የቴሌ ስብራት ዋልተንጉስ ዳርጌ
በማርች ወር፣ 2008 አመተ ምህረት፣ በ 22ው International Conference on Advanced Information Networking and Applications (http://www.aina-conference.org/2008/) ላይ ለመካፈል ወደ ጃፓን፣ ኦኪናዋ ሄጄ በነበረበት ወቅት፣ በኮንፍራንሱ ላይ በእንግሊዝ አገር በአንድ ዪኒቨርሲቲ ውስጥ ፕሮፌሰር ከሆነ ቻይናዊ አዛውንት ጋር ተዋወቅሁ፡፡ የትውልድ ሀገሬን ጠይቆኝ …