የሱዳን ብሉ ናይል ስደተኞች ቁጥር መጨመር DW Amharic October 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሱዳኗ የብሉ ናይል ግዛት በተባባሰው ውጊያ ምክንያት ከአካባቢው የሚሰደዱት ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሄዱን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር UNHCR አስታወቀ ።