ገዢው ፓርቲና የሙስና ትግሉ

ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ1993 ዓ.ም. ባካሄደው ጥናት በአገሪቱ ውስጥ ከሚታዩ ዋና ዋና ችግሮች መካከል ሙስና አንዱ መሆኑ ተጠቅሶ ነበር፡፡