ልጅ ተከሌ (ኦታዋ – ካናዳ) ቦታው ኤድመንተን ውስጥ ነው። ስብሰባው የኦጋዴን ማህበረሰብ ስብሰባ። ተናጋሪው ኦባንግ ሜቶ። የምስራቅ ጫፍና የምእራብ ጫፍ ወግ። ሰሜንና ማእከሉ መነጋገርና መግባባት በተሳናቸው ግዜ፡ የምእራቡ ኢትዮጵያዊ የምስራቁን ኢትዮጵያ ሲያግባባውና ሲሸመግለው። “እኛ ኢትዮጵያዊያን” ብሎ ጀመረ ኦባንግ። እኛ ኢትዮጵያዊያን …

“ሶስተኛው ሪፐብሊክ” የቶሮንቶ ስብሰባና የኢትዮጵያ መጪው ዘመን (ክፍል አንድ) Read more »

በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን የሚገኘው የጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ የህግ ማዕከል የአፍሪካ ሴቶች ሰብዓዊ መብት እና አመራር መርሃ ግብር  የህግ ትምህርታቸውን ከተከታተሉት ሁለት ኢትዮጲያውያት አንዱዋ ወይዘሪት ማክዳ ምክረ ናት። በቅርቡ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በተካሄደ ገለጻ ላይ  ወይዘሪት ማክዳ የሴቶች ግርዛትን ከዓለም …

የሴቶች ግርዛትና ከዓለም አቀፋዊ ህግጋት አኩዋያ ሲተነተን ክፍል ሁለት ውይይት Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ በምዕራቡ ግዛት በቤንሻንጉል ግዙፍ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ለመሥራት ማቀዱን አስታውቋል። በዓባይ ወንዝ ላይ ሊሠራ የታቀደው ግድብ ከሱዳን ድንበር 40 ኪሎ ሜትር የሚርቅ ሲሆን ወጪውም ከ 80 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ተገልጿል። ያላንዳች የባዕድ ሀገር ዕርዳታ ግንባታው …

የአባይ የቁጠባ ቦንድ ሽያጭ በማስገደድና በማታለል የሚካሄድ ነው ሲሉ አንድ የኢኮኖሚ ባለሙያ ተናገሩ Read more »

የአውሮፓ ሃገሮችና ባሕሩ ላይ የሚንቀሣቀሱ መርከቦች አዛዦች የስደተኞቹን ሕይወት እንዲታደጉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጠየቀ፡፡ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ትብብር ድርጅት (ኔቶ) እና የአውሮፓ ሕብረት ደግሞ አፍሪካዊያኑን ሰደተኞች ለመርዳት የሚችሉትን ሁሉ እያደረጉ መሆኑን እየተናገሩ ነው፡፡ የሊብያን ጦርነት እየሸሹ …

ከሊብያ የሚሰደዱትን አውሮፓና ኔቶ እንዲንከባከቡ ተጠየቁ Read more »

በኃይለኛ የባህር ወለል ነውጥና የውቅያኖስ ማዕበል ሳቢያ፤ ጃፓን ውስጥ በአቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ አደጋ ከደረሰ ወዲህ፤ ሰዎች የገነቡትና የሚገነቡት ማንኛውም አውታር ከተፈጥሮ አደጋ ሊጠበቅ እንደማይችል ፤

በከባድ የእምነት ማጉደልና መንግሥታዊ ሰነዶችን አስመስሎ በማዘጋጀትና ወደ ሀሰት በመለወጥ የሙስና ወንጀል ክስ የተመሠረተበት ተከሳሽ በሌለበት 20 ዓመት ጽኑ እስራትና በሃምሳ ሺሕ ብር መቀጮ እንዲቀጣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 2 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ውሳኔ …

በሙስና ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በሌለበት በ20 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Read more »

– አቶ መገርሳ ምሬሳ፣ የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የማይክሮ ኢንሹራንስ ዴስክ ኃላፊ በአገራችን በአብዛኛው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የሚታወቁት የመድን አገልግሎቶች ጠቅላላ ኢንሹራንስና የሕይወት ኢንሹራንስ በሚል መጠርያ ነው፡፡ እነዚህ አገልግሎቶች በአብዛኛው በከተማ አካባቢ የሚሰጡ ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከዳሸን ባንክ ጋር የመጋዘን ደረሰኝን በመያዝ በመጋዘኖች አካባቢ ለሚገኙ አምራቾች ብድር ለመስጠት የሚያስችለውን ስምምነት አደረጉ፡፡ ዳሸን ባንክ ይህን መሰሉን የብድር ስምምነት ከምርት ገበያው ጋር ሲፈራረም፣ ከንብ ባንክና ከንግድ ባንክ በመቀጠል ሦስተኛው ነው፡፡

Ethiopia, Africa’s biggest coffee grower, has threatened to ban exporters and producers caught hoarding beans or defaulting on contracts from trading on the domestic commodity exchange. Those found holding surplus stocks in the hope of future price rises and therefore …

Ethiopia May Ban Coffee Exporters Caught Hoarding, Defaulting on Contracts Read more »

በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ‹‹ሕዳሴ›› የሚለው ቃል በየቀኑ እየተስተጋባ ነው፡፡ በአጠቃላይ ሥርዓቱ ላይ የተሟላ ሕዳሴ እውን ይሆናል ተብሎ ሲስተጋባ የነበረው ቀስ በቀስ በመልካም አስተዳደር ዙርያ ብቻ ሆነ፡፡

– የቀጣና ስምሪት ዛሬ ይጀምራል በአዲስ አበባ ከተማ ሚኒባስ ታክሲዎች በሚያስከፍሉት ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንዲደረግና ትናንሽ ታክሲዎች ደግሞ በርቀት መለኪያ እየተጠቀሙ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነ ክፍያ የሚያሰፍኑበትን ሁኔታ ለማመቻቸት መታቀዱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ የመንገዶችና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፈለቀ ኃይሌ አስታወቁ፡፡

በቅርቡ በመካከለኛው ምሥራቅና በሰሜን አፍሪካ የተከሰተውን የፖለቲካ አለመረጋጋት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ በመጨመሩ በትርፋማነቱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳደረ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ በትናንትናው ዕለት በለቀቀው መረጃ መሠረት የሚያዝያ ወር 2003 ዓ.ም. የዋጋ ግሽበት መጠን 29.5 በመቶ መድረሱን ሲያስታውቅ፣ አሁንም የጥራጥሬ ምርቶች ዋጋ ዋነኛው የግሽበት ምክንያት መሆኑን ጠቁሟል፡፡

– የችሮታ ጊዜን ወደ ሁለት ዓመት ዝቅ አደረገ ለግብርና ልማት መሬት የወሰዱ ኢንቨስተሮች የሚያካሂዱትን መጠነ ሰፊ የደን ምንጣሮና ቃጠሎ አቁመው መሬቱን በአግባቡ እንዲይዙ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትዕዛዝ ሰጠ፡፡

በመላው ኢትዮጵያ በየዓመቱ የሚደርሰውን 2,200 የሞት አደጋ፣ 8,000 የአካል ጉዳትንና ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የንብረት ውድመትን በግማሽ መቀነስ የሚያስችል፣ የ10 ዓመት የመንገድ ደኅንነት ስትራቴጂና የድርጊት መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ ይፋ ተደረገ፡፡

የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢ በጣልያኗ ላ’አኪላ ከተማ ተሰብስበው የነበሩ የዓለም መሪዎች በግብርና ላይ የሚያፈስሱትን መዋዕለ ነዋይ ለማሣደግና ለማጠናከር፣ የዓለምንም የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እንደሚሠሩ ቃል ገብተው እንደነበር ይታወሣል፡፡ ይሁን እንጂ ከመጋቢት በፊት በነበሩት ስምንት ተከታታይ ወራት የዓለም የምግብ ዋጋ በከፍተኛ መጠን …

የዓለም የምግብ ዋጋ አሣሣቢ ሆኗል Read more »

(ቀሲስ ፋሲል አስረስ በፌስቡክ ላይ ካሠፈሩት የተወሰደ):- የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ካስተማሩኝ መምህራን ውስጥ በተለየ መልኩ ከማልረሳቸው መምህራን የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአዲስ ኪዳን መምህር የሆኑት ደጉዓለም ካሳ አንዱ ናቸው :: ክፍል ውስጥ ለማስተማር  ቀድመው ነው የሚገኙት ማርፈድ ለተማሪም ሆነ ለአስተማሪ …

"ባለጌ" Read more »

ቋሚ ሲኖዶስ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የተባባሰውን አለመግባባት የሚያጠና ልኡክ ሠየመ “አለመግባባቱን በውይይት እና በምክክር ለመፍታት ከማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል” (የዞኑ ፍትሕ ጽ/ቤት) (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 10/2011)፦ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በቤተ ዘመዳዊ አሠራር ላይ ተመሥርቶ የሚፈጸመውን ሙስና፣ አስተዳደራዊ በደል …

በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የተባባሰው አለመግባባት Read more »

[ሊያነቡት የሚገባ!] “አውቃቸዋለሁ! በዚህች ሰዓት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ናቸው” “90 በመቶ የሚሆኑት ጀኔራሎች ከትግራይ መሆናቸው ስህተት ነው” Ethiopia Zare (ማክሰኞ ግንቦት 3 ቀን 2003 ዓ.ም May 10, 2011)፦ የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር የአሁኑ የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ስዬ አብርሃ …

አቶ ስዬ አብርሓ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጡ Read more »

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓቱንና ሌሎች ለዉጦችን በማድረግ በአባይ ልማት ተሳትፎ ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ ”የዉሃ ሃብታችን ትዉልዱና የዩኒቨርሲቲዉ ሚና በሚል ርእስ በተዘጋጀ አዉደ ጥናት ላይ ሁለት የመንግስት ባለሥልጣናት የመክፈቻ ንግግር አድርገዉ ነበረ። የዉሃና ኤነርጂ ሚኒስትሩ አቶ ዓለምአየሁ ተገኑ በአዉደ …

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዓባይ ልማት እንዲሳተፍ ተጠየቀ Read more »

ኢትዮጵያ ባለፈው የካቲት ወር  የምግብ እርዳታ የጠየቀችው 2.8 ለሚሆኑ ሰዎች ነብር። ይህም ባለፉት አመታት ከነብረው ያነሰ ነው። ይሁንና እስከ ሚያዝያ ወር በነበረው ጊዜ በአብዛኛው የምስራቅ አፍሪቃ የአርብቶ አደሮች አከባቢዎች የግጥሽ መሬቶች በመድረቃቸው በኢትዮጵያ 400,000 የሚሆኑ ተጨማሪ ሰዎች ረድኤት እንደሚያስፈልጋቸው ተገልጿል። …

በኢትጵያ አስቸዃይ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች የሚሰጠው የምግብ ራሽን ቀንሷል Read more »

በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ በእጅጉ ተባብሷል። የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ምንጭ የሆነው የማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ በዛሬውለት  ይፋ ባደረገው የአጠቃላይ ኢኮኖሚ መረጃ ባለፈው አመት ሚያዝያ ወር ከነበረው የዋጋ ሁኔታ በዚህ አመት የ29.5 ከመቶ የዋጋ ንረት ተከስቷል። ይሄ ከፍተኛ የዋጋ መወደድ ባለፈው የመጋቢት ወር …

በሚያዝያ የምግብ ዋጋ በ32ከመቶ ጨመረ Read more »

ግልጽ የኾነ ሎጂክ አለ፤ የኢትዮጵያ ሠራዊቱ ተብሎ ለሚጠራ አባል ሁሉ የሚተረክ፡፡ “ኢሕአዴግ የሕገ መንግሥቱ ጠባቂ ነው፡፡ ኢሕአዴግን መጠበቅ ደግሞ ሕገ መንግስቱን መጠበቅ ነው፡፡ ስለዚህም ሠራዊቱ ግንባሩን መጠበቅ ትልቁ ኃላፊነቱ ነው፡፡” ይህ ከአገር ጥቅም በላይ የገዢ ግንባሩን የሥልጣን ጥማት ለማርካት የሚነገር …

ነፃነትን የሚሻ ሠራዊት Read more »

    የኒውዮርኩ መንትያ ህንጻዎች የሽብር ጥቃት ጠንሳሽ (ማስተር ማይንድ) ኦሳማ መሃመድ ቢን ላዲን በእለተ ሰንበት እሁድ ሌሊት ነው ከፓኪስታን ዋና ከተማ አቦታባድ  በ61 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትጘኘው የምቾት ከተማ ሜይ 1 ቀን 2011 ዓ.ም መገደሉ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን …

አሳማ ቢን ላደን ማን ነው? (በዳንኤል ገዛኸኝ) Read more »

ዳንኤል ገዛኸኝ የኒውዮርኩ መንትያ ህንጻዎች የሽብር ጥቃት ጠንሳሽ (ማስተር ማይንድ) ኦሳማ መሃመድ ቢን ላዲን በእለተ ሰንበት እሁድ ሌሊት ነው ከፓኪስታን ዋና ከተማ አቦታባድ በ61 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትጘኘው የምቾት ከተማ ሜይ 1 ቀን 2011 ዓ.ም መገደሉ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ …

አሳማ ቢን ላደን ማን ነው? (ዳንኤል ገዛኸኝ) Read more »

“አባይ መገደብ አለበት” በሚለው ሃሣብ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይስማማል፡፡ ተቃዋሚዎች እንደሚሉት የግድቡ ግንባታ አሁን በድንገት በኢትዮጵያ መንግሥት መነሣቱና እነርሱን ያገለለ የገዥው ፓርቲና ደጋፊዎቹ ብቻ ፕሮዤ ሆኖ መታየቱ፣ ግድቡ በዓይነቱ ግዙፍ መሆኑና የሚያስፈልገው ወጭ ከፍተኛነት፣ ለዚህም ሕዝብ `ቦንድ ግዛ` መባሉ እያወያየ …

የአባዩ ሕዳሴ ግድብና በዙሪያው ያሉ ንግግሮች Read more »

ይህ በጀርመናዊው ጋዜጠኛና ደራሲ ማርኩስ ፍሬንሰል ተደርሶ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ስለ አፍሪቃ በተለይም ስለኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ በዝርዝር ያትታል። መጽሐፉ «ሬሳ ከምድር ቤቱ» ወይንም «ከወለሉ ስር» የሚል ትርጓሜ ይይዛል። በጀርመንኛ Leichen im Keller የሚል ርዕስ ይዞ ነው የወጣው።

አንዳንድ ደፋሮች ‹‹ኢትዮጵያውያን ምቀኞች ናቸው›› ይሉና አንድ ተረት ይተርታሉ፡፡ እግዚአብሄር አንዱን ኢትዮጵያዊ ‹‹የፈለግከውን ጠይቀኝ እና አደርግልሃለሁ፤ ነገር ግን ላንተ የማደርገውን ነገር በእጥፉ ለጎረቤትህ አደርግለታለሁ›› ብሎ ሲለው ፣ ሰውየው በብርሃን ፍጥነት ‹‹እንግዲያውስ አንድ ዓይኔን አጥፋልኝ›› አለው ይባላል፡፡ የአባይ ግድብ እና የኢትዮጵያውያን …

የአባይ ግድብ፣ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ፣ የባሕር በር እና የወር ደሞዝ Read more »

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በድርድር ማግኘት የሚፈልግ አልሚ ጥያቄውን ማቅረብ ያለበት ለከተማው ከንቲባና ለዋና ሥራ አስኪያጅ ብቻ መሆኑን የሊዝ ቦርድ ምንጮች አመለከቱ፡፡

ኢኮኖሚና ቢዝነሳችንን ለማሳደግ መፈክሩም፣ ምኞቱም፣ ዕቅዱም በየዕለቱና በየአደባባዩ ቢስተጋባም፣ በተጨባጭ ግን በኅብረተሰቡ ዘንድ የሥጋት ስሜት  እየተስተዋለ ነው፡፡ ‹‹ዕድገት አለ ይባላል፤ ተጨባጩ ለውጥ ግን የት አለ?›› የሚል ጥያቄም በየዕለቱ እየተሰማ ነው፡፡

በፒያሳ ወጎች ዙሪያ ያጠነጠነ ፅሁፍ ነው። የዛሬዋን ፒያሳ፥ በመንደሮቿ ያለውን ህይወት፥ የኑሮ ቀለማትንና ፈተናዎች ጭምር ለዛና ጫወታ በተላበሰ ሥሜት ይዳስሳል። «መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ፤» የፅሁፉ ርዕስ፤ ደራሲው የጋዜጠኝነት ሞያ መምህሩ መሃመድ ሰልማን ነው። የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የባህልና ማኅበረሰብ ሳምንታዊ ቅንብር ከመሃመድ …

መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! የአራዳ ወግ Read more »

በኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አዲሱ አበበ ያዘጋጀውን ያዳምጡከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የፈርስት ሂጂራ ተብሎ የሚታወቀው ድርጅት ሊቀ-መንበር አቶ ነጂብ መሐመድ፣ የእኛ ድርጅት በአባልነት የሚገኝበት የዩናይትድ ስቴትስ ሙስሊሞች ማኅበር፣ የቢን ላደንን መገደል በመደገፍ መግለጫ አውጥቷል ሲሉ ገልጸዋል። በኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አዲሱ አበበ ያዘጋጀውን …

በቢን ላደን መገደል ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ምን ይላሉ? Read more »

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ ከስድስት ሰዓት የበለጠ ነው። በዚህ ውይይት ስለአገሪቱ የፖለቲካ ይዞታ፣ የውጭ ፖሊሲና በተለይ በድንበር ጉዳይ ላይ አተኩረዋል። በአባይ ጉዳይም ፕሬዝደንት ኢሳያስ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ልትጠቀም መነሳሳቷ ተገቢና ከመብትም አንጻር ሊረጋገጥ ይገባዋል ሲሉ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። …

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ መጠቀም መብቷ ነው አሉ (VOA) Read more »