የኢትዮጵያ የእርሻ መሬት አለም አቀፍ ትኩረት መሳቡ ተገለጸ
ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ የሚያቀርበው ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን
-የኢትዮጵያ የእርሻ መሬት አለም አቀፍ ትኩረት መሳቡ ተገለጸ
-ካሩቱሪ ህንዳውያን ገበሬዎችን በሽርክና አላሳትፍም ሲል አስተባበለ
-የኢትዮጵያ ብሄራዊ የነዳጅ ዘይት ኩባንያ የጄት ነዳጅ አገልግሎቱን ወደ አሶሳና ጋምቤላ አሰፋ
የሚሉትን ርዕሶች አካቷል። ያዳምጡ