ጋዳፊ ለሊቢያ ሕዝብ ምን ነበሩ? Ethiopian Reporter October 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics እንደማንኛውም ፍቱንና ምርጥ መድኃኒት የአገልግሎት ጊዜውን ያላወቀ ሰውም በቁሙ ‘ኤክስፓየር’ ያደርጋል። አይይይይ….. እየተባለም ይጣላል።