የመጥፋት ስጋት የተደቀነባቸው የድሬዳዋ ዛፎች

በድሬዳዋ ከተማ ከመቶ ዓመት በላይ የሆናቸው የተለያዩ የክኒን ዛፍ፡ ቁርቁራ ጎራዴ ወዘተ የመሳሰሉ ዛፎች የመድረቅ ወይም የመገንደስ ችግር እየገጠማቸው መሆኑ ተገለጸ።