በወርቅ ማጭበርበር የተከሰሱት የማዕድን ሚኒስቴር ኃላፊዎች ነፃ ተባሉ Ethiopian Reporter October 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ በባሌስትራና በቁርጥራጭ ብረቶች ለወርቅ ግዢ ተብሎ በመጭበርበሩ የእነሱም እጅ አለበት በሚል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ፣ የቀድሞው የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስቴርና የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መሥርያ ቤት ከፍተኛ ኃላፊዎች ጥቅምት 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ነፃ ተባሉ፡፡