የሆስተሷን ዓይን አጥፍቷል በተባለው ተከሳሽ ላይ ምስክሮች ተሰሙ

– ተጎጂዋ ከባንኮክ መጥታ ቃሏን ትሰጣለች

‹‹ከወንድ ጋር አይቼሻለሁ በሚል ጉዳቱን እንዳደረሰባት ነግራኛለች››  የዓቃቤ ሕግ ምስክር
‹‹ድርጊቱን በፍጹም አልፈጸምኩም›› ተጠርጣሪና የቀድሞ ባለቤቷ