ሐንፍሬ አሊሚራህ ነገ የአፋር ሡልጣን ሆነው ይሰየማሉ

•    ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በበዓለ ሲመታቸው ላይ ይገኛሉ

የቀድሞ የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሐንፍሬ አሊሚራህ ነገ የአፋር ሡልጣን ሆነው ሊሰየሙ ነው፡፡