እንደሚያደርስ …
የደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ሕገ ወጥ ሰባክያንን አገደ Read more »
– የደሃ አገር በጀት ነው – ግሽበቱን የገንዘብ አቅርቦት አባብሶታል – ታንክ የገዛነው ስላረጀብን ነው – ሱዳን ውስጥ ትጥቅ እናስፈታለን
በደቡብ ክልል ከሻኪሶ ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ዲባቦቴ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ አንዲት ላም ከአንገቱ በላይ ሰው የሚመስል ፍጡር ሰኔ 26 ለ27 አጥቢያ 2003 ዓ.ም. ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት አካባቢ መውለዷን የአካባቢው ነዋሪዎች ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡
ሰኔ 23 ቀን ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የፑንትላንድ ድንበር በጋልቃዮ በኩል ሁለቱ ስዊድናዊ ጋዜጠኞች ከከኦጋዴን ብሄራዊ ነጻአውጭ ግንባር (ኦብነግ) ታጣቂዎችና ሌሎች አጋዦቻቸው ጋር ሲጓዙ ነበር የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች በደረሳቸው መረጃ መሰረት ተከታትለው ያገኟቸው። ወዲያውኑ ተኩስ ተከፈተ። የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ አቶ በረከት …
በአፍር ክልል በወቅቱ ባለዉ እጅግ ሞቃታማ አየር ምክንያት ጅቦች በተለይ ህጻናትን እየበሉ መሆኑ ከድሪደዋ የደረሰን ዘገባ ያሳያል።
Dear all, Most of our readers have complained that the interview was not readable. Here (click) we tried to get a better copy, with better clarity. We thank you for your comments and suggestions. DS Team የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ …
የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያም፤ ከ“ዕንቁ” መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ Read more »
በገጽ 96 ላይ ከሰው ጋር ተስማምተው ስራ መስራት ስላልቻሉ በነጻ ቀለብ እየተሰፈረላቸው ሲኖሩ ስኮላር ሽፕ ያገኛሉ። ከዚያም ወደ ድርግ ጽ/ቤት ሄደው ቤተ ክህነት ስለተጣላኝ አይሰደኝምና እናንተው ስደዱኝ ብለው ደርጎችን ይማጸናሉ። ከዚአም ደርግ ሰውየው ለትምህርት ዲሄዱ ትቃወማላችሁ እንዴ? ብሎ ቤተ ክህነትን …
ለኢትዮጵያ 38 ሚልዮን ዶላር የሚያወጣ የምግብ ርዳታ እንደምትሰጥ ቃል ገባች።
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. July 3 , 2011):- አርብ፡ ጁላይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አመታዊ ፌስቲቫል በሁለተኛው ቀን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሎ …
የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመሪያው አመታዊ ፌስቲቫሌ አርብ ጁሊይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ። አያሌ ኢትዮጵያዊያን በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ፡ አርት ጋለሪ የተገኙት ከዝግጅቱ ከመጀመሩ ቀደም ብለው ሲሆን፡ ለሶስት ቀናት የሚካሄደው ይህ ፌስቲቫል …
(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 1/2011, To Read in PDF, click HERE)፦ የሕወሐት/ኢሕአዴግ የፖለቲካ መሐንዲስ መሆናቸው የሚነገርላቸው አረጋዊው አቶ ስብሐት ነጋ ስለ ቤተ ክህነት በ
‹‹የሠራተኛውን መብት በሕግ ለማስከበር ዝግጅታችንን ጨርሰናል›› የሠራተኛ ማኅበሩ ‹‹የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኞች መሠረታዊ ማኅበር የሚባል የለም›› ኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞውን ማኔጅመንት ሙሉ በሙሉ ከተረከበበት ከታኅሣሥ 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ያደረጋቸው የሠራተኛ ቅነሳና የሥራ ሁኔታ ለውጦች፣ በአገሪቱ የተደነገጉ ሕግጋትን ያልተከተለና ኢትዮጵያም የተቀበለቻቸውን …
በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ኔትወርክ ለመዘርጋትና ለልዩ ልዩ የጥፋት ድርጊት የሚውል አደረጃጀት ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተገለጸው የሁለት ጋዜጠኞችና ሌሎች የሰባት ተጠርጣሪዎች የምርመራ ሒደት አለመጠናቀቁን፣ የፌዴራል ፖሊስና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ የአውራአምባ …
የፌዴራል መጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ወንጀል ችሎት ሰኔ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው ችሎት፣ የ15 ዓመት ዕድሜ ያላትን ልጁን ደፍሮ ባስረገዘ የ48 ዓመት ዕድሜ ያለው ጌቱ መንዲዳ በተባለ ግለሰብ ላይ፣ የአርባ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወራት ፅኑ እስራት …
ኢትዮጵያ ጠንካራ አገር እንድትሆን የማይፈልጉ ኃይሎች አሉን? አዎን አሉ፡፡ በምኞትም ባላቸው አቅም ሁሉ በመንቀሳቀስም ኢትዮጵያ እንዳታድግ፣ እንድትወድቅ፣ እንድትበታተን የሚፈልጉ ጠላቶች አሉ፡፡
በታምሩ ጽጌ | ሪፖርት ከሰኔ 3 ቀን እስከ ሰኔ 17 ቀን 2003 ዓ.ም. ባሉት 15 ቀናት ውስጥ በቦሌ፣ በቂርቆስና በልደታ ክፍላተ ከተሞች ውስጥ በጦር መሣርያ በመታገዝ በዝርፊያ ወንጀልና በነፍስ ግድያ የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች፣ ሰኔ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር …
በቦሌ፣ በቂርቆስና በልደታ ክፍላተ ከተሞች በጦር መሣርያ የታገዘ ዝርፊያ ተካሄድ Read more »
በአዲስ አበባ ከሚታተሙት መጽሔቶች መካከል ሁለቱ ማለትም “ዕንቁ” እና “አርሒቡ” ደጋግመን ስንዘግባቸው በቆየናቸው ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ የሆኑትን መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያምን እና ዘማሪ እስጢፋኖስን ቃለ መጠይቅ አድርገውላቸዋል። መምህር ሙሉጌታ ከዕንቁ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለማንበብ (PDF) ይህንን ይጫኑ፤ …
የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ፌስቲቫሌ በዯማቅ ሁኔታ ተከፈተ አርብ ጁሊይ 1፡ 2011 ዓ.ም. ዋሽንግተን ዱሲ፡ ተክሇሚካኤሌ አበበ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመጀመሪያው አመታዊ ፌስቲቫሌ፡ ዛሬ አርብ፡ ጁሊይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በዯማቅ ሁኔታ ተከፈተ። …
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምናምን ማለት እየደበረኝ ነው፡፡ ምክንያቱም ለ20 ዓመታት ሲገዙ የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ የሁሉም ነገር ፈጣሪና ፈላጭ ቆራጭ ናቸው፡፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ከተባለ እኛንም ስለሚወክል፤ የመለስ ማለትን መርጫለሁ፡፡ “Power corrupts; absolute power corrupts absolutely” (ስልጣን …
አስተዳዳሪውን ያባረሩት የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ማኅበር በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ሽምግልና አስተዳዳሪው “ለተወሰነ ጊዜ ወደ ገዳሙ ማረፊያቸው ገብተው በክብር እንዲወጡ” በሚል ተስማምተዋል፤ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ በበኩላቸው “ሳልበታትነው” በሚል በገዳሙ ማኅበር አንድነት ላይ መዛታቸው ተሰምቷል፤ (ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 2/2011, TO READ …
በ“ሰባት ወይራ ሆቴል” አስተዳደር ጉዳይ የቅዱስ ላሊበላ ደብር እና ጠቅላይ ቤተ ክህነት እየተወዛገቡ ነው Read more »
(ደጀ ሰላም)፦ የሕወሐት/ኢሕአዴግ የፖለቲካ መሐንዲስ መሆናቸው የሚነገርላቸው አረጋዊው አቶ ስብሐት ነጋ ስለ ቤተ ክህነት በሰጡት ግልጽ አስተያየት ላይ “ጳጳሶቹ አይረቡም”፣ ቤተ ክህነቱም “ወደሞት አፋፍ እየሄደ ነው” ሲሉ ተናገሩ። ዛሬ አርብ ሰኔ 24/2003 ዓ.ም በወጣው “ፍትሕ” ጋዜጣ ላይ ረዥም ጽሑፍ ያስነበቡት …
የኢትዮጵያ መንግሥት በሽብር ሤራ ተሳትፈዋል ያላቸውን ሁለት ጋዜጠኞች ማሠሩን ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ቡድን (ሲፒጄ) አስታወቀ። እርምጃው መታየት ያለበት መንግሥት ትችት የሚያቀርቡበትን የነፃውን ፕሬስ ጋዜጠኞች ለማፈንና ለማሠር የተጋነኑ ክሦችን እየተጠቀመ ካለበት የቆየ አሠራሩ ጋር ነው ሲልም ገልጿል። የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል …
አንድ ነዋሪ ድልድይ ውስጥ ራሱን ወርውሯል ሁለቱ በጅብ ተበልተዋል Ethiopia Zare (ሐሙስ ሰኔ 23 ቀን 2011 ዓ.ም. June 30, 2011):- ለቡኤርቱ በተባለ ሰፈር ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ የተገነቡ 1027 ቤቶች መፍረሳቸውንና ከቤቶቹ ባለቤቶች አራቱ ህይወታቸውን ማጥፋታቸውን የአዲስ አበባ ምንጮቻችን አስታወቁ።
የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ባለፈው ሰኞ ሰኔ 20 ቀን ባወጣው መግለጫ ከወር በላይ በክልሉ ታግተው የሰነበቱትን ሁለት የአለም አቀፍ ድርጅቱን ሠራተኞች ማስረከቡንና የወያኔ ወታደሮች ርክክቡን ለማደናቀፍ አድርገውት የነበረውን ተከታታይ ጥቃት ማክሸፉን አስታወቀ። የወያኔ አገዛዝ የኦብነግን የድጋፍ መሠረት ለማድረቅ በተከተለው …
ኦብነግ በኦጋዴን ክልል ተጠልፈው የነበሩትን ሁለት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዕርዳታ ሠራተኞችን እንዳስረከበ አስታወቀ Read more »
ከህወሃት የንግድ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ሳባ ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ወያኔ በመንግሥት ይዞታ ሥር የነበሩትን ንብረቶች ወደ ግል ለማዛወር ባወጣው ደንብ ከአራት አመታት በፊት ከመንግሥት በርካሽ ዋጋ የገዛውን የአዲስ ጡብ ማምረቻ ፋብሪካ ክፊያ ዋጋ እስከዛሬ ባለመፈጸሙ ክስ የቀረበበት መሆኑን …
የኤፈርት ኩባንያ አካል የሆነው ሳባ ኢንጂነሪንግ የአስራ አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን ብር እዳ ያለበት መሆኑ ታወቀ Read more »
በሶማሊ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻአውጭ ግንባር (ኦብነግ) ሰኞለት ሁለቱን ሰራተኞች ለWFP ማስረከቡን ያስረከበው ሰኞለት ነበር። የአለም የምግብ ድርጅት በዛሬውለት ሁለቱ ታጋቾች በአዲስ አበባ ከቤተሰባቸው ጋር መቀላቀላቸውን ይፋ አድርጓል። ከስድስት ሳምንታት በፊት በሶማሊ ክልል አንድ የአለም የምግብ ድርጅት WFP ሰራተኛ …
የተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት UNESCO በአለም ዙርያ በ25 የተለያዩ አገራት የምገኙ ተፈጥሮዋዊ እና ባህላዊ ይዞታዎችን በአለም ቅርሥነት መዘገበ።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአሸባሪነት ተግባር የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ማዋሉን አስታወቀ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ውብሸት ታዬና ፤ አዲስ ፕሬስና ፍትህ ጋዜጦች ላይ የፖለቲካ አምደኛ የሆነችው ወይዘሪት ርዕዮት አለሙ የታሰሩት በአሸባሪነት ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑን መንግስት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢብዴፓ) ሊቀ መንበር አቶ ዘሪሁን …
የግሪክ ፓርላማ ዛሬ በአቴኑ መንግሥት የአምሥት ዓመት የቁጠባ ዕቅድ ላይ ተሰብስቦ ድምጽ ሰጥቷል።
To Read in PDF, Click HERE. ፓትርያርኩ በወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ልመና አስተዳዳሪውን በኀይል ለማስገባት ደብዳቤ መጻፋቸው ተሰምቷል፤ በአሁኑ ሰዓት የገዳሙ የውስጥ ጥበቃ በመጠናከሩ “ይመጣል” ከተባለው የፖሊስ ኀይል ፍጥጫ እንዳይፈጠር ተሰግቷል፤ ለገዳሙ ገቢ ለማስገኘት የተሠራው አዲሱ ሁለገብ ሕንጻ ከተቀመጠለት ዲዛይን ውጭ …
(ሰበር ዜና) – የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም መነኮሳት አስተዳዳሪውን አባረሩ Read more »
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ሰሞኑን መፅሐፍ ለማሳተም ታች ላይ እያልኹ ነው። ያልታተሙ ሁለት ሶስት መጻሕፍት በእጄ አሉ። እድሜ ለኢሕአዴግ፣ ለመፃፍ ብዙ ጊዜ አግኝቻለኹ። የተጠቀምኹባቸውም ይመስለኛል፡፡ ለሕትመት የሚገቡት ግን እነዚህ መፃሕፍት አይደሉም። በቂ ምክንያት አለው።
በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ የጉማሪ ቀበሌ፤
የጀርመኑ ለአደጋ የተጋለጠ ህዝብ መብት ተቆርቋሪዉ ድርጅት በኢትዮጽያ የሰብአዊ መብት ይዞታ እስካልተስተካከለ ጀርመን የምትሰጠዉን የልማት እርዳታ መቀጠል የለባትም ሲል መግለጫዉን አዉጥቶአል።
TO READ IN PDF CLICK HERE. “ቤተ ክርስቲያን ከአየር ንብረት ለውጥ ፈንዶች (ካርቦን ንግድ) ተጠቃሚ ልትሆን ይገባል”፤ በዓመት እስከ ከ150,000 – 200,000 ሄ/ር ደን ይራቆታል፤ በመልሶ ማልማት የሚተካው ከ2000 ሄክታር አይበልጥም፤ ለብሔራዊ ፓርኮች መጀመርና ለመንግሥት ደኖች መከለል መሠረት ለሆኑት የቤተ …
“የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሚና በአየር ንብረት ለውጥ” የተሰኘ ጥናታዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ Read more »
ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዴንቨርና አካባቢዋ ምእመናን በሙሉ ሰው ወደ ቤተክርስቲያን የሚሄደው ፈጣሪውንና አምላኩን ለማመስገንና ለመማጸን ከእለት እለት ባርኮና ቀድሶ በሰላምና በደስታ እንዲያደርሰው የቀደመውን ኃጢአቱን በማስታዎስና በመናዘዝ የወደፊት ህይወቱ እንዲስተካከልለት ከአምላኩ ጋር ቃል ኪዳን የሚግባባበት እውነተኛ የህይወት መገኛ ቤት …
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ባለፈው ቅዳሜ አምስተኛውን ጠቅላላ ጉባዔውን ባካሄደበት ወቅት አገሪቱ እንድትለማ መሠረታዊ የመዋቅር ለውጥ እንዲደረግ ጠይቋል። በኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የለም፣ ታላላቅ ባለሥልጣናት በሙስና ተዘፍቀዋል፣ በተከሰተው የኑሮ ውድነት ድሆች የባሰ ደኅይተዋል የሚሉ ትችቶች በጉባዔው ላይ ተደምጠዋል። መድረክ በቅዳሜው …