የመንግስት ባለስልጣናት ንብረት ምዝገባ
የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ያላቸዉን ንብረትና ሃብት ማስመዝገብ ጀምረዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ያላቸዉን ንብረትና ሃብት ማስመዝገብ ጀምረዋል።
መንዙማ አንዱ የታሪካችን የባህላችን መገለጫ ነዉ። የባህል መድረካችን የያዘዉ ርዕሱ ነዉ። መንዙማ ምንድን ነዉ። ታሪካዊ መነሻዉስ? በእዚሁ ርዕስ ስር ከአስር ቀናት በፊት በአዲስ አበባ ዪንቨርስቲ በኢትዮጽያ ጥናት እና ምርምር ተቋም በርካታ ምሁራኖች
The Horn of Africa is a region where population growth is exorbitant; politics is featured with long and grinding civil wars, failed and/or authoritarian states; and poverty is abject. The Horn is also that part of Africa where the national …
በየዓመቱ ህዳር ሀያ ሁለት ቀን የሚውለው የዓለም የኤድስ ቀን ሁሉን አቀፍ የፀረ ኤች አይ ቪ አገልግሎቶች አቅርቦትና ሰብዓዊ መብት በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ ነው ።
የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሚስጥራዊ መረጃዎች ልውውጥ ላይ ከፍተኛ ገደብ አደረገ ።
ዓለም ዓቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ አንዳንድ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላቱ በጉቦ ቅሌት ስማቸው አደባባይ ወጥቶ መነጋገሪያ ሆነዋል።
ፕላኔታችን ከተቀጣባት የጥፋት አደጋ እንድታመልጥ፣ አየሩን የብሱንና ባህሩን ከብክለት ለመከላከልም ሆነ ለማጽዳት፤ በአጭሩ የተፈጥሮ አካባቢን ለመጠበቅ፣ ይበጃሉ በሚባሉ ጉዳዮች ላይ ፣ ዓለም አቀፍ ጠበብትና ውሳኔ ሰጪ መሪዎች በየጊዜው በጋራ ከመምከር አለመቦዘናቸውን እንሰማለን።
አፍሪቃና የአውሮፓ ሕብረት ሕዝባዊት ቻይናን የመሳሰሉት በፍጥነት በመራመድ ላይ ያሉ ሃገራት የአፍሪቃን ክፍለ-ዓለም የተፈጥሮ ጸጋ መሻማት በያዙበት በአሁኑ ወቅት መሰናክል ገጥሞት የቆየ የኤኮኖሚ ትስስራቸውን ለማጠናከር ሰሞኑን ትሪፖሊ ላይ ባካሄዱት የመሪዎች ጉባዔ ተስማምተዋል።
(በታምሩ ጽጌ) በልደታ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/18 ልዩ ቦታው ሳህሉ ጫካ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ሐምሌ 28 ቀን 2002 ዓ.ም ዋና ሳጅን ስንታየሁ አረጋ የተባሉትን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባና ወንድማቸውን የደበደበው የፌዴራል ፖሊስ ባልደረባ ኮንስታብል ቸኮል ይስማው በስድስት ወራት እስራት …
(በታምሩ ጽጌ) ከንብረት ምዝበራ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው መስከረም 21 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር የዋሉት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ፣ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አጣ፡፡
– በአንድ ዓመት 257 ሺሕ መንገደኞችን አጓጉዟል (በዳዊት ታዬ) ሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በግዥ ያስመጣቸውን አሥር አውቶቡሶች ወደ መስመር ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡
(በዳዊት ታዬ) በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ፕሬዚዳንትና ሰባት ሌሎች ሠራተኞች የግዳጅ የዓመት ዕረፍት እንዲወጡ ካደረገ በኋላ፣ በባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ዙሪያ ደረሰ የተባለውን ጥፋት ተከትሎ እያደረገ ባለው ማጣራት ተጨማሪ ዕርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
– ዘንድሮ በ229 ሔክታር መሬት ላይ የመልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች ይካሄዳሉ (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያረጁ አካባቢዎችን መልሶ ማልማት የሚለውን ዕቅድ በስፋት ቀጥሎ፣ አሁን ትኩረቱን በአራት የከተማው ዋነኛ አካባቢዎች ላይ አድርጓል፡፡
– ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ባንኮች ተጠቃሚ ይሆናሉ (በውድነህ ዘነበ)
(ሙሉ ገ.) በአዲስ አበባ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ እሁድ ዕለት ሕዳር 19 ቀን 2003 ዓ.ም በተካሄደው የኢህዴን (ብአዴን- ኢሕአዴግ) 30ኛ ዓመት ዝክረ በዓል ማጠናቀቂያ ላይ የተተኮሱ ርችቶች የአዳራሹን ጣራ በእሳት በማያያዛቸው ምክንያት በተፈጠረ ድንገተኛ ድንጋጤ በርካታ ሰዎች የመረጋገጥ እና የመጋጋጥ አደጋ …
በብአዴን-ኢሕአዴግ 30ኛ ዓመት ዝክረ በዐል ላይ በርችት ምክንያት በተነሳ እሳት በሰዎች ላይ የመጋጋጥ እና የመረጋገጥ አደጋ ደረሰ Read more »
የመሬት አጠቃቀምና በዓለምአቀፍ ደረጃ እየተስተዋለ ያለው መንግሥታት “ኪራይ” የሚሉት፣ የሚቃወሙት ተሟጋቾች ደግሞ “የአፍሪካን መሬት መቀራመት” የሚሉት አያያዝ የአፍሪካን ግብርና ሊጎዳ እንደሚችል አንዳንዶች ይናገራሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ የምግብ ሰብል በዓለም ላይ የተትረፈረፈ እንዲሆን ስለሚያስችል ዋጋውን ያወርደዋል፤ የዓለምን የምግብ ዋጋም ያረጋጋል ብለው ያስባሉ፡፡ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፣ ዜጎች፣ በበጎ ፈቃድ ለህሙማን ፣
ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ቀን ነገ ሲታሰብ፤ ዓለማችን ዛሬስ ከዚህ ወረርሽኝ ተላቀቀች የሚል ዜናን አልያዘም።
ከትናንት በስትያ በግብፅ የተካሄደው የምክር ቤት ምርጫ ማጭበርበር እንደተከሰተበት ተቃዋሚዎች ገለፁ። ሁኔታዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ በምክር ቤቱ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሆስኒ ሞባረክ ፓርቲ ከፍተኛ መቀመጫ እንደሚያገኝ ተገምቷል። ተቃዋሚዎች ውጤቱን እንደማይቀበሉት እየዛቱ ነው። ማንተጋፍቶት ስለሺ ዝርዝር ዘገባ አጠናቅሯል።
Ipsum sagittis venenatis Phasellus pretium pretium Suspendisse lorem accumsan non montes. Tellus ultrices Vestibulum at a porttitor ut pede elit nec laoreet. Egestas In semper auctor Pellentesque Quisque id In justo risus pretium. Id vitae Aliquam dui nibh eros et …
(DW) — ዊኪ ሊክስ የተሰኘው የኢንተርኔት መረብ ሰሞኑን ይፋ ያደረጋቸው ሚስጥር ነክ መረጃዎች ከአሜሪካን እስከ ጀርመን ዓለምን እያነጋገሩ ነው። ዊኪ ሊክስ በአሜሪካን የጦር ሄሊኮፕተር አብራሪዎች ኢራቅ ውስጥ ተፈፀመ ያለውን የሰላማዊ ሰዎች ግድያ የሚያሳየውን ቪዲዮ ጨምሮ እስካሁን በርካታ መረጃዎችን ይፋ አድርጓል። …
ቅዳሜ ኖቬምበር 27 ቀን 2010 እ ኤ አ በአትላንታ ጆርጅያ በአቶ ዳዊት ቸኮል የተጠራው ስብሰባ ሳይጀመር ተጨናግፏል። አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የስብሰባ ጥሪ መኖሩን ሲሰሙ፤ ስብሰባው ምንን አስመልክቶ እንደሆነና፤ የስብሰባው ጠሪወች እነማን እንደሆኑ ጠንቅቀው ካወቁ በኋላ በተጀመረው ወያኔ/ኢሕአዴግንና ተባባሪ ደጋፊወቹን በያሉበት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
What do Americans diplomats think about Meles Zenawi? This week the American embassy in Addis Ababa briefed government officials about the Wikileaks release(which just came out). According to my sources, these state department documents(a lot of which are classified, secret …
Leaked Documents Show Unflattering Assessment of Meles Zenawi Read more »
‹‹ግብፅ የኢትዮጵያን ሰላም ለማናጋት አማፂያንን ትረዳለች›› የኢትዮጵያ መንግሥት ‹‹አማፂያንን መርዳት ፀባያችን አይደለም›› የግብፅ መንግሥት (በዘካሪያስ ስንታየሁ)
(በአስራት ሥዩም) ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት የአገሪቱ የዋጋ ግሽበት አሳሳቢ ደረጃ በደረሰበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወስዶት የነበረው የንግድ ባንኮችን የማበደር አቅም የመገደብ ዕርምጃ ሙሉ በሙሉ በቅርቡ እንደሚነሳ ታወቀ፡፡
– አቶ ፀሐይ ሽፈራው በጊዜያዊነት ተክተዋቸዋል (በዳዊት ታዬና በየማነ ናግሽ) የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክን በፕሬዚዳንትነት ከአሥራ አራት ዓመታት በላይ ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ለይኩን ብርሃኑ የግዳጅ የዓመት እረፍት እንዲወጡ ተወሰነ፡፡
– ድርጅቱ 200 ሺሕ ብር እንዲቀጣ ተጠየቀ (በሚኪያስ ሰብስቤ) የደቡብ አፍሪካውን የዓለም ዋንጫ አስታክከው የማጭበርበር ወንጀል መፈጸማቸው የተረጋገጠባቸው፣ ተከሳሾች ህዳር 15 ቀን 2003 ዓ.ም. የቅጣት ማቅለያቸውን ለፍርድ ቤቱ አሰሙ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) ሚስተር ቱር ኤድቫርድ ቱርጌሴን የተባለ የኖርዌይ ዜጋ ‹‹እኔንና ቤተሰቦቼን አላስኖር አለን›› የምትለው ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ መስከረም ከተማ ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያለች ነው፡፡
‹‹ሁኔታው ለቤንዚን ዋጋ ጭማሪ ሊዳርግ ይችላል›› የነዳጅ ኢንዱስትሪ ባለሙያ (በኃያል አለማየሁ) የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት የሱዳን ነዳጅ ማጣሪያ ለዓመታዊ ጥገና ሥራ ከማቋረጡ በፊት፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ የነዳጅ ኩባንያዎች ለወደፊት ፍጆታ የሚውል ቤንዚን በመረባረብ ከሱዳን ወደ አገር ውስጥ እንዲያመላልሱ አዘዘ፡፡
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር ዳዊት ከበደ ባለፈው ማክሰኞ ሲፒጄ በመባል በሚታወቀው የጋዜጠኞች መብት ድርጅት የተዘጋጀውን 20ኛ ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት ተቀበለ፡፡
– ተማሪዎቹን ወደ ሌላ የትምህርት ክፍል አዛወረ– ዩኒቨርሲቲው ቁጥራቸው ስላነሰ ነው አለ (በጋዜጣው ሪፖርተር)
• ኢትዮጵያ አሁንም ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ይመዘገብባታል (በብርቱካን ፈንታ)
(በኃይሌ ሙሉ) ምርጫ 2002 ከመካሄዱ በፊት በተፈጠረ አለመግባባት በፍርድ ቤት እስከመካሰስ የደረሱት፣ በኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የሚመራው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የሚመራው ‹‹መርህ ይከበር›› የተሰኘው ቡድን ችግራቸውን ለመፍታት እየተነጋገሩ መሆኑ ታወቀ፡፡
ቻይና ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ግንባታ አስተዋፅዖ እያደረገች ነው ማለት ግን “በምዕራቡ ዓለም የዴሞክራሲ ግንባታን ከምንረዳበት ትርጉም አኳያ ምንም ትርጉም የለውም” ብለዋል፡፡ ረቡዕ ዕለት የቻይና ፕሬዚደንት ሁ ጂንታዎ አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመረችበትን አርባኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከኢትዮጵያ ፕሬዚደንት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
(አሮን ፀሀዬ) ኤደን ቤቲና ሜላት ገፀ-ባሕርያት አይደሉም፡፡ የገናናው ኀይሌ ገብረ ሥላሴ ሴት ልጆች ናቸው፡፡ በአመዛኙ በእናታቸው ነው የወጡት፡፡ ሲበዛ ቆንጆ ናቸው፡፡ ቀያይ ናቸው፡፡ ፈረንጅ ነው የሚመስሉት፡፡ በዚያ ላይ አማርኛ ይከብዳቸዋል፡፡ እንግሊዝኛ ይቀናቸዋል፡፡ ከሶስቱ ሴት ልጆቹ መሀል ሁለቱ የመስቀል በዓል ሲከበር …
(Mulu G) The Ethiopian Ministry of Farming is calling for a donation of $20 million USD to feed those severely affected by hunger. In a press conference held on November 24, 2010, Agriculture and Rural Development Minister d’Etat Mitiku Kassa …
Ethiopia Calls for Donation of $20 Million to Feed the Hungry Read more »
ለሊቀ ጳጳሱ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ እና ለሥራ አስኪያጁ ንቡረ እድ አባ ገብረ ማርያም አቀባበል ተደርጓል፡፡ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያኑ ለሀገረ ስብከቱ ፈሰስ ማድረግ የሚጠበቅባቸው የ58 ሚሊዮን ብር ዕዳ ያለባቸው ሲሆን ሀገረ ስብከቱ ለጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ፈሰስ ማድረግ ከሚጠበቅበት የዘመኑ ገቢ የ13 ሚሊዮን …
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን የገንዘብ እና ንብረት ቆጠራ ላይ ጥብቅ መመሪያ ሰጠ Read more »
(ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 26/2010፤ ኅዳር 17/2003 ዓ.ም)፦ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ከኅዳር ስምንት ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት በማቆም እና ከምግብ ቤቱ አገልግሎት በመከልከል ባነሷቸው ችግሮች አፈታት ላይ ስምምነት ተደረሰ፤ ደቀ መዛሙርቱም ከትናንት ኅዳር 18 ቀን 2003 ዓ.ም …
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ወደ ትምህርት ገበታቸው ተመለሱ Read more »
ባርነት ክፉ ነገር ነው። ለጌታ በመስገድ ብዛት በተገኘ ሙገሳ መፈንጠዝ ደግሞ ከባርነትም የባሰ ነው። ባርያ ዛሬ ነፃ ባይሆንም ወደፊት ነፃ የመውጣት ህልም አለው። በጉልበተኛ ፈንጋይ ነፃነቱን ቢያጣም የህሊና ነፃነቱን ያላስደፈረ ባርያ ለሙሉ ነፃነት መታገሉ የማይቀር ነው። የባርያው ከአሳዳሪው ጋር እኩል …
ከሁለት ዓመት በፊት፤ ዝነኛው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ “ስታፍ ላውንጅ”። በወቅቱ ከሥራዬ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲው የድኅረ ምረቃ ተማሪ ስለነበርኩም ጭምር ከግቢው አልጠፋም ነበር። በንባብና በመጻፍ መካከል የቡና እረፍት ለማድረግ ስታፍ ላውንጅ እንደገባሁ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ወደ ተቀመጡት መምህራን እንድቀላቀል የተሰጠኝን የግብዣ ምልክት …
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የኡጋንዳውን ሎርድ ሬዚስታንስ አርሚ የተሰኘውን አማፂ ቡድን ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ ስልት ቀይሰው ለምክር ቤት አቅርበዋል።
በ 32 የተለያዩ ቋንቋዎች በዓለም ዙሪያ ፕሮግራሞችን የሚያሠራጨው ዶቸ ቨለ ራዲዮ ጣቢያ፣ ቋሚ ሠራተኞቹ ብቻ ሳይሆኑ፣ በተለያዩ አገሮች የሚገኙ ዘጋቢዎቹም በየጊዜው ሙያዊ ማሠልጠኛ እንዲያገኙ ያደርጋል።
ሰሞኑን ከጀርመን ፓርቲዎች አንደኛው የሆነው አረንጓዴው ፓርቲ ኢትዮዽያን በተመለከተ ጠንከር ያለ ውሳኔ አስተላልፏል። ፓርቲው ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው በጠቅላላው ጉባዔው ላይ ነው።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ