ኖርዌያዊው ዜጋ ‹‹እኔንና ቤተሰቦቼን አላስኖር አለን›› የምትለው ኢትዮጵያዊት ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያለች ነው

(በታምሩ ጽጌ)

ሚስተር ቱር ኤድቫርድ ቱርጌሴን የተባለ የኖርዌይ ዜጋ ‹‹እኔንና ቤተሰቦቼን አላስኖር አለን›› የምትለው ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ መስከረም ከተማ ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያለች ነው፡፡