Amharic የግንቦት 20 አከባበር DW Amharic May 28, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship 21 ኛው ዓመት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል ። የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል ።