ሕዝባዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አራት አኩሪ የልማት እቅዶችና ጅምሮች Ethiopian Reporter October 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሕዝባዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አኩሪና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ታቅደውና ተጀምረው ይገኛሉ፡፡