የቤይሩት አውሮፕላን አደጋ ሪፖርት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል

•    አየር መንገዱ ተቃውሞውን እየገለጸ ነው

በጥር 2002 ዓ.ም. በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት አቅራቢያ ድንገተኛ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን የአደጋ ምርመራ የመጨረሻ ሪፖርት በታህሳስ  መጀመርያ ላይ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡