የአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት በግዳጅ እረፍት ተነሱ
– አቶ ፀሐይ ሽፈራው በጊዜያዊነት ተክተዋቸዋል
(በዳዊት ታዬና በየማነ ናግሽ)
የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክን በፕሬዚዳንትነት ከአሥራ አራት ዓመታት በላይ ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ለይኩን ብርሃኑ የግዳጅ የዓመት እረፍት እንዲወጡ ተወሰነ፡፡